Telegram Web Link
✈️ አውሮፓ እንሂድ

⚽️በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአውሮፓ ዋንጫ ሊጀመር ነው! በጀርመን የሚደረጉትን ደማቅ ጨዋታዎችን በቀጥታ በዲኤስቲቪ ሱፐርስፖርት ይከታተሉ!

🏆የምትወዱዋቸውን የአውሮፓ ታላላቆችን ዋንጫ ፍልሚያ በወር 350 ብር!

የዲኤስቲቪ ዲኮደር በ1,999 ብር ከ1 ወር ነፃ ሜዳ ፓኬጅ ጋር ያገኛሉ።

የዲኤስቲቪ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን የMyDStv Telegram bot ሊንክ ይጫኑ!
👇
https://mydstv.onelink.me/vGln/eth2

#Euro2024 #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia
ሽመልስ በቀለ 1⃣8⃣ ገስት ሀውስ

በውቢቷ ሀዋሳ ቆይታዎ የት ለማረፍ አስበዋል ? ንፁህ እና በደንበኞቻችን ተወዳጅ በሆነው የእንግዳ ማረፊያችን መጥተው የእረፍት ጊዜውን ያሳልፉ።

እንግዶቻችንን ተቀበልን ለእይታ ሳቢ በሆነው የእንግዳ ማረፊያችን ማስተናገድ ከጀመርን አመታትን አስቆጥረናል።

አድራሻችን :- ሀዋሳ አርቴፍሻል ስታዲየም መንገድ ላይ ያገኙናል።

ለተጨማሪ መረጃ እና ለትዕዛዝዎ ይደውሉልን :- 0928684848

#ShemelesBekele18
ቪንሰስ ጁኒየር የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተባለ !

በሪያል ማድሪድ አሸናፊነት የተጠናቀቀው የ2023/24 የውድድር አመት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ይፋ ተደርጓል።

በዚህም መሰረት ብራዚላዊው የሪያል ማድሪድ የፊት መስመር ተጨዋች ቪንሰስ ጁኒየር የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ መመረጥ ችሏል።

ቪንሰስ ጁኒየር በውድድር አመቱ ስድስት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግብ ማስቆጠር ችሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
ቪንሰስ ጁኒየር የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተባለ ! በሪያል ማድሪድ አሸናፊነት የተጠናቀቀው የ2023/24 የውድድር አመት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ይፋ ተደርጓል። በዚህም መሰረት ብራዚላዊው የሪያል ማድሪድ የፊት መስመር ተጨዋች ቪንሰስ ጁኒየር የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ መመረጥ ችሏል። ቪንሰስ ጁኒየር በውድድር አመቱ ስድስት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ…
ቤሊንግሀም የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች ተባለ !

የ2023/24 የውድድር አመት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች ይፋ ተደርጓል።

በዚህም መሰረት በእንግሊዛዊው የሪያል ማድሪድ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ጁድ ቤሊንግሀም የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች ተብሎ መመረጥ ችሏል።

ጁድ ቤሊንግሀም በውድድር አመቱ ለሪያል ማድሪድ አራት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግብ አስቆጥሮ አምስት ለግብ የሆኑ ኳሶች አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
ቤሊንግሀም የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች ተባለ ! የ2023/24 የውድድር አመት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች ይፋ ተደርጓል። በዚህም መሰረት በእንግሊዛዊው የሪያል ማድሪድ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ጁድ ቤሊንግሀም የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች ተብሎ መመረጥ ችሏል። ጁድ ቤሊንግሀም በውድድር አመቱ ለሪያል ማድሪድ አራት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግብ አስቆጥሮ…
የአመቱ ምርጥ አስራ አንድ ስብስብ ታወቀ !

የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የ2023/24 የውድድር አመት የአመቱ ምርጥ አስራ አንድ ስብስብ ይፋ ተደርጓል።

የሻምፒየንስ ሊጉ አሸናፊ ሪያል ማድሪድ አራት ተጨዋቾች በአመቱ ምርጥ አስራ አንድ ውስጥ መካተት ችለዋል።

የፍፃሜ ተፋላሚው ቦርስያ ዶርትመንድ በበኩሉ በተመሳሳይ አራት ተጨዋቾችን በአመቱ ምርጥ አስራ አንድ ውስጥ ማካተት ችሏል።

ሙሉ ስብስቡ ከላይ በምስሉ ላይ ተያይዟል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
ማድሪድ የምባፔን ዝውውር ይፋ ሊያደርጉ ነው ! ሪያል ማድሪድ ፈረንሳዊውን የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔን ከፒኤስጂ በነፃ ዝውውር ማስፈረማቸውን ዛሬ ወይም በሚቀጥሉት ቀናት በይፋ  እንደሚያሳውቁ ተገልጿል። በቅርቡ ፒኤስጂን ከሰባት አመት በኋላ እንደሚለቅ ይፋ ያደረገው ኪሊያን ምባፔ ለሪያል ማድሪድ የአምስት አመት ኮንትራት መፈረሙን ለክለቡ ቅርበት ያላቸው ምንጮች አረጋግጠዋል። ኪሊያን ምባፔ…
" ዛሬ ምሽት ይፋ ይደረጋል " ምባፔ

ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ የላሊጋውን ክለብ ሪያል ማድሪድ መቀላቀሉ ዛሬ ምሽት ይፋ እንደሚደረግ አረጋግጧል።

ከፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር የተነጋገረው ኪሊያን ምባፔ ስለ ዝውውሩ ጥያቄ አቅርበውለት " ዛሬ ምሽት ይፋ ይደረጋል " ሲል ምላሽ ሰጥቷል።

ተጨዋቹ በሪያል ማድሪድ ቤት የአምስት አመት ኮንትራት መፈረሙ ቀደም ብሎ መዘገቡ አይዘነጋም።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
አስቶን ቪላ ሮስ ባርክሌይን ማስፈረም ይፈልጋል ! አስቶን ቪላ እንግሊዛዊውን የመሐል ሜዳ ተጨዋች ሮስ ባርክሌይ ወደ ሻምፒዮን ሽፑ ከወረደው ሉተን ታውን ለማስፈረም ንግግር ላይ መሆናቸው ተዘግቧል። ከሉተን ታውን ጋር በግሉ ጥሩ የሚባል የውድድር አመት ማሳለፍ የቻለው ሮስ ባርክሌይ አስቶን ቪላን መቀላቀል እንደሚፈልግ ተገልጿል። የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊው ክለብ አስቶን ቪላ ሮስ ባርክሌይ…
አስቶን ቪላ ባርክሌይን ለማስፈረም ተስማማ !

አስቶን ቪላ እንግሊዛዊውን የመሐል ሜዳ ተጨዋች ሮስ ባርክሌይ ወደ ሻምፒዮን ሽፑ ከወረደው ክለብ ሉተን ታውን ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል።

አስቶን ቪላ ከሉተን ታውን ጋር በግሉ ጥሩ የሚባል የውድድር አመት ማሳለፍ ለቻለው ሮስ ባርክሌይ አምስት ሚልዮን ፓውንድ ወጪ እንደሚያደርጉ ተነግሯል።

ተጨዋቹ በቀጣይ በአስቶን ቪላ የህክምና ምርመራውን በማድረግ ኮንትራቱን እንደሚፈረም ተዘግቧል።

በቀጣይ በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር የሚሳተፈው አስቶን ቪላ ሮስ ባርክሌይ ቡድኑን ለማጠናከር ትክክለኛው ተጨዋች ነው የሚል እምነት እንዳላቸው ተነግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
ቼልሲ አሰልጣኙን መቼ ያስተዋውቃል ? የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ጣልያናዊውን የሌስተር ሲቲ አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካን በሀላፊነት መሾማቸውን በዛሬው ዕለት በይፋ ያሳውቃሉ ተብሎ ይጠበቃል። አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ በሰማያዊዎቹ ቤት ለአንድ ተጨማሪ አመት የማራዘም አማራጭ ያካተተ የአምስት አመት ኮንትራት መፈረማቸው ተገልጿል። የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ተሳታፊው ሌስተር ሲቲ ከቼልሲ የአስር ሚልዮን…
ቼልሲ በይፋ አሰልጣኝ መሾሙን አሳወቀ !

የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ጣልያናዊውን የቀድም የሌስተር ሲቲ አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ በዋና አሰልጣኝነት መሾማቸውን ይፋ አድርገዋል።

አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ በሰማያዊዎቹ ቤት ለአንድ ተጨማሪ አመት የማራዘም አማራጭ ያካተተ የአምስት አመት ኮንትራት መፈረማቸው ተገልጿል።

በዚህ አመት ከአንድ የውድድር ዘመን የሻምፒዮን ሺፕ ቆይታ በኋላ ወደ እንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ያደገው ሌስተር ሲቲ ከቼልሲ የአስር ሚልዮን ፓውንድ የካሳ ክፍያ ማግኘታቸው ተነግሯል።

አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ወደ ቼልሲ ቤት የሚመጡት #ስድስት የራሳቸውን የአሰልጣኞች ቡድን በመያዝ መሆኑ ታውቋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
ቼልሲ በይፋ አሰልጣኝ መሾሙን አሳወቀ ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ጣልያናዊውን የቀድም የሌስተር ሲቲ አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ በዋና አሰልጣኝነት መሾማቸውን ይፋ አድርገዋል። አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ በሰማያዊዎቹ ቤት ለአንድ ተጨማሪ አመት የማራዘም አማራጭ ያካተተ የአምስት አመት ኮንትራት መፈረማቸው ተገልጿል። በዚህ አመት ከአንድ የውድድር ዘመን የሻምፒዮን ሺፕ ቆይታ በኋላ ወደ እንግሊዝ ፕርሚየር…
" ቼልሲን ማሰልጠን የሁሉም አሰልጣኝ ህልም ነው " ኢንዞ ማሬስካ

ሰማያዊዎቹን በሀላፊነት የተረከቡት ጣልያናዊው አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ከፊርማው በኋላ ቼልሲን የሚያክል ትልቅ ክለብ ማሰልጠን ህልማቸው መሆኑን ገልፀዋል።

" ቼልሲ በአለም ላይ ካሉ ትልቅ ክለቦች አንዱ ነው " ያሉት አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ " በዚህም ምክንያት ቼልሲን ማሰልጠን የሁሉም አሰልጣኝ ህልም ነው እድሉን በማግኘቴ ተደስቻለሁ " ሲሉ ተደምጠዋል።

ከባለተሰጥኦ የቼልሲ ተጨዋቾች ስብስብ ጋር ለመስራት " ጓጉቻለሁ " ያሉት አሰልጣኙ በቀጣይ የቼልሲ ባህል የሆነውን #ስኬት ለማስቀጠል እና ደጋፊውን ለማስደሰት እንሰራለን ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
Forwarded from WANAW SPORT
📢 እስከ ግንቦት 30 ብቻ የሚቆይ የሽያጭ ብስራት!

🔥 #እንዳያመልጥዎ፣ አሁኑኑ ይዘዙን!

📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ።

📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 09011382830910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ።

👉🏾 እንዲሁም በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ወይም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን።

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
TIKVAH-SPORT
" ቼልሲን ማሰልጠን የሁሉም አሰልጣኝ ህልም ነው " ኢንዞ ማሬስካ ሰማያዊዎቹን በሀላፊነት የተረከቡት ጣልያናዊው አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ከፊርማው በኋላ ቼልሲን የሚያክል ትልቅ ክለብ ማሰልጠን ህልማቸው መሆኑን ገልፀዋል። " ቼልሲ በአለም ላይ ካሉ ትልቅ ክለቦች አንዱ ነው " ያሉት አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ " በዚህም ምክንያት ቼልሲን ማሰልጠን የሁሉም አሰልጣኝ ህልም ነው እድሉን በማግኘቴ ተደስቻለሁ…
ቼልሲ ቀጣይ አመት ከአሰልጣኙ ምን ይጠብቃል ?

አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካን በሀላፊነት የሾሙት ቼልሲዎች በሚቀጥለው የውድድር ዘመን አሰልጣኙ ሊያሳኳቸው የሚገቧቸውን የመጀመሪያ ግቦች ማስቀመጣቸው ተገልጿል።

ጣልያናዊው አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ቼልሲን በሀላፊነት እየመሩ

- የሻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎ ቦታን ማግኘት

- ለኤፌ ካፕ እና ካራባኦ ካፕ ዋንጫዎች መፎካከር

- በኮንፈረንስ ሊግ ለዋንጫ መፎካከር

- ለአዲሱ የክለቦች አለም ዋንጫ መፎካከር የመጀመሪያ ግባቸው እንደሚሆን ተገልጿል።

አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ በበኩላቸው አሁን ያለው የቼልሲ የቡድን ስብስብ የአውሮፓ የሻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎ ቦታን ለማግኘት ከበቂ በላይ መሆኑን መግለፃቸው ተነግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
Photo
ፖርቹጋል ተጨዋቿ ከአውሮፓ ዋንጫ ውጪ ሆነ !

የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ጥሪ አቅርቦለት የነበረው የአል ናስር የመሐል ሜዳ ተጨዋች ኦታቪዮ በጉዳት ምክንያት ከአውሮፓ ዋንጫ ውድድር ውጪ መሆኑ ተገልጿል።

ይህንንም ተከትሎ በኦታቪዮ ምትክ የማንችስተር ሲቲው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ማቲውስ ኑኔስ ከፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ለአውሮፓ ዋንጫው ጥሪ እንደቀረበለት ተነግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ፋብዮ ግሮሶ በሀላፊነት ተሾመ !

የቀድሞው ጣልያናዊ ተጨዋች ፋብዮ ግሮሶ ወደ ጣልያን ሁለተኛ ሊግ የወረደው ሳሱሎ ዋና አሰልጣኝ በመሆን መሾሙ ይፋ ተደርጓል።

ጣልያን እ.ኤ.አ 2006 ፈረንሳይን በመለያ ምት አሸንፋ የዓለም ዋንጫን ስታሳካ የመጨረሻዋን መለያ ምት ማስቆጠር የቻለው ፋብዮ ግሮሶ በቅርቡ ሊዮንን በሀላፊነት ተረክቦ በሁለት ወራት መሰናበቱ አይዘነጋም።

ፋብዮ ግሮሶ በዚህ አመት አስራ ዘጠነኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ ወደ ሲሪ ቢ የወረደውን ሳሱሎ ለሁለት አመት ለማሰልጠን መስማማቱ ተገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
ማድሪድ የምባፔን ዝውውር ይፋ ሊያደርጉ ነው ! ሪያል ማድሪድ ፈረንሳዊውን የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔን ከፒኤስጂ በነፃ ዝውውር ማስፈረማቸውን ዛሬ ወይም በሚቀጥሉት ቀናት በይፋ  እንደሚያሳውቁ ተገልጿል። በቅርቡ ፒኤስጂን ከሰባት አመት በኋላ እንደሚለቅ ይፋ ያደረገው ኪሊያን ምባፔ ለሪያል ማድሪድ የአምስት አመት ኮንትራት መፈረሙን ለክለቡ ቅርበት ያላቸው ምንጮች አረጋግጠዋል። ኪሊያን ምባፔ…
ሪያል ማድሪድ ኪሊያን ምባፔን በይፋ አስፈረመ !

