Telegram Web Link
የጨዋታ አሰላለፎች !

11:00 አርሰናል ከ ሌስተር ሲቲ

11:00 ቼልሲ ከ ብራይተን

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
70 ' ኒውካስል ዩናይትድ 1 - 1 ማንችስተር ሲቲ

       አንቶኒ ጎርደን               ቫርድዮል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
80 ' ኒውካስል ዩናይትድ 1 - 1 ማንችስተር ሲቲ

       አንቶኒ ጎርደን               ቫርድዮል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
90 ' ኒውካስል ዩናይትድ 1 - 1 ማንችስተር ሲቲ

       አንቶኒ ጎርደን               ቫርድዮል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ማንችስተር ሲቲ ነጥብ ጥሏል !

በስድስተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንችስተር ሲቲ ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።

የማንችስተር ሲቲን ግብ ዮሽኮ ቫርዲዮል ከመረብ ማሳረፍ ሲችል አንቶኒ ጎርደን በፍጹም ቅጣት ምት ኒውካስልን አቻ አድርጓል።

ማንችስተር ሲቲ በተከታታይ ሁለት የሊግ ጨዋታዎች ነጥብ ተጋርቶ ወጥቷል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

1️⃣ኛ ማንችስተር ሲቲ :- 14 ነጥብ
5️⃣ኛ ኒውካስል ዩናይትድ :- 11 ነጥብ

ቀጣይ ጨዋታቸው ምን ይመስላል ?

ቅዳሜ ኤቨርተን ከ ኒውካስል

ቅዳሜ ማንችስተር ሲቲ ከ ፉልሀም

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
" በጣም ጥሩ ተጫውተናል " ጋርዲዮላ

የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ቡድናቸው በኒውካስል ዩናይትድ ጨዋታ ጥሩ እንቅስቃሴ ማድረጉን ገልጸዋል።

“ እንደ አጠቃላይ ጥሩ ተጫውተናል ኒውካስል ዩናይትድ በጥሩ ሁኔታ ተከላክለዋል “ ሲሉ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ተናግረዋል።

" ስህተት ሰርተን አቻ ሆነናል ከፍፁም ቅጣት ምት ጎሉ በኋላ ኒውካስል የተሻለ ነበር ነገርግን ወደ ጨዋታው ከተመለስን በኋላ የማሸነፍ እድል ነበረን።" ጋርዲዮላ

ኤርሊንግ ሀላንድ እግሩ ላይ መገጫጨት አጋጥሞት ጨዋታውን እንደጨረሰ እና ሁኔታው በቀጣይ እንደሚታይ ፔፕ ጋርዲዮላ አያይዘው ገልጸዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ተጀምሯል

አርሰናል 0-0 ሌስተር ሲቲ

ቼልሲ 0-0 ብራይተን

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
8 '

ቼልሲ 0-1 ብራይተን

ሩተር

አርሰናል 0-0 ሌስተር ሲቲ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
15 '

ቼልሲ 0-1 ብራይተን

             ሩተር

አርሰናል 0-0 ሌስተር ሲቲ

ኤቨርተን 0-1 ክሪስታል ፓላስ

ጉሂ

ብሬንትፎርድ 1-0 ዌስትሀም

ምቤሞ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
20 '

አርሰናል 1-0 ሌስተር ሲቲ

ማርቲኔሊ

ቼልሲ 0-1 ብራይተን

             ሩተር

ኤቨርተን 0-1 ክሪስታል ፓላስ

              ጉሂ

ብሬንትፎርድ 1-0 ዌስትሀም

ምቤሞ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
22 '

ቼልሲ 1 - 1 ብራይተን

ፓልመር             ሩተር

አርሰናል 1-0 ሌስተር ሲቲ

ማርቲኔሊ

ኤቨርተን 0-1 ክሪስታል ፓላስ

              ጉሂ

ብሬንትፎርድ 1-0 ዌስትሀም

ምቤሞ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
28 '

ቼልሲ 2 - 1 ብራይተን

ፓልመር             ሩተር

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
31 '

ቼልሲ 3 - 1 ብራይተን

ፓልመር             ሩተር

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
34 '

ቼልሲ 3 - 2 ብራይተን

ፓልመር             ሩተር
ባሌባ

አርሰናል 1-0 ሌስተር ሲቲ

ማርቲኔሊ

ኤቨርተን 0-1 ክሪስታል ፓላስ

              ጉሂ

ብሬንትፎርድ 1-0 ዌስትሀም

ምቤሞ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
41 '

ቼልሲ 4 - 2 ብራይተን

ፓልመር             ሩተር
                                        ባሌባ

አርሰናል 1-0 ሌስተር ሲቲ

ማርቲኔሊ

ኤቨርተን 0-1 ክሪስታል ፓላስ

              ጉሂ

ብሬንትፎርድ 1-0 ዌስትሀም

ምቤሞ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#TikvahGoal

የጨዋታዎቹን አጫጭር ቪዲዮች እና ጎሎች በጎል ቻናላችን መመልከት ይችላሉ።

የጎል ቻናላችን 👉 https://www.tg-me.com/+rbdEU4UaEdQxYWFk

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
45'

አርሰናል 2-0 ሌስተር ሲቲ

ማርቲኔሊ
ትሮሳርድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
2024/09/30 14:15:42
Back to Top
HTML Embed Code: