#TikvahGoal
በጨዋታዎቹ የተቆጠሩ ግቦችን እና አጫጭር ቪዲዮችን በጎል ቻናላችን መመልከት ይችላሉ።
የጎል ቻናላችን 👉 https://www.tg-me.com/+rbdEU4UaEdQxYWFk
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ሊቨርፑል ከዩናይትድ ነጥብ ተጋርተዋል !
ተጠባቂው የሊቨርፑል እና ማንችስተር ዩናይትድ የፕርሚየር ሊግ መርሐግብር 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል።
የማንችስተር ዩናይትድን ግቦች ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እና አማድ ዲያሎ ሲያስቆጥሩ ለሊቨርፑል መሐመድ ሳላህ እና ኮዲ ጋክፖ ከመረብ አሳርፈዋል።
መሐመድ ሳላህ በሊቨርፑል እና ማንችስተር ዩናይትድ ታሪክ 1️⃣6️⃣ ግቦችን በማስቆጠር በታሪክ በጨዋታው ብዙ ግብ ያስቆጠረ ተጨዋች ሆኗል።
ሳላህ በ 1️⃣7️⃣5️⃣ ግቦች የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የምንግዜም ሰባተኛው ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ መሆን ችሏል።
የሊቨርፑሉ የፊት መስመር ተጨዋች መሐመድ ሳላህ 1️⃣8️⃣ኛ የፕርሚየር ሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ማንችስተር ዩናይትድ ከአራት ተከታታይ ሽንፈት በኋላ አንድ ነጥብ ማሳካት ችለዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣ ሊቨርፑል :- 46 ነጥብ
1️⃣3️⃣ ማንችስተር ዩናይትድ :- 23 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ማክሰኞ - ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ሊቨርፑል
ሐሙስ - ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሳውዝሀምፕተን
⏩ ቀጣይ ጨዋታዎች ከአንድ ሳምንት በኋላ ይካሄዳሉ።

“ በአቻ ውጤት መደሰት አንችልም “ ፈርናንዴዝ
የማንችስተር ዩናይትዱ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ ቡድናቸው በዛሬው የአቻ ውጤት ሊደሰት እንደማይችል ገልጿል።
“ በአቻ ውጤት ልንደሰት አንችልም ምክንያቱም ነጥቡ ከእነሱ በበለጠ ያስፈልገን ነበር “ ሲል ብሩኖ ፈርናንዴዝ ተናግሯል።
ብሩኖ ፈርናንዴዝ አክሎም “ ትችት ተሰንዝሮብናል ነገርግን ካለንበት ደረጃ አንፃር የሚገባን ነው “ ሲል ገልጿል።
ቡድናቸው ዛሬ ያሳየውን ነገር ማድረግ ከቻለ በየሳምንቱ ማድረግ እንደሚችል የጠቆመው ፈርናንዴዝ “ በቀጣይ ከአርሰናል ከባድ ጨዋታ አለብን ነገርግን ማሸነፍ እንፈልጋለን “ ብሏል።
ብሩኖ ፈርናንዴዝ በጨዋታው የጨዋታው ኮከብ ተብሎ መመረጥ ችሏል።

“ ፍትሀዊ ውጤት ነው “ ማክ አሊስተር
የሊቨርፑሉ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ማክ አሊስተር ቡድናቸው በዛሬው ጨዋታ ጥሩ እንቅስቃሴ አለማድረጉን ገልጿል።
" ውጤቱ በቂ አይደለም " ያለው ማክ አሊስተር ብዙ የግብ አድል ብንፈጥርም በጨዋታው ያሳየነው እንቅስቃሴ በፈለግነው ልክ አይደለም ብሏል።
“ ነገርግን በመጨረሻው በጨዋታው የተመዘገበው ውጤት ለሁለቱም ቡድኖች የሚገባ ፍትሀዊ ነው “ ሲል ማክ አሊስተር ተናግሯል።
ቨርጅል ቫን ዳይክ በበኩሉ “ በሜዳችን ነጥብ በመጣላችን ተበሳጭቻለሁ " ያለ ሲሆን ነገርግን ወደፊት መመልከት አለብን ብሏል።

“ መጨረሻ ላይ የሳቱት ኳስ በአቻ እንድደሰት አድርጎኛል “ አርኔ ስሎት
የሊቨርፑሉ ዋና አሰልጣኝ አርኔ ስሎት ማንችስተር ዩናይትድ በመጨረሻ ደቂቃ ያልተጠቀመበት ጥሩ የግብ እድል ጥሩ እንዲሰማቸው እንዳደረገ ገልጸዋል።
“ በእኔ እምነት ከዩናይትድ የበለጠ የግብ እድል ፈጥረናል “ ያሉት አርኔ ስሎት ነገርግን አንድ ነጥቡ መቀበል ያለብን ነገር ነው ብለዋል።
አሰልጣኙ አክለውም “ ማንችስተር ዩናይትድ መጨረሻ ላይ የሳቱት በአቻ እንድደሰት አድርጎኛል “ ብለዋል።
" ማንችስተር ዩናይትድ በጨዋታው እነሱም ራሳቸውን ከሚያውቁት በላይ የተሻለ ሆነው ነበር ብዬ አስባለሁ " አርኔ ስሎት

“ በጥሩ ሁኔታ ማሸነፍ እንችል ነበር “ ሩበን አሞሪም
የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ቡድናቸው በዛሬው የሊቨርፑል ጨዋታ እንዳስደሰታቸው ከጨዋታው በኋላ ተናግረዋል።
ጨዋታው ተቀራራቢ እንደነበር የገለፁት ሩበን አሞሪም “ ጨዋታውን በቀላሉ ማሸነፍ እንችል ነበር ነገርግን የበለጠ በተጫወትንበት መንገድ ተደስቻለሁ “ ብለዋል።
“ በአጨዋወት ሳይሆን ዛሬ በአስተሳሰብ የተለየን ነበርን ዛሬ ለሁሉም ነገር አስተሳሰባችን ወሳኝ ነበር ሁሉንም መግጠም ባለብን መንገድ ነው የገጠምናቸው።“ አሞሪም

ታላቅ የገና ስጦታ እስከ ጥር 4 የሚቆይ ቅናሽ
Exchange Available (ባሎት PlayStation ላይ ጨምረው መቀየር ይችላሉ)
PlayStation 4 Slim በቅናሽ ዋጋ ከCan PlayStation ይግዙ
Ps4 Slim
2 Orginal jestic
5 Game installed
Storage 500gb
HD quality resolution
Version 12.00
Full accessories
1 years guarantee
ዋጋ=35,000
አድራሻ፦
ቁጥር 1 መገናኛ ሱቅ የአድራሻ ለውጥ በቅርቡ ስለምናደርግ ከመምጣቶ በፊት አስቀድመው ይደውሉ
ቁጥር 2 ቦሌ Celavi burger አጠገብ ዘንባባ ህንፃ ምድር ላይ
ስልክ፦ 0910529770 ወይም 0977349492
0914646972 ይደውሉ
Telegram channel ፦
https://www.tg-me.com/CanPlaystation
👍Update Your Life

Forwarded from Betika Ethiopia Official Channel
ይቅናዎት!
ኦዶች ከመቼውም ጊዜ በላይ ከፍ ተደርገዋል።
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? ለማሸነፍ በተመቻቹ ኦዶች ይወራረዱ!
አሁኑኑ Betika.et ላይ ብቻ!
ቤቲካ የአሸናፊዎች ቤት!
ኦዶች ከመቼውም ጊዜ በላይ ከፍ ተደርገዋል።
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? ለማሸነፍ በተመቻቹ ኦዶች ይወራረዱ!
አሁኑኑ Betika.et ላይ ብቻ!
ቤቲካ የአሸናፊዎች ቤት!
TIKVAH-SPORT
“ ዩናይትድ ውስጥ ለምን እንዳለን ማሳየት አለብን “ ማርቲኔዝ የማንችስተር ዩናይትዱ ተከላካይ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በዛሬው የሊቨርፑል ጨዋታ ራሳቸውን ማሳየት እንደሚፈልጉ ተናግሯል። “ ጨዋታዎች ስትሸነፍ በራስ መተማመን ይጠፋል ነገርግን በጥልቀት እየሰራንበት ነው “ ሲል ማርቲኔዝ ተናግሯል። ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ አክሎም “ በአሰልጣኙ እና ቡድኑ እተማመናለሁ “ ያለ ሲሆን “ ዛሬ ማንችስተር ዩናይትድ…
“ አስተሳሰባችን ነበር የተቀየረው “ ማርቲኔዝ
በምሽቱ ጨዋታ ለማንችስተር ዩናይትድ ግብ ያስቆጠረው ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ቡድናቸው በሊቨርፑል ጨዋታ በስነልቦና ዝግጁ ሆነው እንደነበር ገልጿል።
“ እውነታው ለማሸነፍ ነበር አንፊልድ የመጣነው “ ያለው ማርቲኔዝ እንደአለመታደል ጨዋታውን ማሸነፍ አልቻልንም ነገርግን ያለንን ሰጥተናል ብሏል።
ማንችስተር ዩናይትድ በሊቨርፑል ጨዋታ ምን ቀይሮ ነው የገባው ተብሎ የተጠየቀው ማርቲኔዝ “ አስተሳሰቡን “ በማለት ምላሽ ሰጥቷል።
ሌላኛው አርጀንቲናዊ ማክ አሊስተር በበኩሉ " ማርቲኔዝ ብዙም ግብ አያስቆጥርም እኛ ላይ አስቆጥሯል ለእሱ ደስታ እመኝለታለሁ " ሲል ተናግሯል።
ማክ አሊስተር አክሎም በ 2025 ህልሙ የፕርሚየር ሊግ እና ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ማሸነፍ መሆኑን ገልጿል።

ፎፋና ከውድድር አመቱ ውጪ ሊሆን ይችላል ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ዊስሌይ ፎፋና ባጋጠመው የጡንቻ ጉዳት ምክንያት ለረጅም ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቅ ተገልጿል። ከአንድ ወር በፊት በአስቶን ቪላ ጨዋታ ጉዳት ያጋጠመው ተጨዋቹ ከቀሪው የውድድር አመት ውጪ ሊሆን እንደሚችል አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ አረጋግጠዋል። የ 24ዓመቱ ተጨዋች ዊስሌይ ፎፋና ያጋጠመው ጉዳት ታስቦ ከነበረው…
“ እኔ በቅርቡ እመለሳለሁ “ ፎፋና
የሰማያዊዎቹ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ዌስሌይ ፎፋና አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ በጉዳት ከውድድር አመቱ ውጪ ሆኗል ብለው መናገራቸውን ትክክል አይደለም ብሏል።
“ የተባለው ትክክል አይደለም እኔ ከውድድር አመቱ ውጪ አይደለሁም “ ሲል ዌስሌይ ፎፋና በማህበራዊ ትስስር ገጹ ተናግሯል።
“ አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ለምን ይህንን ማለት እንደፈለገ አላውቅም “ ያለው ተጨዋቹ ነገርግን እኔ ከ 4 እስከ 6 ሳምንት ባለው ጊዜ ወደ ሜዳ እመለሳለሁ ብሏል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

“ 2️⃣0️⃣ ሚልዮን ማቅረብ ስድብ ነው “ ጋሪ ኔቭል
የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ጋሪ ኔቭል ሪያል ማድሪድ ለአርኖልድ 2️⃣0️⃣ ሚልዮን ማቅረቡን “ ለሊቨርፑል ስድብ ነው “ ሲል ገልጿል።
“ ሪያል ማድሪድ ሁልጊዜም የፈለጉትን እንደሚያገኙ ነው የሚያስቡት ነገርግን ሊቨርፑልም ትልቅ ክለብ “ ሲል ጋሪ ኔቭል ተናግሯል።
ጋሪ ኔቭል አክሎም “ ሊቨርፑል አሌክሳንደር አርኖልድን በ 20 ሚልዮን ዩሮ በጥር ወር ሊሸጡት አይፈልጉም የቀረበው ገንዘብ ለእነሱ ስድብ ነው “ ብሏል።
የሊቨርፑል አሰልጣኝ አርኔ ስሎት በበኩላቸው አርኖልድ ትላንት አቋሙ የቀነሰው በሪያል ማድሪድ ዝውውር ጥያቄ ጫና አለመሆኑን ገልጸዋል።
ከአስር ሰዎች ዘጠኙ አርኖልድ አቋሙ የቀነሰው በሪያል ማድሪድ ጥያቄ ምክንያት ነው ብለው ያስባሉ ነገርግን ዳሎት እና ፈርናንዴዝን ስለገጠመ ነው ብለዋል።

አሸናፊዎች ተለይተዋል።
ትክክለኛ ምላሽ ቀድመው የሰጡት ከስር የተገለፁት የቤተሰባችን አባላት ናቸው።
ትክክለኛ ምላሽ የሰጡትን በመፈለጉ ሂደት የተዘለለ እና ያልታየ ካለ ማሳወቅ ይቻላል። Edit የተደረገ መልስ ተቀባይነት አይኖረውም።
ስጦታ የሚበረከትላቸው ቀድመው የመለሱ ሶስት አሸናፊዎች ብቻ ናቸው።
⏩ የቼልሲ እና ክሪስታል ፓላስ ጨዋታ
1ኛ. @usernamemother
2ኛ. @abulala10
3ኛ. @mame3708
⏩ የማንችስተር ሲቲ እና ዌስትሀም
1ኛ. @Danielkumsa
2ኛ. @Shkurahe
3ኛ. @call_me_issac
⏩የአርሰናል እና ብራይተን
1ኛ. @mame3708
2ኛ. @Mess57
3ኛ. @Sulazzzzzz
⏩ የባርሴሎና እና ባርባስትሮ ጨዋታ
1ኛ. @A2121Z
2ኛ. @Etele_JahMan_16_visca_el_barca
3ኛ. @MaryD41
የሊቨርፑል እና ማንችስተር ዩናይትድ
1ኛ. @yared_tesfaye
2ኛ. @Nuruyenus1
3ኛ. @Dag_G
🔴 አሸናፊዎች @Kidusyoftahe ስልክ ቁጥር በማስቀመጥ ሽልማታቸውን መውሰድ ይችላል።
@tikvahethsport

ሱዋሬዝ አንድ ግለሰብ ራሱን እንዳያጠፋ ረድቷል !
ዩራጓዊው ተጨዋች ሉዊስ ሱዋሬዝ ዩራጓይ ውስጥ ራሱን ሊያጠፋ የነበረን ግለሰብ ሀሳብ በማስቀየር መርዳቱ ተገልጿል።
ግለሰቡ ስድስት ሜትር የሚረዝም ዛፍ ላይ ወጥቶ ራሱን ለማጥፋት እያስፈራራ እንደነበር ተነግሯል።
ሉዊስ ሱዋሬዝ በስፍራው ግለሰቡን በማነጋገር እና ሀሳቡን በማስቀየር እንዲወርድ መርዳቱ ተዘግቧል።
በሀገሩ እረፍት ላይ የሚገኘው ሱዋሬዝ የእግር ጉዞ በማድረግ ላይ እያለ ፖሊስ ግለሰቡን ለማትረፍ ጥረት ሲያደርግ ተመልክቶ ለመረዳት ጣልቃ መግባቱ ተገልጿል።