የስፔኑ ሀያል ክለብ ሪያል ማድሪድ ፈረንሳዊውን የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ ከፒኤስጂ በነፃ ዝውውር ማስፈረማቸውን ከደቂቃዎች በፊት ይፋ አድርገዋል።

የ 25ዓመቱ የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ ለሪያል ማድሪድ እስከ 2029 የውድድር ዘመን የሚያቆየውን የ#አምስት አመት ኮንትራት መፈረሙ ይፋ ሆኗል።

ኪሊያን ምባፔ ለሪያል ማድሪድ በመፈረሙ ምክንያት የፊርማ ጉርሻ በአምስት አመታት ተከፋፍሎ የሚከፈል 100 ሚልዮን ዩሮ እንደሚያገኝ ተገልጿል።

ኪሊያን ምባፔ በሪያል ማድሪድ ቤት የዘጠኝ ቁጥር ማልያ እንደሚለብስ ሲገለፅ በቀጣይ የሉካ ሞድሪችን አስር ቁጥር እንደሚረከብ ተዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
ሪያል ማድሪድ ኪሊያን ምባፔን በይፋ አስፈረመ ! የስፔኑ ሀያል ክለብ ሪያል ማድሪድ ፈረንሳዊውን የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ ከፒኤስጂ በነፃ ዝውውር ማስፈረማቸውን ከደቂቃዎች በፊት ይፋ አድርገዋል። የ 25ዓመቱ የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ ለሪያል ማድሪድ እስከ 2029 የውድድር ዘመን የሚያቆየውን የ#አምስት አመት ኮንትራት መፈረሙ ይፋ ሆኗል። ኪሊያን ምባፔ ለሪያል ማድሪድ በመፈረሙ…
" የአመታት ህልሜ እውን ሆኖልኛል " ምባፔ

ሪያል ማድሪድን በይፋ የተቀላቀለው ፈረንሳዊው ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ የአመታት ህልሙ እውን እንደሆነለት በማህበራዊ ትስስር ገፁ ባሰፈረው መልዕክት ገልጿል።

" ህልሜ እውን ሆኗል ለአመታት ሳልመው ለነበረው ሪያል ማድሪድ በመፈረሜ ከፍተኛ ደስታ እና ኩራት ተሰምቶኛል " ያለው ምባፔ በአሁን ሰዓት የሚሰማኝን ስሜት ለመግለጽ እቸገራለሁ ሜዳ ላይ እስክጀምር ጓጉቻለሁ ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ሳድዮ ማኔ ከሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ውጪ ሆነ !

ሴኔጋላዊው የአል ናስር የፊት መስመር ተጨዋች ሳዲዮ ማኔ በጉዳት ምክንያት ከሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ መሆኑ ተገልጿል።

ሳድዮ ማኔ ወደ ብሔራዊ ቡድኑ ከጉዳት ጋር መምጣቱን እና በተደረገለት ምርመራ ለጨዋታ ብቁ አለመሆኑ እንደተረጋገጠ የሴኔጋል እግርኳስ ፌዴሬሽን አሳውቋል።

ሴኔጋል በቀጣይ ከኮንጎ እና ሞሪታንያ ብሔራዊ ቡድኖች ጋር የአለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ጨዋታዋን የምታደርግ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ኦማሪ ፎርሰን ዩናይትድን ሊለቅ ነው !

የማንችስተር ዩናይትዱ ወጣት የፊት መስመር ተጨዋች ኦማሪ ፎርሰን በዚህ ክረምት ኮንትራቱ ሲጠናቀቅ ክለቡን ሊለቅ መሆኑ ተገልጿል።

በቅርቡ ለዋናው ቡድን ተሰልፎ በመጫወት ጥሩ እንቅስቃሴ ማሳየት የቻለው ኦማሪ ፎርሰን በነፃ ዝውውር ማንችስተር ዩናይትድን እንደሚለቅ ተነግሯል።

የ 19ዓመቱን የፊት መስመር አጥቂ ኦማሪ ፎርሰንን በነፃ ዝውውር ለማስፈረም በርካታ ክለቦች ፍላጎት እንዳላቸው ተዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
መልካም ዕድል!
ከፍ የተደረጉ ኦዶችን አይተዋል ? እንግዲያውስ ተወራረዱባቸው!
Austria - Serbia
ለተሻለ ውርርድ ቤቲካን ይጠቀሙ! አሁኑኑ Betika.et ላይ /በቴሌግራም ቦታችን - @BetikaETBot ይወራረዱ!
2024/10/04 15:32:57
Back to Top
HTML Embed Code: