Telegram Web Link
31 ' ማንችስተር ሲቲ 0 - 1 ማንችስተር ዩናይትድ

ጋርናቾ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
40 ' ማንችስተር ሲቲ 0 - 2 ማንችስተር ዩናይትድ

              ጋርናቾ
ማይኖ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የእረፍት ሰዓት !

በእንግሊዝ ኤፌ ካፕ ፍፃሜ ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድ ከማንችስተር ሲቲ ጋር እያደረጉ የሚገኙትን ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት እየመሩ ወደ መልበሻ ቤት አምርተዋል።

- ለማንችስተር ዩናይትድ ግቦችን ጋርናቾ እና ኮቢ ማይኖ ከመረብ አሳርፈዋል።

- በመጀመሪያው አጋማሽ ኮቢ ማይኖ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል።

የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ ማንችስተር ሲቲ 74% - 26% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
48 ' ማንችስተር ሲቲ 0 - 2 ማንችስተር ዩናይትድ

                                 ጋርናቾ
                                 ማይኖ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
56 ' ማንችስተር ሲቲ 0 - 2 ማንችስተር ዩናይትድ

                                 ጋርናቾ
                                 ማይኖ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
61 ' ማንችስተር ሲቲ 0 - 2 ማንችስተር ዩናይትድ

                                 ጋርናቾ
                                 ማይኖ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
70 ' ማንችስተር ሲቲ 0 - 2 ማንችስተር ዩናይትድ

                                 ጋርናቾ
                                 ማይኖ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
77 ' ማንችስተር ሲቲ 0 - 2 ማንችስተር ዩናይትድ

                                 ጋርናቾ
                                 ማይኖ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
86 ' ማንችስተር ሲቲ 0 - 2 ማንችስተር ዩናይትድ

                                 ጋርናቾ
                                 ማይኖ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
87 ' ማንችስተር ሲቲ 1 - 2 ማንችስተር ዩናይትድ

ዶኩ                    ጋርናቾ
                                 ማይኖ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
90+4 ' ማንችስተር ሲቲ 1 - 2 ማንችስተር ዩናይትድ

    ዶኩ                    ጋርናቾ
                                     ማይኖ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ማንችስተር ዩናይትድ ሻምፒዮን ሆኗል !

ማንችስተር ዩናይትድ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ያደረገውን የእንግሊዝ ኤፌ ካፕ ፍፃሜ ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሻምፒዮን መሆናቸውን አረጋግጠዋል።

በጨዋታው የማንችስተር ዩናይትድን የማሸነፊያ ግቦች አሌሀንድሮ ጋርናቾ እና ኮቢ ማይኖ ከመረብ ማሳረፍ ሲችሉ ጄርሚ ዶኩ ለማንችስተር ሲቲ አስቆጥሯል።

ማንችስተር ዩናይትድ በታሪኩ ለአስራ ሶስተኛ ጊዜ የእንግሊዝ ኤፌ ካፕ ውድድር አሸናፊ መሆናቸውን ማረጋገጥ ችለዋል።

በክለቡ የወደፊት ቆይታቸው ያልተረጋገጠው አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ማንችስተር ዩናይትድን እየመሩ #ሁለተኛ ዋንጫቸውን አሳክተዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
በአውሮፓ መድረክ የሚሳተፉ ክለቦች ተለይተዋል !

በሚቀጥለው የ2024/25 የውድድር አመት በአውሮፓ መድረክ የሚሳተፉ የእንግሊዝ ክለቦች ከምሽቱ የዩሮፓ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ በኋላ ተለይተው ታውቀዋል።

በዚህም መሰረት :-

- ሻምፒየንስ ሊግ :- ማንችስተር ሲቲ ፣ አርሰናል ፣ ሊቨርፑል እና አስቶን ቪላ

- ዩሮፓ ሊግ :- ማንችስተር ዩናይትድ እና ቶተንሀም

- ኮንፈረንስ ሊግ :- ቼልሲ

ማንችስተር ዩናይትድ ማሸነፉን ተከትሎ ቼልሲ በዩሮፓ ሊግ እንዲሁም ኒውካስል ዩናይትድ በኮንፈረንስ ሊግ መሳተፍ የሚያስችላቸውን እድል #ሳያገኙ ቀርተዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የ 2023/24 የእንግሊዝ ኤፌ ካፕ ሻምፒዮኖቹ ማንችስተር ዩናይትዶች የኤፌ ካፑን ዋንጫ በይፋ ተረክበዋል።

በጎል ቻናላችን በቪዲዮ መመልከት ይችላሉ።

የጎል ቻናላችን 👉
https://www.tg-me.com/+rbdEU4UaEdQxYWFk

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
" ጨዋታውን ተሸንፈናል " ጋርዲዮላ

የማንችስተር ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ከምሽቱ የፍፃሜ ጨዋታ በኋላ በሰጡት አስተያየት ለማንችስተር ዩናይትድ " እንኳን ደስ አላችሁ " ብለዋል።

በጨዋታው ምን እንደተፈጠረ የተጠየቁት አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ " ፍፃሜ ጨዋታውን ተሸንፈናል ለእነሱ እንኳን ደስ አላችሁ " በማለት ተናግረዋል።

ማንችስተር ዩናይትድ ጨዋታውን ያሸነፈው ከማንችስተር ሲቲ የተሻለ ተጫውቶ እንደሆነ አስተያየት የተጠየቁት አሰልጣኙ " የተሻለ አልነበረም " ሲል መልሰዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
2024/11/15 18:40:55
Back to Top
HTML Embed Code: