#TikvahGoal
የስፔን ላሊጋ ሻምፒዮኑ ሪያል ማድሪድ የዋንጫ ድላቸውን ወደሚያከብሩበት ታሪካዊ ቦታ ሴቤሌስ በማምራት ከደጋፊዎቻቸው ጋር አክብረዋል።
በክብረ በዓሉ ላይ ሻምፒዮኖቹ ምን አሉ ?
- ሮድሪጎ :- እዚህ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ አሁን ሁላችንም ተስፋ የምናደርገው ሻምፒየንስ ሊጉን ማሸነፍ ነው።
- ሉካ ሞድሪች :- በዚህ ድንቅ ጊዜ አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን ከሻምፒየንስ ሊግ በኋላ እንደምናገኝ ተስፋ አደርጋለሁ ሀላ ማድሪድ።
- ቪንሰስ :- ከጓደኛዬ ቤሊንግሀም ጋር ከደጋፊዎች ጋር እዚህ በመሆናችን ደስተኛ ነን ይህ ሻምፒየንስ ሊጉን እንድናሸንፍ ሀይል ይሰጠናል።
- ቤሊንግሀም :- ቪንሰስ ጁኒየር የአለም ምርጡ ተጨዋች ነው ፣ ሻምፒየንስ ሊጉን ለማሸነፍ ዝግጁ ሁኑ።
በቪዲዮ ለመመልከት የጎል ቻናላችንን መቀላቀል ይችላሉ።
የጎል ቻናላችን 👉 https://www.tg-me.com/+rbdEU4UaEdQxYWFk
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ሀድያ ሆሳዕና ድል አድርገዋል !
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሀያ አራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሀድያ ሆሳዕና ከሻሸመኔ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የሀድያ ሆሳዕናን የማሸነፊያ ግቦች ተመስገን ብርሀኑ 2x እና ደስታ ዋሚሾ ከመረብ ሲያሳርፉ ለሻሸመኔ ከተማ ገዛኸኝ ደሳለኝ አስቆጥሯል።
ሻሸመኔ ከተማ በውድድር አመቱ አስራ አምስተኛ ሽንፈታቸውን አስተናግደዋል።
የሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ምን ይመስላል ?
8️⃣ ሀድያ ሆሳዕና :- 34 ነጥብ
1️⃣5️⃣ ሻሸመኔ ከተማ :- 13 ነጥብ
ቀጣይ ጨዋታ ምን ይመስላል ?
እሁድ - ኢትዮጵያ ቡና ከ ሻሸመኔ ከተማ
ቅዳሜ - ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀድያ ሆሳዕና

" ለዩናይትድ አስቸጋሪ ቀን ነው " ጋሪ ኔቭል
በስካይ ስፖርት ተንታኝነት እያገለገለ የሚገኘው የቀድሞ የቀያይ ሴጣኖቹ ተጨዋች ጋሪ ኔቭል ዛሬ ቀኑ ለማንችስተር ዩናይትድ አስቸጋሪ እንደሚሆን ተናግሯል።
ከደቂቃዎች በኋላ ከሚጀምረው የአርሰናል እና ማንችስተር ዩናይትድ ጨዋታ በፊት አስተያየቱን የሰጠው ጋሪ ኔቭል " ቀኑ ለማንችስተር ዩናይትድ አስቸጋሪ ይሆናል ነገርግን በኦልድትራፎርድ እንግዳ ነገር ይፈጠራል " ብሏል።

#PremiereLeague
ፖርቹጋላዊው የማንችስተር ዩናይትድ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዘንድሮው የውድድር አመት በህመም እና ጉዳት ምክንያት አራተኛ ጨዋታው የሚያመልጠው ይሆናል።
ማንችስተር ዩናይትድን ያለ ፖርቹጋላዊው ተጨዋች ብሩኖ ፈርናንዴዝ ካደረጋቸው አራት ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው በአንዱ ብቻ ሲሆን በሁለቱ ተሸንፎ በአንዱ አቻ ተለያይቷል።

Forwarded from WANAW SPORT
🔊 ውብ የጂም ማሊያዎች ከ #ዋናው!
👉🏾 ለጂም እና ለሌሎች የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች የሚሆኑ ጥራት ያላቸው ማልያዎችን #ዋናው ስፖርት አቅርቦሎታል።
🛍 #ይምጡ፣ ይዘዙን፣ የሚፈልጉትን የጂም አልባሳት በሚፈልጉት መጠን ይውሰዱ!
📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ። ወይም ከሾላ ትንሽ አለፍ ብሎ፣ ከመገናኛ ወደ ሲግናል በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው ሱቃችንም ማግኘት ይችላሉ።
📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ።
👉🏾 እንዲሁም በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ወይም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን።
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear

" የምንጫወተው ለትልቅ ነገር ነው " አርቴታ
የመድፈኞቹ ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው የሚጫወተው ለትልቅ ነገር መሆኑን በመግለፅ ከኦልድትራፎርድ ስታዲየም ውጤት ይዞ መውጣት እንዳለበት አሳስበዋል።
" የምንጫወተው ለትልቅ ነገር ነው እንዲሁም ወደዚህ ስታዲየም መጥተን ማሸነፍ እንደምንችል ማረጋገጥ አለብን ዛሬ አሸንፈን በመጨረሻ ቀን ሊጉን የምናሸንፍበትን እድል መያዝ አለብን።"ሲሉ ሚኬል አርቴታ ተናግረዋል።

" ዩናይትዶች ነን ማንም ቢሆን ማሸነፍ አለብን " ኦናና
የማንችስተር ዩናይትዱ ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና ቡድናቸው ለሰኞው ምሽት ምላሽ ለማስጠት ትክክለኛው ቦታ ከደቂቃዎች በኋላ ሜዳ ላይ ነው በማለት ተናግሯል።
" እኛ ማንንም ብንገጥም ማሸነፍ አለብን ምክንያቱም ማንችስተር ዩናይትዶች ነን " የሚለው ኦናና " ሰኞ ለተፈጠረው ነገር ምላሽ ለመስጠት ትክክለኛው መንገድ ሜዳ ላይ ነው " ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የማንችስተር ዩናይትዱ ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና ቡድናቸው ለሰኞው ምሽት ምላሽ ለማስጠት ትክክለኛው ቦታ ከደቂቃዎች በኋላ ሜዳ ላይ ነው በማለት ተናግሯል።
" እኛ ማንንም ብንገጥም ማሸነፍ አለብን ምክንያቱም ማንችስተር ዩናይትዶች ነን " የሚለው ኦናና " ሰኞ ለተፈጠረው ነገር ምላሽ ለመስጠት ትክክለኛው መንገድ ሜዳ ላይ ነው " ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
" የምንጫወተው ለትልቅ ነገር ነው " አርቴታ የመድፈኞቹ ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው የሚጫወተው ለትልቅ ነገር መሆኑን በመግለፅ ከኦልድትራፎርድ ስታዲየም ውጤት ይዞ መውጣት እንዳለበት አሳስበዋል። " የምንጫወተው ለትልቅ ነገር ነው እንዲሁም ወደዚህ ስታዲየም መጥተን ማሸነፍ እንደምንችል ማረጋገጥ አለብን ዛሬ አሸንፈን በመጨረሻ ቀን ሊጉን የምናሸንፍበትን እድል መያዝ አለብን።"ሲሉ ሚኬል አርቴታ…
" ደፋር መሆን አለብን " ቴንሀግ
የቀያይ ሴጣኖቹ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ከደቂቃዎች በኋላ ከአርሰናል ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ ደፋር ቡድን እንደሚጠብቁ ገልጸዋል።
በዛሬው ጨዋታ ተባብሮ የሚሰራ ፣ ደፋር እና በቁጣ የሚጫወት ቡድን እጠብቃለሁ ያሉት ኤሪክ ቴንሀግ " አርሰናል ኳስ ሲይዝ ጠንካራ ቡድን ነው መሐል ላይ ፍልሚያውን ማሸነፍ አለብን " ብለዋል።