ማድሪድ የተጫዋቹን ግልጋሎት አያገኝም !
ሪያል ማድሪድ ዛሬ ምሽት ከማዮርካ ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ የወሳኝ ተጨዋቻቸውን ግልጋሎት እንደማያገኙ ተገልጿል።
በጨዋታው ክሮሽያዊው አማካይ ሉካ ሞድሪች በኢንፌክሽን ህመም ምክንያት እንደማይሳተፍ ተነግሯል።
ሎስ ብላንኮዎቹ ዛሬ ምሽት 4:00 ከማዮርካ ጋር የስፔን ሱፐር ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

TIKVAH-SPORT
ዎልቭስ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ ! የፕርሚየር ሊጉ ክለብ ዎልቭስ የሬምሱን የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ኢማኑኤል አግባዶ ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል። ዎልቭስ ተጫዋቹን በ 18 ሚልዮን ዩሮ ክፍያ እና ተጨማሪ ታይቶ የሚጨምር 2 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። የ 27አመቱ ኮትዲቯራዊ ተከላካይ ኢማኑኤል አግባዶ ዎልቭስን በአራት አመት ኮንትራት ለመቀላቀል…
ዎልቭስ ተጨዋች አስፈረመ !
የፕርሚየር ሊጉ ክለብ ዎልቭስ የሬምሱን የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ኢማኑኤል አግባዶ ማስፈረማቸውን በይፋ አስታውቀዋል።
ዎልቭስ ተጫዋቹን በ 18 ሚልዮን ዩሮ ክፍያ እና ተጨማሪ ታይቶ የሚጨምር 2 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ አስፈርመዋል።
ፕሮፌሽናል እግርኳስን ከ 5️⃣ አመት በፊት በቱኒዚያ የጀመረው የ 27አመቱ ተከላካይ ኢማኑኤል አግባዶ ለዎልቭስ የአራት አመት ውል ፈርሟል።
ኮትዲቯራዊ ተከላካይ ኢማኑኤል አግባዶ በዎልቭስ የሚከፈለው ገንዘብ በሬምስ ከሚያገኘው በወር 75,000 ዩሮ ወደ 240,000 ከፍ እንደተደረገለት ተገልጿል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

አል ሂላል የኔይማርን ውል ማደስ አይፈልጉም !
የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ሂላል የብራዚላዊውን የፊት መስመር ተጨዋች ኔይማር ውል ማራዘም እንደማይፈልጉ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
ኔይማር በሚቀጥለው ክረምት በአል ሂላል ያለው የሁለት አመት ኮንትራት እንደሚጠናቀቅ ይታወቃል።
አሁን ላይ አል ሂላል ኔይማር በሚያጋጥሙት ተደጋጋሚ ጉዳቶች ምክንያት በቀጣይ ውሉን የማራዘም ፍላጎት እንደሌላቸው ተዘግቧል።
ኔይማር በቀጣይ ወደ ሀገሩ ብራዚል ይመለሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ እና በብራዚል የራሱን ትልቅ ክለብ እንደሚገዛ ተገልጿል።
ኔይማር ከሳውዲ አረቢያ ያገኘውን ከፍተኛ ሀብት ብራዚል ውስጥ የራሱን ክለብ ለመግዛት እንደሚጠቀመው ተነግሯል።

ሲቲ ተከላካይ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል !
በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመራው ማንችስተር ሲቲ ተከላካይ ለማስፈረም ከጫፍ መድረሳቸውን ዘ አትሌቲክ አስነብቧል።
ማንችስተር ሲቲ የብራዚሉ ክለብ ፓልሜራሱን ተከላካይ ቪቶር ሬስ ለማስፈረም በግል ከተጨዋቹ ጋር ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል።
ማንችስተር ሲቲ ከክለቡ ጋር በዝውውር ሒሳብ ዙሪያ ድርድር ላይ እንደሚገኙ ተጠቁሟል።
የብራዚሉ ክለብ ፓልሜራስ ለ 18ዓመቱ ተከላካይ ቪቶር ሬስ ከ 25 ሚልዮን ዩሮ በላይ የዝውውር ሒሳብ እንደሚፈልጉ ተዘግቧል።

ማድሪድ ትላንት ምሽት ሰላዮችን ልኳል !
ሪያል ማድሪድ በትላንት ምሽቱ የባርሴሎና እና አትሌቲክ ቢልባኦ የስፔን ሱፐር ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ባርሴሎናን መሰለላቸው ተገልጿል።
የሎስ ብላንኮዎቹ ቡድን ተንታኞች በጨዋታው ስታዲየም ተገኝተው የባርሴሎናን አቅም ማጥናታቸው ተነግሯል።
ሪያል ማድሪድ ባርሴሎናን ማጥናት የፈለጉት በስፔን ሱፐር ካፕ ፍፃሜ የሚገናኙበት እድል መኖሩን ተከትሎ ነው።
ሪያል ማድሪድ ዛሬ ማዮርካን ማሸነፍ የሚችሉ ከሆን በስፔን ሱፐር ካፕ ውድድር ፍፃሜ ከባርሴሎና ጋር ይገናኛሉ።

የደጋፊዎች የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
የእንግሊዝ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር ( ፒኤፍኤ ) የፕርሚየር ሊጉ የወርሀ ታኅሣሥ የደጋፊዎች የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩዎችን ይፋ አድርጓል።
በዚህም መሰረት :-
⏩ ሞርጋን ጊብስ ዋይት
⏩ አሌክሳንደር አይሳክ
⏩ ዴን ሁይሰን
⏩ መሐመድ ሳላህ
⏩ ኮል ፓልመር እና
⏩ አንቶኒ ሮቢንሰን በእጩነት መቅረብ ችለዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
የእንግሊዝ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር ( ፒኤፍኤ ) የፕርሚየር ሊጉ የወርሀ ታኅሣሥ የደጋፊዎች የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩዎችን ይፋ አድርጓል።
በዚህም መሰረት :-
⏩ ሞርጋን ጊብስ ዋይት
⏩ አሌክሳንደር አይሳክ
⏩ ዴን ሁይሰን
⏩ መሐመድ ሳላህ
⏩ ኮል ፓልመር እና
⏩ አንቶኒ ሮቢንሰን በእጩነት መቅረብ ችለዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
አል ሂላል የኔይማርን ውል ማደስ አይፈልጉም ! የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ሂላል የብራዚላዊውን የፊት መስመር ተጨዋች ኔይማር ውል ማራዘም እንደማይፈልጉ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። ኔይማር በሚቀጥለው ክረምት በአል ሂላል ያለው የሁለት አመት ኮንትራት እንደሚጠናቀቅ ይታወቃል። አሁን ላይ አል ሂላል ኔይማር በሚያጋጥሙት ተደጋጋሚ ጉዳቶች ምክንያት በቀጣይ ውሉን የማራዘም ፍላጎት እንደሌላቸው ተዘግቧል።…
ኔይማር በ 2024 ከአል ሂላል ስንት ተከፈለው ?
በጉዳት ምክንያት ለቡድኑ የሚጠበቀውን ያህል ግልጋሎት ያልሰጠው ብራዚላዊው ተጨዋች ኔይማር በ 2024 ከፍተኛ ክፍያ አግኝቷል።
በአመቱ ውስጥ ለ 42 ደቂቃዎች የተጫወተው ኔይማር በ 2024 ከክለቡ አል ሂላል 101 ሚልዮን ዩሮ ክፍያ መቀበሉ ተገልጿል።
ኔይማር በ 2024 ለአል ሂላል ማድረግ የቻለው 2️⃣ ጨዋታዎችን ሲሆን አጠቃላይ ሜዳ ላይ ያሳለፈው አርባ ሁለት ደቂቃዎች ነው።
ይህንንም ተከትሎ ኔይማር ከክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ሊዮኔል ሜሲ በመቀጠል በ 2024 ከፍተኛ ገንዘብ የተከፈለው ሶስተኛው ተጨዋች ሆኗል።

መቐለ 70 እንደርታ ድል አድርጓል !
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ሶስተኛ ሳምንት መርሐግብር መቐለ 70 እንደርታ ከወልዋሎ ዓ.ዩ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።
የመቐለ 70 እንደርታን የማሸነፊያ ግብ አዎት ኪዳኔ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
መቐለ 70 እንደርታ ከሰባት ጨዋታዎች በኋላ የመጀመሪያ ድሉን አሳክቷል።
ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ በውድድር አመቱ አስረኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣3️⃣ መቐለ 70 እንደርታ :- 14 ነጥብ
1️⃣8️⃣ ወልዋሎ አዲግራት :- 1 ነጥብ

Forwarded from WANAW SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Betika Ethiopia Official Channel
የቤቲካ የገና ጨዋታ እና ሽልማት አብቅቷል።
ከ100 ብር እስከ ስማርት ፎን አልፎም እስከ 50,000 ብር አንበሸበሽን!
የገና በዓልን ከእኛ ጋር ስላሳለፋችሁ ከልብ እናመሰግናለን።
ታዲያ ወዴትም እንዳይሄዱ! ከቤቲካ ገና ብዙ አለ።
በቅርቡ በሌሎች አጓጉ ሽልማቶች እንመለሳለን!
እስከዛው ከፍ ባሉ ኦዶች እያሸነፋችሁ ጠብቁን።
ቤቲካ - የአሸናፊዎች ቤት!

“ ከልጄ ጋር መጫወት ከዋንጫም በላይ ነው “ አሽሊ ያንግ
⏩ “ አባቴን ለማሸነፍ ዝግጁ ነኝ “ ታይለር
እንግሊዛዊው የኤቨርተን የመስመር ተጨዋች አሽሊ ያንግ ከልጁ ጋር በተቃራኒው መጫወት ለእሱ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው መሆኑን ገልጿል።
ኤቨርተን ዛሬ ምሽት ከሊግ አንዱ ክለብ ፒተርቦሮ ጋር የኤፌ ካፕ ሶስተኛ ዙር ጨዋታውን በጉዲሰን ፓርክ ስታዲየም ያደርጋል።
አሽሊ ያንግ በበኩሉ ለፒተርቦሮ ከሚጫወተው ከ 18ዓመት ልጁ ታይለር ጋር የመጫወት እድል ይኖረዋል።
የአሽሊ ያንግ ልጅ ታይለር ዛሬ ኤቨርተንን ከሚገጥመው የፒተርቦሮ ቡድን ስብስብ ውስጥ መካተቱ ሲገለፅ በጨዋታው መሰለፉ አልተረጋገጠም።
አሽሊ ያንግ ከዚህ በፊት ኤቨርተን ከፒተርቦሮ ጋር መደልደሉን ተከትሎ “ ህልሜ እዉን ሊሆን ነው “ ብሎ ነበር።
ከዛሬው ጨዋታ በፊት ከልጁ ጋር አስተያየቱን የሰጠው ያንግ “ ከልጄ ጋር በተቃራኒው የመጫወት እድል ዋጋው ካሸነፍኳቸው ዋንጫዎችም የበለጠ ነው “ ብሏል።
ልጁ ታይለር በበኩሉ በሰጠው አስተያየት “ ዛሬ ምሽት እሱን ለማሸነፍ ዝግጁ ነኝ “ ሲል ተናግሯል።

ፈረሰኞቹ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅተዋል !
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ሶስተኛ ሳምንት መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።
የፈረሰኞቹን የማሸነፊያ ግቦች አማኑኤል ኤርቦ እና ተገኑ ተሾመ ሲያስቆጥሩ ስንታየሁ መንግሥቱ ለአዳማ ከተማ ከመረብ አሳርፏል።
ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ሁለተኛ ድላቸውን አሳክተዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
5️⃣ ቅዱስ ጊዮርጊስ :- 18 ነጥብ
1️⃣2️⃣ አዳማ ከተማ :- 15 ነጥብ

ኤቨርተን አሰልጣኝ ሺያን ዳይክን አሰናብቷል !
የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን አሰልጣኝ ሽያን ዳይክን ከሀላፊነታቸው ማሰናበቱ በዛሬው ዕለት ተረጋግጧል።
ክለቡ አሁን ላይ በአሰልጣኝ ሽያን ዳይክ ምትክ አዲስ አሰልጣኝ ለመሾም በማነጋገር ላይ መሆኑን አስታውቋል።
ቡድኑን በጊዜያዊነት የክለቡ 18ዓመት በታች አሰልጣኝ እና የቡድኑ አምበል እንደሚመሩት ተገልጿል።
ስማቸው ከኤቨርተን ጋር እየተያያዘ የሚገኘው አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ አሁን ላይ የክለቡ እጩ አሰልጣኝ አለመሆናቸው ተዘግቧል።

አማድ ዲያሎ የደሞዝ ክፍያ ጭማሬ ያገኛል ! የማንችስተር ዩናይትዱ የፊት መስመር ተጨዋች አማድ ዲያሎ በክለቡ በሚፈራረመው አዲስ ውል ከፍተኛ የደሞዝ ጭማሬ እንደሚያገኝ ተገልጿል። አማድ ዲያሎ በቅርቡ በማንችስተር ዩናይትድ ቤት የረጅም ጊዜ ኮንትራት ለመፈራረም ከስምምነት መድረሱ በአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም መገለፁ አይዘነጋም። ቀያዮቹ ሴጣኖች በቡድኑ አይነኬ ከሚሏቸው ጥቂት ተጨዋቾች መካከል አማድ…
ዩናይትድ የተጫዋቹን ውል አራዘመ !
ማንችስተር ዩናይትድ የኮትዲቯራዊውን የፊት መስመር ተጨዋች አማድ ዲያሎ ኮንትራት ለተጨማሪ አመታት ማራዘማቸውን ይፋ አድርገዋል።
አማድ ዲያሎ በማንችስተር ዩናይትድ ቤት እስከ 2030 የሚያቆየውን የአምስት አመት ኮንትራት መፈረሙ ይፋ ሆኗል።
አማድ ዲያሎ በአዲሱ የውል ስምምነት ከፍተኛ የደሞዝ ጭማሬ ማግኘቱ ተነግሯል።
ቀያዮቹ ሴጣኖች በቡድኑ አይነኬ ከሚሏቸው ጥቂት ተጨዋቾች መካከል አማድ ዲያሎ አንዱ መሆኑ ተገልጿል።

“ ደጋፊውን ለማኩራት ዝግጁ ነኝ “ አማድ ዲያሎ
" አዲስ ታሪክ መፃፍ እፈልጋለሁ "
በማንችስተር ዩናይትድ ቤት የረጅም ጊዜ ኮንትራት የፈረመው ኮትዲቯራዊው ተጨዋች አማድ ዲያሎ ቡድኑን ለማገዝ ዝግጁ መሆኑን ገልጿል።
“ ከክለቡ ጋር ጥሩ ጊዜዎች አሳልፌያለሁ “ የሚለው አማድ ዲያሎ ነገርግን ብዙ ጥሩ ጊዜያት ገና እየመጡ ነው ሲል ከፊርማው በኋላ ተናግሯል።
አማድ ዲያሎ አክሎም “ በእግርኳስ ትልቅ ምኞት አለኝ “ ሲል “ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ትልቅ ታሪክ መፃፍ እፈልጋለሁ “ ብሏል።
“ ቡድኑን ለማገዝ እና ደጋፊዎችን በድጋሜ ለማኩራት የቻልኩትን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ።" አማድ ዲያሎ
የውድድር አመቱ ለሁሉም አስቸጋሪ መሆኑን አያይዞ የተናገረው አማድ ዲያሎ “ ነገርግን ወደ ትክክለኛው መንገድ እንደምንመለስ እና የወደፊቱ የተለየ እንደሚሆን አምናለሁ " ብሏል።

ኤቨርተን አሰልጣኝ ሺያን ዳይክን አሰናብቷል ! የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን አሰልጣኝ ሽያን ዳይክን ከሀላፊነታቸው ማሰናበቱ በዛሬው ዕለት ተረጋግጧል። ክለቡ አሁን ላይ በአሰልጣኝ ሽያን ዳይክ ምትክ አዲስ አሰልጣኝ ለመሾም በማነጋገር ላይ መሆኑን አስታውቋል። ቡድኑን በጊዜያዊነት የክለቡ 18ዓመት በታች አሰልጣኝ እና የቡድኑ አምበል እንደሚመሩት ተገልጿል። ስማቸው ከኤቨርተን ጋር እየተያያዘ የሚገኘው…
ኤቨርተን ሞይስን ለመሾም ንግግር ላይ ነው !
አሰልጣኝ ሽያን ዳይክን ከሀላፊነት ያሰናበተው ኤቨርተን አዲስ አሰልጣኝ ለመሾም በንግግር ላይ መሆናቸው ተገልጿል።
ኤቨርተን ከያዘው የአሰልጣኝ ዝርዝር ውስጥ አሰልጣኝ ዴቪዲ ሞይስ ትልቅ ግምት የተሰጣቸው አሰልጣኝ መሆናቸውን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
አሰልጣኙ እስካሁን ኤቨርተን ለመረከብ ስምምነት ላይ ባይደርሱም ንግግሮች መቀጠላቸው ተዘግቧል።
አሰልጣኝ ዴቪድ ሞይስ ከወራጅ ቀጠናው በአንድ ነጥብ ርቆ የሚገኘውን ኤቨርተን ከመውረድ የመታደግ ሀላፊነት እንደሚቀበሉ ተነግሯል።

አል ነስር ድል አድርጓል !
በሳውዲ አረቢያ ሊግ አስራ አራተኛ ሳምንት መርሐግብር አል ነስር ከአል አክዱድ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የአል ነስርን የማሸነፊያ ግቦች ሳዲዮ ማኔ 2x ፣ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ማስቆጠር ችለዋል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በተከታታይ ለሀያ አራት አመታት በእያንዳንዱ አመት ግብ በማስቆጠር ቀዳሚው ተጨዋች መሆን ችሏል።
ሮናልዶ በውድድር ዘመኑ አስራ አንደኛ የሊግ ግቡን ማስቆጠር ችሏል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
3️⃣ አል ነስር :- 28 ነጥብ
1️⃣4️⃣ አል አክዱድ :- 12 ነጥብ

ቅቫራትሼሊያ ወደ ሊቨርፑል ?
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል የናፖሊውን የፊት መስመር ተጨዋች ቅቫራትሼሊያ ለማስፈረም ሊያስብ እንደሚችል ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
ሊቨርፑል አሁን ላይ የክንፍ ተጨዋች ለማስፈረም በማፈላለግ ላይ ባይሆንም የተጨዋቹ አድናቂ መሆናቸው ተገልጿል።
ተጫዋቹ በጥር የዝውውር መስኮት ናፖሊን የሚለቅ ከሆነ ሊቨርፑሎች ለማስፈረም ሁኔታውን በመከታተል ላይ መሆናቸው ተዘግቧል።
የ 23ዓመቱ የፊት መስመር ተጨዋች ቅቫራትሼሊያ በናፖሊ ቤት እስከ 2027 የሚያቆይ ኮንትራት ያለው ቢሆንም አዲስ የቀረበለትን ውል አስካሁን አልተቀበለም።

ሪያል ማድሪድ ለፍፃሜ ደርሰዋል !
ሪያል ማድሪድ ከማዮርካ ጋር ያደረገውን የስፔን ሱፐር ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ 3ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የሎስ ብላንኮዎቹን የማሸነፊያ ግቦች ጁድ ቤሊንግሀም ፣ ሮድሪጎ እና ቫልጄንት በራሱ ግብ ላይ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
ሪያል ማድሪድ ማሸነፉን ተከትሎ የ 2025 ስፔን ሱፐር ካፕ ፍፃሜ ተፋላሚ መሆኑን አረጋግጧል።
ሪያል ማድሪድ በፍፃሜው እሁድ ምሽት 4:00 ባርሴሎናን የሚገጥሙ ይሆናል።

ታላቅ የገና ስጦታ እስከ ጥር 4 የሚቆይ ቅናሽ
Exchange Available (ባሎት PlayStation ላይ ጨምረው መቀየር ይችላሉ)
PlayStation 4 Slim በቅናሽ ዋጋ ከCan PlayStation ይግዙ
Ps4 Slim
2 Orginal jestic
5 Game installed
Storage 500gb
HD quality resolution
Version 12.00
Full accessories
1 years guarantee
ዋጋ=35,000
አድራሻ፦
ቁጥር 1 መገናኛ ሱቅ የአድራሻ ለውጥ በቅርቡ ስለምናደርግ ከመምጣቶ በፊት አስቀድመው ይደውሉ
ቁጥር 2 ቦሌ Celavi burger አጠገብ ዘንባባ ህንፃ ምድር ላይ
ስልክ፦ 0910529770 ወይም 0977349492
0914646972 ይደውሉ
Telegram channel ፦
https://www.tg-me.com/CanPlaystation
👍Update Your Life