Telegram Web Link
አንዲ ካሮል የአራተኛ ሊግ ክለብ ሊቀላቀል ነው !

የቀድሞ የሊቨርፑል እና ኒውካስል ዩናይትድ የፊት መስመር አጥቂ አንዲ ካሮል በፈረንሳይ አራተኛ ሊግ ለሚወዳደረው ቦርዶ ለመፈረም መቃረቡ ተገልጿል።

የ 35ዓመቱ አንዲ ካሮል ከፈረንሳይ ሁለተኛ ሊግ ክለብ አምዬንስ ቦርዶን ለመቀላቀል ከስምምነት መድረሱን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

የስድስት ጊዜ የፈረንሳይ ሊግ አሸናፊው ቦርዶ በገጠመው ከፍተኛ የገንዘብ ችግር ምክንያት ወደ ፈረንሳይ አራተኛ ሊግ ለመውረድ መገደዱ አይዘነጋም።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
22 '

ጁቬንቱስ 1-0 ፒኤስቪ

ይልዲዝ

ያንግ ቦይስ 0-0 አስቶን ቪላ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
27 '

ጁቬንቱስ 2-0 ፒኤስቪ

ይልዲዝ
ማኬና

ያንግ ቦይስ 0-1 አስቶን ቪላ

ቴሌማንስ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
45 '

ጁቬንቱስ 2-0 ፒኤስቪ

ይልዲዝ
ማኬና

ያንግ ቦይስ 0-2 አስቶን ቪላ

                 ቴሌማንስ
ራምሴይ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#እረፍት

ጁቬንቱስ 2-0 ፒኤስቪ

ይልዲዝ
ማኬና

ያንግ ቦይስ 0-2 አስቶን ቪላ

                 ቴሌማንስ
                 ራምሴይ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የጨዋታ አሰላለፎች !

4:00 ኤሲ ሚላን ከ ሊቨርፑል

4:00 ባየር ሙኒክ ከ ዳይናሞ ዛግሬብ

4:00 ሪያል ማድሪድ ከ ስቱትጋርት

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
63 '

ጁቬንቱስ 3-0 ፒኤስቪ

ይልዲዝ
ማኬና
ጎንዛሌዝ

ያንግ ቦይስ 0-2 አስቶን ቪላ

                 ቴሌማንስ
                 ራምሴይ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የጨዋታ አሰላለፍ !

4:00 ማንችስተር ዩናይትድ ከ ባርንስሌይ ( ካራባኦ ካፕ )

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
85 '

ጁቬንቱስ 3-0 ፒኤስቪ

ይልዲዝ
ማኬና
ጎንዛሌዝ

ያንግ ቦይስ 0-2 አስቶን ቪላ

                 ቴሌማንስ
                 ራምሴይ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
87 '

ያንግ ቦይስ 0-3 አስቶን ቪላ

                 ቴሌማንስ
                 ራምሴይ
ኦናና

ጁቬንቱስ 3-0 ፒኤስቪ

ይልዲዝ
ማኬና
ጎንዛሌዝ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#UCL

የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የ 2024/25 የውድድር ዘመን በአዲስ አቀራረብ ከደቂቃዎች በፊት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ጅማሮውን አድርጓል።

ጁቬንቱስ ፒኤስቪ አይንዶቨንን 3ለ1 በሆነ ውጤት ሲያሸንፍ አስቶን ቪላ ያንግ ቦያስን 3ለ0 መርታት ችሏል።

የጁቬንቱስን የማሸነፊያ ግቦች ከናን ይልዲዝ ፣ ዌስቶን ማኪን እና ኒኮላስ ጎንዛሌዝ አስቆጥረዋል።

ለአስቶን ቪላ ግቦችን ዩሪ ቴሌማንስ ፣ ጃኮብ ራምሴይ እና አማዱ ኦናና ማስቆጠር ችለዋል።

አስቶን ቪላ ከአርባ ሁለት አመታት በኋላ የመጀመሪያ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ድሉን አሳክቷል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ተጀመረ

ኤሲ ሚላን 0 - 0 ሊቨርፑል

ባየር ሙኒክ 0 - 0 ዲናሞ ዛግሬብ

ሪያል ማድሪድ 0 - 0 ስቱትጋርት

ማንችስተር ዩናይትድ 0-0 ባርንስሌይ ( ካራባኦ ካፕ )

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
4 '

ኤሲ ሚላን 1 - 0 ሊቨርፑል

ፑልሲች

ባየር ሙኒክ 0 - 0 ዲናሞ ዛግሬብ

ሪያል ማድሪድ 0 - 0 ስቱትጋርት

ማንችስተር ዩናይትድ 0-0 ባርንስሌይ ( ካራባኦ ካፕ )

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
16 '

ማንችስተር ዩናይትድ 1-0 ባርንስሌይ ( ካራባኦ ካፕ )

ራሽፎርድ

ኤሲ ሚላን 1 - 0 ሊቨርፑል

ፑልሲች

ባየር ሙኒክ 1 - 0 ዲናሞ ዛግሬብ

ኬን

ሪያል ማድሪድ 0 - 0 ስቱትጋርት

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
2024/09/30 23:35:20
Back to Top
HTML Embed Code: