Telegram Web Link
ሊዮኔል ሜሲ ወደ ቡድኑ ተመልሷል !

የኢንተር ሚያሚው የፊት መስመር ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ በአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውስጥ ተካቷል።

ሊዮኔል ሜሲ በጉዳት ምክንያት ከኮፓ አሜሪካ ውድድር ወዲህ ለብሔራዊ ቡድኑ ግልጋሎት እንዳልሰጠ የሚታወስ ነው።

አርጀንቲና በቀጣይ ከቬንዙዌላ እና ቦሊቪያ ጋር የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዋን የምታደርግ ይሆናል።

ሙሉ የቡድን ስብስቡ ከላይ በምስሉ ተያይዟል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
“ በፖርቹጋል አንድ ጨዋታ ከተሸነፍክ ሞትን ትጋፈጣለህ “ ቪቶር ብሩኖ

የማንችስተር ዩናይትድ የነገ ተጋጣሚ ፖርቶ አሰልጣኝ ቪቶር ብሩኖ በፖርቹጋል አንድ ሽንፈት አሰልጣኞችን አስቸጋሪ ሁኔታ ላይ እንደሚጥል ገልጸዋል።

“ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግን አላውቃቸውም እስካሁን አልተገናኘንም ነገርግን ላገኛቸው እፈልጋለሁ “ ሲሉ አሰልጣኝ ቪቶር ብሩኖ ተናግረዋል።

ፖርቹጋል ውስጥ መሸነፍ ለአሰልጣኝ አስቸጋሪ መሆኑን የገለፁት አሰልጣኝ ቪቶር ብሩኖ “ እዚህ አንድ ጨዋታ ከተሸነፍክ ሞትን ትጋፈጣለህ “ ሲሉ ገልጸዋል።

" ብዙ ሰው ማንችስተር ዩናይትድ የሚገጥመን በመጥፎ ሁኔታ ላይ ሆኖ ነው ብሎ ያስባል ነገርግን እነሱን ማሳነሰ ትልቅ ስህተት ነው የምናወራው በታላቅ ደረጃ ስላሉ ተጨዋቾች ነው።" ቪቶር ብሩኖ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
መቻል ድል አድርገዋል !

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር መቻል ከወላይታ ድቻ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።

የመቻልን የማሸነፊያ ግቦች ምንይሉ ወንድሙ ፣ በረከት ደስታ እና ሽመልስ በቀለ ከመረብ ሲያሳርፉ ለወላይታ ድቻ ቴዎድሮስ ታፈሰ አስቆጥሯል።

የሊግ ደረጃቸው ?

2️⃣ኛ መቻል :- 6 ነጥብ

1️⃣4️⃣ኛ ወላይታ ድቻ :- 3 ነጥብ

ቀጣይ መርሐግብር ምን ይመስላል ?

እሁድ መቐለ 70 እንደርታ ከ መቻል

ማክሰኞ ⏩️ ወላይታ ድቻ ኢትዮጵያ ቡና

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የጨዋታ አሰላለፎች !

4:00 አስቶን ቪላ ከ ባየር ሙኒክ

4:00 ሊል ከ ሪያል ማድሪድ

4:00 ሊቨርፑል ከ ቦሎኛ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
“ ተጨዋቾቹ በጣም ተበሳጭተዋል “ ቴንሀግ

የማንችስተር ዩናይትዱ ዋና አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ተጨዋቾቻቸው ወደ ትክክለኛው መንገድ መመለስ ያውቁበታል ሲሉ ያላቸውን እምነት ገልጸዋል።

ከቶተንሀም ሽንፈት በኋላ ተጨዋቾቹ “ በጣም ተበሳጭተዋል “ ያሉት አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ሁኔታቸው የተለመደ መሆኑን ተናግረዋል።

“ ተጨዋቾቹን አውቃቸዋለሁ ይህንን የመቋቋም ችሎታ አላቸው እንዲሁም እንዴት ወደ ትክክለኛው መንገድ እንደሚመለሱ ያውቁበታል “ ሲሉ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
አስቶን ቪላ ዋንጫቸውን ያስመለክታሉ !

አስቶን ቪላ ከባየር ሙኒክ ጋር ከሚያደርጉት ጨዋታ በፊት የስታዲየሙ መውጫ ላይ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ዋንጫቸውን ማስቀመጣቸው ተገልጿል።

አስቶን ቪላ ከአርባ አንድ አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ምሽት በስታዲየማቸው ቪላ ፓርክ ያሳልፋሉ።

የአስቶን ቪላው አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ ባየር ሙኒክን ሁለት የተለያዩ ክለቦችን እየመሩ ማሸነፍ ችለዋል።

አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ ዛሬ ምሽት ድል የሚያደርጉ ከሆነ ከሶስት የተለያዩ ክለቦች ጋር በመሆን ባየር ሙኒክን በማሸነፍ ከጆዜ ሞሪንሆ ጋር ይስተካከላሉ።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
11 '

ሊቨርፑል 1-0 ቦሎኛ

ማክ አሊስተር

አስቶን ቪላ 0-0 ባየር ሙኒክ

ሊል 0-0 ሪያል ማድሪድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
26 '

አስቶን ቪላ 0-0 ባየር ሙኒክ

ሊቨርፑል 1-0 ቦሎኛ

ማክ አሊስተር

ሊል 0-0 ሪያል ማድሪድ

ቤኔፊካ 1-0 አትሌቲኮ ማድሪድ

አክቱርኮግሉ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
36 '

ሌፕዚግ 1-0 ጁቬንቱስ

ሴስኮ

አስቶን ቪላ 0-0 ባየር ሙኒክ

ሊቨርፑል 1-0 ቦሎኛ

ማክ አሊስተር

ሊል 0-0 ሪያል ማድሪድ

ቤኔፊካ 1-0 አትሌቲኮ ማድሪድ

አክቱርኮግሉ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
64 '

ሊል 1 - 0 ሪያል ማድሪድ

ዴቪድ

ሌፕዚግ 1-1 ጁቬንቱስ

ሴስኮ       ቭላሆቪች

አስቶን ቪላ 0-0 ባየር ሙኒክ

ሊቨርፑል 1-0 ቦሎኛ

ማክ አሊስተር

ቤኔፊካ 2-0 አትሌቲኮ ማድሪድ

አክቱርኮግሉ
ዲማሪያ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
73 '

ሊቨርፑል 2-0 ቦሎኛ

ማክ አሊስተር
ሳላህ

ሊል 1 - 0 ሪያል ማድሪድ

ዴቪድ

ሌፕዚግ 2-2 ጁቬንቱስ

ሴስኮ       ቭላሆቪች

አስቶን ቪላ 0-0 ባየር ሙኒክ

ቤኔፊካ 2-0 አትሌቲኮ ማድሪድ

አክቱርኮግሉ
ዲማሪያ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
78 '

አስቶን ቪላ 1-0 ባየር ሙኒክ

ዱራን

ሊቨርፑል 2-0 ቦሎኛ

ማክ አሊስተር
ሳላህ

ሊል 1 - 0 ሪያል ማድሪድ

ዴቪድ

ሌፕዚግ 2-2 ጁቬንቱስ

ሴስኮ         ቭላሆቪች

ቤኔፊካ 3-0 አትሌቲኮ ማድሪድ

አክቱርኮግሉ
ዲማሪያ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
90 '

አስቶን ቪላ 1-0 ባየር ሙኒክ

ዱራን

ሊቨርፑል 2-0 ቦሎኛ

ማክ አሊስተር
ሳላህ

ሊል 1 - 0 ሪያል ማድሪድ

ዴቪድ

ሌፕዚግ 2-3 ጁቬንቱስ

ሴስኮ         ቭላሆቪች
ኮንሴካኦ

ቤኔፊካ 4-0 አትሌቲኮ ማድሪድ

አክቱርኮግሉ
ዲማሪያ
ባህ
ኮቹ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
2024/10/05 05:26:55
Back to Top
HTML Embed Code: