Telegram Web Link
26 '

ኤሲ ሚላን 1 - 1 ሊቨርፑል

ፑልሲች ኮናቴ


ማንችስተር ዩናይትድ 1-0 ባርንስሌይ ( ካራባኦ ካፕ )

ራሽፎርድ

ባየር ሙኒክ 1 - 0 ዲናሞ ዛግሬብ

ኬን

ሪያል ማድሪድ 0 - 0 ስቱትጋርት

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#TkvahGoal

በአሁን ሰዓት እየተካሄዱ የሚገኙ ጨዋታዎች ጎሎች እና አጫጭር ቪዲዮች በጎል ቻናላችን መመልከት ይችላሉ።

የጎል ቻናላችን 👉 https://www.tg-me.com/+rbdEU4UaEdQxYWFk

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
35 '

ማንችስተር ዩናይትድ 2-0 ባርንስሌይ ( ካራባኦ ካፕ )

ራሽፎርድ
አንቶኒ

ሪያል ማድሪድ 0 - 0 ስቱትጋርት

ኤሲ ሚላን 1 - 1 ሊቨርፑል

ፑልሲች        ኮናቴ

ባየር ሙኒክ 2 - 0 ዲናሞ ዛግሬብ

ኬን
ጉሬሮ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
43 '

ኤሲ ሚላን 1 - 2 ሊቨርፑል

ፑልሲች        ኮናቴ
ቫን ዳይክ

ማንችስተር ዩናይትድ 2-0 ባርንስሌይ ( ካራባኦ ካፕ )

ራሽፎርድ
አንቶኒ

ሪያል ማድሪድ 0 - 0 ስቱትጋርት

ባየር ሙኒክ 3 - 0 ዲናሞ ዛግሬብ

ኬን
ጉሬሮ
ኦሊሴ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
45 '

ማንችስተር ዩናይትድ 3-0 ባርንስሌይ ( ካራባኦ ካፕ )

ራሽፎርድ
አንቶኒ
ጋርናቾ

ኤሲ ሚላን 1 - 2 ሊቨርፑል

ፑልሲች         ኮናቴ
                           ቫን ዳይክ

ሪያል ማድሪድ 0 - 0 ስቱትጋርት

ባየር ሙኒክ 3 - 0 ዲናሞ ዛግሬብ

ኬን
ጉሬሮ
ኦሊሴ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#እረፍት

ማንችስተር ዩናይትድ 3-0 ባርንስሌይ ( ካራባኦ ካፕ )

ራሽፎርድ
አንቶኒ
ጋርናቾ

ኤሲ ሚላን 1 - 2 ሊቨርፑል

ፑልሲች         ኮናቴ
                           ቫን ዳይክ

ሪያል ማድሪድ 0 - 0 ስቱትጋርት

ባየር ሙኒክ 3 - 0 ዲናሞ ዛግሬብ

ኬን
ጉሬሮ
ኦሊሴ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
46 '

ሪያል ማድሪድ 1 - 0 ስቱትጋርት

ምባፔ

ማንችስተር ዩናይትድ 4-0 ባርንስሌይ ( ካራባኦ ካፕ )

ራሽፎርድ
አንቶኒ
ጋርናቾ

ኤሲ ሚላን 1 - 2 ሊቨርፑል

ፑልሲች         ኮናቴ
                           ቫን ዳይክ

ባየር ሙኒክ 3 - 1 ዲናሞ ዛግሬብ

ኬን
ጉሬሮ
ኦሊሴ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
63 '

ማንችስተር ዩናይትድ 5-0 ባርንስሌይ ( ካራባኦ ካፕ )

  ራሽፎርድ
አንቶኒ
ጋርናቾ

ሪያል ማድሪድ 1 - 0 ስቱትጋርት

ምባፔ

ኤሲ ሚላን 1 - 2 ሊቨርፑል

ፑልሲች         ኮናቴ
                           ቫን ዳይክ

ባየር ሙኒክ 4 - 2 ዲናሞ ዛግሬብ

ኬን
ጉሬሮ
ኦሊሴ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
67 '

ሪያል ማድሪድ 1 - 1 ስቱትጋርት

ምባፔ ኡንዳቭ

ባየር ሙኒክ 5 - 2 ዲናሞ ዛግሬብ

ኬን
ጉሬሮ
ኦሊሴ

ማንችስተር ዩናይትድ 5-0 ባርንስሌይ ( ካራባኦ ካፕ )

  ራሽፎርድ
አንቶኒ
ጋርናቾ

ኤሲ ሚላን 1 - 2 ሊቨርፑል

ፑልሲች         ኮናቴ
                           ቫን ዳይክ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
64 '

ኤሲ ሚላን 1 - 3 ሊቨርፑል

ፑልሲች         ኮናቴ
                           ቫን ዳይክ
                            ስቦዝላይ

ሪያል ማድሪድ 1 - 1 ስቱትጋርት

ምባፔ        ኡንዳቭ

ባየር ሙኒክ 6 - 2 ዲናሞ ዛግሬብ

ኬን
ጉሬሮ
ኦሊሴ

ማንችስተር ዩናይትድ 5-0 ባርንስሌይ ( ካራባኦ ካፕ )

  ራሽፎርድ
አንቶኒ
ጋርናቾ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
84 '

ማንችስተር ዩናይትድ 7-0 ባርንስሌይ ( ካራባኦ ካፕ )

  ራሽፎርድ
አንቶኒ
ጋርናቾ
ኤሪክሰን

ኤሲ ሚላን 1 - 3 ሊቨርፑል

ፑልሲች         ኮናቴ
                           ቫን ዳይክ
                            ስቦዝላይ

ሪያል ማድሪድ 2 - 1 ስቱትጋርት

ምባፔ        ኡንዳቭ
ሩዲገር

ባየር ሙኒክ 7 - 2 ዲናሞ ዛግሬብ

ኬን
ጉሬሮ
ኦሊሴ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ዩናይትድ በሰፊ የግብ ልዩነት አሸነፈ !

በእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ ሶስተኛ ዙር ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድ ከባርንስሌይ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 7ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

የማንችስተር ዩናይትድን የማሸነፊያ ግቦች ማርከስ ራሽፎርድ 2x ፣ አሌሀንድሮ ጋርናቾ 2x ፣ ክርስቲያን ኤሪክሰን 2x እና አንቶኒ አስቆጥረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ተጠናቀቀ

ባየር ሙኒክ 9 - 2 ዲናሞ ዛግሬብ

ኬን
ጉሬሮ
ኦሊሴ
ሳኔ
ጎሬዝካ

ኤሲ ሚላን 1 - 3 ሊቨርፑል

ፑልሲች         ኮናቴ
                           ቫን ዳይክ
                            ስቦዝላይ

ሪያል ማድሪድ 3 - 1 ስቱትጋርት

ምባፔ        ኡንዳቭ
ሩዲገር
ኤንድሪክ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#UCL

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ ባየር ሙኒክ ፣ ሪያል ማድሪድ እና ሊቨርፑል ተጋጣሚዎቻቸውን መርታት ችለዋል።

ሪያል ማድሪድ ከስቱትጋርት ጋር ያደረገውን ጨዋታ በኪሊያን ምባፔ ፣ ሩዲገር እና ኤንድሪክ ግቦች 3ለ1 ማሸነፍ ችሏል።

ሊቨርፑል በበኩሉ ኤሲ ሚላንን 3ለ1 ሲያሸንፍ የማሸነፊያ ግቦችን ቫን ዳይክ ፣ ኮናቴ እና ስቦዝላይ አስቆጥረዋል ለኤሲ ሚላን ፑልሲች ከመረብ አሳርፏል።

የጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ ከዲናሞ ዛግሬብ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 9ለ2 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

ለባየር ሙኒክ የማሸነፊያ ግቦችን ሀሪ ኬን 4x ፣ ኦሊሴ 2x ፣ ጉሬሮ ፣ ሌሮይ ሳኔ እና ጎሬዝካ አስቆጥረዋል።

በሌላ የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ስፖርቲንግ ሊስበን ሊልን 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
“ በምሽቱ ውጤት ደስተኛ ነን “ ቴን ሀግ

ትላንት ምሽት በሰፊ የግብ ልዩነት ያሸነፉት ዩናይትድ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ ምሽቱን “ የተሳካ ምሽት “ ሲሉ ገልፀውታል።

ያቀዱትን በምሽቱ የካራባኦ ድል ማሳካታቸውን የገለፁት ቴን ሀግ “ ያቀድነውን አሳክተናል ፣ ደጋፊዎቻችንንም አዝናንተናል ደስተኞች ነን “ ብለዋል።

በዘንድሮው የውድድር ዓመት ትልቅ ነገር የማሳካት እቅድ አለን ፣ ጠንክረን መስራት ይኖርብናል። “ ቴን ሀግ

በምሽቱ ጨዋታ ስለ ቡድናቸው ጎል ማግባት የተናገሩት ቴን ሀግ “ ከማርከስ ራሽፎርድ በተጨማሪ ሁሉም የቡድን አባለት ጎል የማግባት ከፍተኛ ፍላጎት አላቸው “ ብለዋል።

በጨዋታዎቹ አዳዲስ ተጫዋቾችን ሊጠቀሙ እንደሚችሉ ፍንጭ የሰጡት ቴን ሀግ “ በእንያንዳንዱ ጨዋታ መጀመር የሚችሉ ከአስራ አንድ በላይ ተጫዋቾች አሉን ብለዋል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
“ ለማድሪድ መጫወት ክብር ነው “ ሩዲገር

በትላንት ምሽት የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ቡድኑን መሪ ያደረገች ግብ ያስቆጠረው ሩዲገር ለማድሪድ በመጫወቱ ክብር እንደሚሰማው ገልፆል።

“ ለማድሪድ መጫወት ክብር ነው ፣ በአንድ እግሬ እንኳ ለሪያል ማድሪድ መጫወት ካለብኝ አደርገዋለሁ “ ሲል ከምሽቱ ጨዋታ በኃላ ተናግሯል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
የዛሬ ተጠባቂ መርሐ ግብሮች !

1:45 ቦሎኛ ከ ሻክታር ዶኔስክ

1:45 ስፓርታ ፕራ ከ ሳልዝበርግ

4:00 ማንችስተር ሲቲ ከ ኢንተር ሚላን

4:00 ክለብ ብሩጅ ከ ዶርትመንድ

4:00 ፒኤስጂ ከ ጂሮና

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
2024/09/30 21:25:56
Back to Top
HTML Embed Code: