Telegram Web Link
የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች !

8:30 ፉልሀም ከ ማንችስተር ሲቲ

9:00 ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና

11:00 ኤቨርተን ከ ሼፍልድ

11:00 ኒውካስል ከ ብራይተን

11:0 ቶተንሀም ከ በርንሌይ

11:00 ዌስትሀም ከ ሉተን ታውን

12:00 ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ቡና

1:00 ናፖሊ ከ ቦሎኛ

1:30 ሜንዝ ከ ዶርትመንድ

1:30 ግራናዳ ከ ሪያል ማድሪድ

1:30 ኖቲንግሀም ከ ቼልሲ

3:45 ኤሲ ሚላን ከ ካግሊያሪ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የኒውካስል የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ታውቋል !

በአሰልጣኝ ኤዲ ሀው የሚመራው ኒውካስል ዩናይትድ የውድድር ዘመኑ ምርጥ ተጨዋቻቸውን ይፋ አድርገዋል።

በዚህም መሰረት እንግሊዛዊው የፊት መስመር ተጨዋች አንቶኒ ጎርደን ኒውካስል ዩናይትድ የውድድር አመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ መመረጥ ችሏል።

አንቶኒ ጎርደን ከሽልማቱ በኋላ " የኒውካስል ዩናይትድ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች መባል ትልቅ ኩራት ነው " በማለት ገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ ወደ ባየር ሙኒክ ?

የጀርመን ቡንደስሊጋው ክለብ ባየር ሙኒክ አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክን በአሰልጣኝነት ለመሾም ንግግር መጀመራቸው ተገልጿል።

የቀድሞ የጀርመን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄልን ተክተው በድጋሜ ወደ ባየር ሙኒክ መመለስ እንደሚፈልጉ ተነግሯል።

አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ ከዚህ በፊት ባየር ሙኒክን ለሁለት አመታት አሰልጥነው የሻምፒየንስ ሊግ እና ሁለት የቡንደስሊጋ ዋንጫዎችን ማሳካታቸው አይዘነጋም።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የማውሪስዮ ፖቼቲኖ የቼልሲ ቆይታ ?

አርጀንቲናዊው አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ በቼልሲ ቤት የሚኖራቸው የወደፊት ቆይታ በአንድ ሳምንት ውስጥ እንደሚታወቅ በሰጡት አስተያየት ገልፀዋል።

" የቼልሲ አሰልጣኝ ሆኜ ከቆየሁ በአንድ ሳምንት ውስጥ እናውቃለን የኔ ውሳኔ አይደለም ባለቤቶቹ አዲስ አሰልጣኝ ለማምጣት ካሰቡ በአንድ ሳምንት ውስጥ እናውቃለን።" ሲሉ ፖቼቲኖ ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
" የምንፋለመው ለነጥብ እንጂ ሌላ ቡድን ለማገልገል አይደለም " ማርኮ ሲልቫ

የፉልሀም ዋና አሰልጣኝ ማርኮ ሲልቫ ቡድናቸው ዛሬ ከማንችስተር ሲቲ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ ለማሸነፍ የቻለችውን ነገር እንደሚያደርግ ገልጸዋል።

" እኛ አመቱን ሙሉ እንዳደረግነው ስራችንን እንሰራለን " ያሉት ማርኮ ሲልቫ ለጨዋታው ጥሩ ዝግጅት አድርገናል ለማሸነፍ ሁሉንም ነገር እንሰጣለን በማለት ተናግረዋል።

" ማንችስተር ሲቲ ከአርሰናል ጋር በትልቅ የዋንጫ ፉክክር ውስጥ ናቸው ነገርግን እኛ ስለዚህ የማውራት መብት የለንም የምንፋለመው ለውጤት እንጂ ሌላ ቡድን ለማገልገል አይደለም።" ሲልቫ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
" አመታችንን የቀየረው አንዱ የአርሰናል ጨዋታ ነበር " ቴንሀግ

የማንችስተር ዩናይትዱ ዋና አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ኤምሬትስ ላይ የተደረገው የመጀመሪያው ዙር የአርሰናል ጨዋታ የቡድናቸውን አመት የቀየረ አንዱ ክስተት መሆኑን ገልፀዋል።

በወቅቱ ስለነበረው ሁኔታ እና የጨዋታ ዳኝነት አስተያየት የሰጡት አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ " አመታችን የተቀየረበት አንዱ ክስተት ነበር " ሲሉ የገለፁ ሲሆን አሁንም ቢሆን አመቱ አልተጠናቀቀም ብለዋል።

" አርሰናል ጠንካራ ተጋጣሚ መሆናቸው አያጠራጥርም ነገርግን ከምርጥ ቡድን ጋር ጥሩ እግርኳስ መጫወት እንችላለን።" ቴነንሀግ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የሊቨርፑል የወሩ ምርጥ ተጨዋች ታውቋል !

በአሰልጣኝ የርገን ክሎፕ የሚመሩት ሊቨርፑሎች የወርሀ ሚያዝያ የወሩ ምርጥ ተጨዋቻቸውን ይፋ አድርገዋል።

በዚህም መሰረት ኮሎምቢያዊው የፊት መስመር ተጨዋች ሉዊስ ዲያዝ የሊቨርፑል የወርሀ ሚያዝያ የወሩ ምርጥ ተጨዋች በመሆን በአብላጫ ድምፅ መመረጥ ችሏል።

ሉዊስ ዲያዝ ለመጀመሪያ ጊዜ የሊቨርፑል የወሩ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ሲመረጥ ማክ አሊስተር እና ኮዲ ጋክፖ ሁለተኛ እና ሶስተኛ ደረጃን ይዘው ማጠናቀቃቸው ተገልጿል።

ሉዊስ ዲያዝ ከሽልማቱ በኋላ " በጣም አመሰግናለሁ ይህንን ሽልማት በማሸነፌ ደስተኛ ነኝ ለእኛ ተጨዋቾች ዋጋ አለው በደጋፊዎቹ ድጋፍ ደስተኛ ነኝ።"ሲል ተደምጧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
የማውሪስዮ ፖቼቲኖ የቼልሲ ቆይታ ? አርጀንቲናዊው አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ በቼልሲ ቤት የሚኖራቸው የወደፊት ቆይታ በአንድ ሳምንት ውስጥ እንደሚታወቅ በሰጡት አስተያየት ገልፀዋል። " የቼልሲ አሰልጣኝ ሆኜ ከቆየሁ በአንድ ሳምንት ውስጥ እናውቃለን የኔ ውሳኔ አይደለም ባለቤቶቹ አዲስ አሰልጣኝ ለማምጣት ካሰቡ በአንድ ሳምንት ውስጥ እናውቃለን።" ሲሉ ፖቼቲኖ ተናግረዋል። @tikvahethsport    …
" ቆይ ብባልም ቼልሲን ልለቅ እችላለሁ " ፖቼቲኖ

የሰማያዊዎቹ ዋና አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ በክለቡ የሚኖራቸው የወደፊት ቆይታ በባለቤቶቹ ላይ ብቻ አለመመስረቱን እና በግል ሊለቁ እንደሚችሉም ገልጸዋል።

" እነሱ በቅርቡ ሊያባርሩኝ ይችላሉ " ያሉት አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ " ነገርግን እነሱ እንድቆይ ቢፈልጉም እኔም ለቅቄ ልሄድ እችላለሁ ለእነሱ ብቻ የተሰጠ ውሳኔ አይደለም ፣ ስምምነት መኖር አለበት " ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
Forwarded from WANAW SPORT
📢 #ስለ_ዋናው_የዕረፍት_ቀን_ቅናሽ_እናስታውስዎ!

👉🏾 ዋናው ስፖርት ዘወትር #ቅዳሜና_እሁድ የዋናውን ቦት ተጠቅመው የስፖርት አልባሳትን ለሚያዙ ደንበኞቹ ያዘጋጀውን ልዩ የ5% ቅናሽን ሊያስታውስዎ ይወዳል።

👉🏾 ቅናሹን ለመጠቀም፦ ቅዳሜና እሁድ የዋናውን ቦት (@Wanawsbot) ብቻ ተጠቅመው ትዕዛዝ ያስገቡ።

👉🏾 #ይፍጠኑ፣ ዛሬውኑ ይዘዙን!

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
የኢትዮጵያ  ቡና ይፋዊ አጋር የሆነው ቤቲካ - የኢትዮጵያ ቡናን  19 የጨዋታ ቀን የዲጂታል መፅሄት ይዞ ቀርቧል።
በመፅሄቱ ላይ የዕለቱ ጨዋታን የተመለከቱና ሌሎች የተለያዩ መረጃዎች የሚቀርቡ ይሆናል፡፡

መፅሄቱን ለማግኘት :- https://www.tg-me.com/betikaethiopia/5257

የጨዋታ መፅሄት ቁጥር 19
ወላይታ ዲቻ ከ ኢትዮጵያ ቡና
ዛሬ 12:00

ቤቲካ - የኢትዮጵያ ቡና ይፋዊ አጋር
የጨዋታ አሰላለፍ !

8:30 ፉልሀም ከ ማንችስተር ሲቲ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
" በሜዳችን የመጨረሻ ጨዋታችንን ማሸነፍ እንፈልጋለን " ሌኖ

የፉልሀሙ ግብ ጠባቂ ሌኖ ቡድናቸው ለደጋፊው ሲል የመጨረሻ የሜዳ ጨዋታውን ማሸነፍ እንደሚፈልግ ከጨዋታው በፊት በሰጠው አስተያየት ገልጿል።

የአርሰናል ደጋፊዎች ሲቲን ነጥብ እንድናስጥል ይጠብቃሉ የሚለው ሌኖ " በእርግጥ እኛም ለደጋፊዎቻችን ስንል የመጨረሻ የሜዳ ጨዋታችንን ማሸነፍ እንፈልጋለን " ብሏል።

አሰልጣኝ ማርኮ ሲልቫ በበኩላቸው ከጨዋታው በፊት በሰጡት አስተያየት " ነጥብ ይዘን ለመውጣት እንፋለማለን " በማለት ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
12 ' ፉልሀም 0-1 ማንችስተር ሲቲ

ግቫርዲዮል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
22 ' ፉልሀም 0-1 ማንችስተር ሲቲ

                     ግቫርዲዮል

- ጆስኮ ግቫርዲዮል ባለፉት አምስት የፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች በአራት ግቦች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
እረፍት | ፉልሀም 0 - 1 ማንችስተር ሲቲ

                     ግቫርዲዮል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
53 ' ፉልሀም 0 - 1 ማንችስተር ሲቲ

                     ግቫርዲዮል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
58 ' ፉልሀም 0 - 2 ማንችስተር ሲቲ

                     ግቫርዲዮል
ፎደን

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
70 ' ፉልሀም 0 - 3 ማንችስተር ሲቲ

                     ግቫርዲዮል    
                     ፎደን

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
90+6 ' ፉልሀም 0 - 4 ማንችስተር ሲቲ

                     ግቫርዲዮል    
                     ፎደን
አልቫሬዝ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
2024/09/28 20:46:36
Back to Top
HTML Embed Code: