Forwarded from Betika Ethiopia Official Channel
ይቅናዎት!
ኦዶች ከመቼውም ጊዜ በላይ ከፍ ተደርገዋል።
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? ለማሸነፍ በተመቻቹ ኦዶች ይወራረዱ!
አሁኑኑ Betika.et ላይ ብቻ!
ቤቲካ የአሸናፊዎች ቤት!
ኦዶች ከመቼውም ጊዜ በላይ ከፍ ተደርገዋል።
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? ለማሸነፍ በተመቻቹ ኦዶች ይወራረዱ!
አሁኑኑ Betika.et ላይ ብቻ!
ቤቲካ የአሸናፊዎች ቤት!
“ ለኤል ክላሲኮ ዝግጁ ነን “ ሮድሪጎ
የሪያል ማድሪዱ የፊት መስመር ተጨዋች ሮድሪጎ በስፔን ሱፐር ካፕ ፍፃሜ የሚደረገው ኤል ክላሲኮ ከባድ እንደሚሆን ገልጿል።
“ ኤል ክላሲኮ እንደተለመደው ሁልጊዜም ከባድ ጨዋታ ነው ነገርግን እኛ በጥሩ ቁመና ላይ ነን ለጨዋታው ዝግጁ ነን “ ሲል ሮድሪጎ ከምሽቱ ጨዋታ በኋላ ተናግሯል።
ሮድሪጎ አክሎም “ እሁድ የ 2025 የመጀመሪያ ዋንጫችንን ማሳካት እንፈልጋለን “ ሲል ተደምጧል።
ሪያል ማድሪድ የፊታችን እሁድ ምሽት 4:00 የስፔን ሱፐር ካፕ ፍፃሜ ጨዋታውን ከባርሴሎናን የሚያደርግ ይሆናል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

“ ከሚላን ጋር ሻምፒየንስ ሊግ ማሸነፍ እፈልጋለሁ “ ሊያኦ
ፖርቹጋላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ራፋኤል ሊያኦ በኤሲ ሚላን ቤት ደስተኛ መሆኑን በሰጠው አስተያየት ገልጿል።
“ ሚላንን ከተቀላቀልኩ ጀምሮ በክለቡ ለረጅም ጊዜ ለመቆየት እና ዋንጫዎችን ለማሸነፍ አስቤያለሁ እዚህ ያመጡኝን ሰዎች አመሰግናለሁ “ ሲል ሊያኦ ተናግሯል።
ተጨዋቹ አክሎም “ በሚላን ቤት ደስተኛ ነኝ " ያለ ሲሆን ቀጥሎም “ ከኤሲ ሚላን ጋር የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ የማሸነፍ ህልም አለኝ “ ሲል ተደምጧል።

TIKVAH-SPORT
“ ከልጄ ጋር መጫወት ከዋንጫም በላይ ነው “ አሽሊ ያንግ ⏩ “ አባቴን ለማሸነፍ ዝግጁ ነኝ “ ታይለር እንግሊዛዊው የኤቨርተን የመስመር ተጨዋች አሽሊ ያንግ ከልጁ ጋር በተቃራኒው መጫወት ለእሱ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው መሆኑን ገልጿል። ኤቨርተን ዛሬ ምሽት ከሊግ አንዱ ክለብ ፒተርቦሮ ጋር የኤፌ ካፕ ሶስተኛ ዙር ጨዋታውን በጉዲሰን ፓርክ ስታዲየም ያደርጋል። አሽሊ ያንግ በበኩሉ ለፒተርቦሮ ከሚጫወተው…
“ በጎ አድራጎት አይደለም የያዝነው “ ዳረን ፈርጉሰን
የፒተርቦሮ ዋና አሰልጣኝ ዳረን ፈርጉሰን ትላንት ምሽት የአሽሊ ያንግን ልጅ ወደ ሜዳ ቀይረው አለማስገባታቸው ለቡድናቸው በማሰብ መሆኑን ገልጸዋል።
“ ታይለርን አለማስገባት ከባድ ነበር ነገርግን ለቡድኑ ይጠቅማል ያልኩትን ነው ያደረኩት “ ሲሉ አሰልጣኝ ዳረን ፈርጉሰን ስለ ውሳኔያቸው አስረድተዋል።
ቡድናቸው ቀደም ብሎ 2ለ0 ቢመራ ተጫዋቹን ቀይረው ያስገቡት እንደነበር የገለፁት አሰልጣኙ ነገርግን እስከመጨረሻው ሰዓት ነጥብ ለማግኘት ፈልገው እንደነበር ጠቁመዋል።
አሰልጣኙ አክለውም “ የኤቨርተን አንድ ተጨዋቻቸው እኔን እየተቸ ነው ነገርግን ተቀባይነት የለውም በጎ አድራጎት አይደለንም “ ሲሉ ገልጸዋል።
አሽሊ ያንግ በበኩሉ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው አጭር መልዕክት በሁነቱ መበሳጨቱን ገልጿል።
በእንግሊዝ ኤፌ ካፕ ውድድር የ 154 አመታት ታሪክ ውስጥ አባትና ልጅ በተቃራኒ ተሰልፈው ተጫውተው አያውቅም።

Forwarded from WANAW SPORT (Wanaw Sportswear)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
" ዳኛው ቀይ ቢሰጥ ልናሸንፍ እንችል ነበር " አርኔ ስሎት
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ዋና አሰልጣኝ አርኔ ስሎት ቡድናቸው ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች ያሳየው አቋም ከሌሎች ብዙም የተለየ አለመሆኑን ገልጸዋል።
ከነገው የአክሪንግተን የኤፌ ካፕ ጨዋታ በፊት አስተያየታቸውን የሰጡት አሰልጣኝ አርኔ ስሎት ካነሷቸው ሀሳቦች መካከልም :-
- “ ስለ ሊቨርፑል እና ቅቫራትሼሊያን ዝውውር የሚናፈሰው መረጃ 99% ሀሰተኛ ነው ነገርግን በዚህ ጉዳይ አስተያየት አልሰጥም።
- ጃሬል ኳንሳህ ለጨዋታው ዝግጁ ይሆናል ብለን እንጠብቃለን ፤ ስቦዝላይ ትላንት ከወጣት ቡድኑ ጋር ልምምድ ሰርቷል።
- በእኔ አስተያየት በማንችስተር ዩናይትድ እና ቶተንሀም ጨዋታ ያሳየነው እንቅስቃሴ በሌሎች ጨዋታዎች ካሳየነው ትልቅ ልዩነት አላየሁም።
- በቶተንሀም ጨዋታ ዳኛው ቀይ ቢሰጡ ግብ ሳይቆጠርብን እንወጣ ነበር ምናልባትም እናሸንፍ ነበር ሰዎችም ጥር እንቅስቃሴ ነው ይሉ ነበር።" ሲሉ ተደምጠዋል።

አርሰናል በዩናይትድ ጨዋታ የተለየ ማልያ ይለብሳል !
አርሰናል የፊታችን እሁድ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር በሚያደርጉት የኤፌ ካፕ ሶስተኛ ዙር ጨዋታ የተለየ ማልያ ለብሰው ወደ ሜዳ እንደሚገቡ አስታውቋል።
መድፈኞቹ በጨዋታው ሙሉ ነጭ ማልያ ለብሰው ማንችስተር ዩናይትድን በሜዳቸው ኤምሬትስ ስታዲየም የሚገጥሙ ይሆናል።
ክለቡ ይህንን የሚያደርገው ከሶስት አመት በፊት ወጣቶችን ከጥቃት ለመጠበቅ እና ለመከላከል የጀመረውን የ " No More Red " እንቅስቃሴ ለመደገፍ እንደሆነ አሳውቋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe5

የፕርሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ? የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ 2024/25 የውድድር ዘመን የወርሀ ታኅሣሥ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ስምንት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል። በዚህም መሰረት :- ⏩ አሌክሳንደር አርኖልድ ⏩ ጊብስ ዋይት ⏩ ሁይጅሰን ⏩ አሌክሳንደር አይሳክ ⏩ ሙርፊ ⏩ ኮል ፓልመር ⏩ መሐመድ ሳላህ እና ⏩ ሮቢንሰን በእጩነት መቅረብ ችለዋል። @tikvahethsport …
የፕርሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ታወቀ !
የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የወርሀ ታህሣሥ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ይፋ አድርጓል።
በዚህም መሰረት የኒውካስል ዩናይትዱ የፊት መስመር ተጨዋች አሌክሳንደር አይሳክ የወርሀ ታኅሣሥ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ መመረጡ ተገልጿል።
አሌክሳንደር አይሳክ በወሩ ባደረጋቸው ስድስት የሊግ ጨዋታዎች ስምንት ግቦችን አስቆጥሮ ሁለት አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የወርሀ ታህሣሥ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ይፋ አድርጓል።
በዚህም መሰረት የኒውካስል ዩናይትዱ የፊት መስመር ተጨዋች አሌክሳንደር አይሳክ የወርሀ ታኅሣሥ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ መመረጡ ተገልጿል።
አሌክሳንደር አይሳክ በወሩ ባደረጋቸው ስድስት የሊግ ጨዋታዎች ስምንት ግቦችን አስቆጥሮ ሁለት አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
የፕርሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ይሆናል ? የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ 2024/25 የውድድር ዘመን የወርሀ ታኅሣሥ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ አራት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል። በዚህም መሰረት :- ⏩ አሰልጣኝ ኑኖ እስፕሪቶ ሳንቶ ⏩ አንዶኒ ኢራኦላ ⏩ አሰልጣኝ ኤዲ ሀው እና ⏩ አሰልጣኝ አርኔ ስሎት በእጩነት መቅረብ ችለዋል። @tikvahethsport @kidusyoftahe
የፕርሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ታውቋል !
የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ 2024/25 የውድድር ዘመን የወርሀ ታኅሣሥ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ይፋ ተደርገዋል።
በዚህም መሰረት የኖቲንግሀም ፎረስቱ አሰልጣኝ ኑኖ እስፕሪቶ ሳንቶ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ በመሆን ማሸነፍ ችለዋል።
አሰልጣኝ ኑኖ እስፕሪቶ ሳንቶ ኖቲንግሃም ፎረስትን እየመሩ በወሩ 5️⃣ የሊግ ጨዋታዎችን በአሸናፊነት መወጣት ችለዋል።
አሰልጣኝ ኑኖ እስፕሪቶ ሳንቶ በውድድር ዘመኑ ለሁለተኛ ጊዜ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ሽልማት መቀበል ችለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ሀላንድ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሏል !
የማንችስተር ሲቲው የፊት መስመር አጥቂ ኤርሊንግ ሀላንድ የ 2024 የኖርዌይ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች በመባል መመረጡ ይፋ ሆኗል።
ኤርሊንግ ሀላንድ ለተከታታይ አምስት አመታት የአመቱ ምርጥ ተጨዋች በመሆን በኖርዌይ እግርኳስ ማህበር መመረጥ ችሏል።
" ሽልማቱን ማሸነፍ ለእኔ ትልቅ ነገር ነው ለአምስት ተከታታይ አመታት በማሸነፌ ኮርቻለሁ “ ሲል ሀላንድ ከሽልማቱ በኋላ ተናግሯል።

ሲቲ ተጨዋቹ ልምምድ ጀምሯል !
ማንችስተር ሲቲ ወጣት የፊት መስመር ተጨዋቹ ኦስካር ቦብ ወደ ልምምድ መመለሱን አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ አረጋግጠዋል።
“ አሁን ላይ ከቡድኑ ጋር ልምምዱን ጀምሯል ጥሩ ዜና ነው መቼ ወደ ሜዳ እንደሚመለስ ግን አላውቅም " ሲሉ ፔፕ ጋርዲዮላ ተናግረዋል።
በሌላ በኩል የተከላካይ ስፍራ ተጨዋቹ ሩበን ዲያስ አሁንም ከሜዳ እንደራቀ መሆኑን አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ አሳውቀዋል።
ማንችስተር ሲቲ ነገ ከሊግ ሁለቱ ክለብ ሳልፎርድ ጋር ምሽት 2:45 የኤፌ ካፕ ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል።

ቼልሲ የተጫዋቾቹን ግልጋሎት ያገኛል !
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ነገ ከሞርከም ጋር በሚያደርገው የኤፌ ካፕ ሶስተኛ ዙር ጨዋታ በጉዳት ላይ የነበሩ ተጨዋቾቹን ግልጋሎት ያገኛል።
ሰማያዊዎቹ በጨዋታው የአምበሉ ሬስ ጄምስ እና ሮሚዮ ላቪያን ግልጋሎት እንደሚያገኙ አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ አረጋግጠዋል።
" ሬስ ጄምስ እና ሮሚዮ ላቪያ ለጨዋታው ዝግጁ ናቸው የተወሰነ የጨዋታ ሰዓት ይሰጣቸዋል " ሲሉ አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ተናግረዋል።

አልታይ ባይንዲር በአርሰናል ጨዋታ ይሰለፋል !
ማንችስተር ዩናይትድ በእሁዱ የአርሰናል ጨዋታ የግብ ጠባቂ ለውጥ እንደሚያደርግ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ተናግረዋል።
በጨዋታው ቀያዮቹ ሴጣኖች ቱርካዊውን የቡድኑ ቁጥር ሁለት ግብ ጠባቂ አልታይ ባይንዲር በግብ ዘብነት እንደሚጠቀሙ አሰልጣኙ አሳውቀዋል።
ማንችስተር ዩናይትድ እሁድ ምሽት 12:00 ከአርሰናል ጋር በኤምሬትስ ስታዲየም የኤፌ ካፕ ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ማንችስተር ዩናይትድ በእሁዱ የአርሰናል ጨዋታ የግብ ጠባቂ ለውጥ እንደሚያደርግ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ተናግረዋል።
በጨዋታው ቀያዮቹ ሴጣኖች ቱርካዊውን የቡድኑ ቁጥር ሁለት ግብ ጠባቂ አልታይ ባይንዲር በግብ ዘብነት እንደሚጠቀሙ አሰልጣኙ አሳውቀዋል።
ማንችስተር ዩናይትድ እሁድ ምሽት 12:00 ከአርሰናል ጋር በኤምሬትስ ስታዲየም የኤፌ ካፕ ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
መቻል የሊጉን መሪነት ተረከበ !
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ሶስተኛ ሳምንት መርሐግብር መቻል ከስሑል ሽሬ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።
የመቻልን የማሸነፊያ ግብች ሽመልስ በቀለ እና ግሩም ሀጎስ ሲያስቆጥሩ ለስሑል ሽሬ አስቻለው ታመነ በራሱ ግብ ላይ ከመረብ አሳርፏል።
መቻል ማሸነፉን ተከትሎ አንድ ጨዋታ እየቀረው ሊጉን በሁለት ነጥብ ልዩነት መምራት ጀምሯል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣ መቻል :- 24 ነጥብ
1️⃣5️⃣ ስሑል ሽሬ :- 11 ነጥብ

" ኤፌ ካፑን ማሸነፍ እንፈልጋለን " ሩበን አሞሪም
የማንችስተር ዩናይትዱ ዋና አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ቡድናቸው እሁድ ከአርሰናል ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ ማሸነፍ እንዳለበት አሳስበዋል።
ኤፌ ካፕ ትልቅ ታሪክ ያለው ውድድር መሆኑን የገለፁት አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም “ ኤፌ ካፕ ዋንጫውን ማሸነፍ እንፈልጋለን " ብለዋል።
“ እሁድ አርሰናልን ማሸነፍ አለብን “ የሚሉት አሰልጣኙ “ ይህንን ለማሳካት ለጨዋታው ምርጡን ቡድን እመርጣለሁ “ በማለት ተናግረዋል።
“ ተጨዋቾቼን እወዳቸዋለሁ በቡድኑ ማቆየት እፈልጋለሁ በተለይ ባለተሰጥኦ ተጨዋቾችን በኮቢ ማይኖ ደስተኛ ነኝ በደንብ እያደገ ነው በተመሳሳይ ጋርናቾም እንደዛው።“ አሞሪም
ስለ ራሽፎርድ የወደፊት ቆይታ የተናገሩት አሰልጣኙ " ራሽፎርድን የወደፊት ቆይታ የምናየው ይሆናል አሁን ሙሉ ትኩረታችን ቀጣይ ጨዋታ ላይ መሆን አለበት።" ብለዋል።
አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም አክለውም ቡድናቸው እየታማ በሚገኝበት የቆመ ኳስ ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ መሆኑን ጠቁመዋል።

" ኤፌ ካፑን ማሸነፍ እንፈልጋለን " ሩበን አሞሪም የማንችስተር ዩናይትዱ ዋና አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ቡድናቸው እሁድ ከአርሰናል ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ ማሸነፍ እንዳለበት አሳስበዋል። ኤፌ ካፕ ትልቅ ታሪክ ያለው ውድድር መሆኑን የገለፁት አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም “ ኤፌ ካፕ ዋንጫውን ማሸነፍ እንፈልጋለን " ብለዋል። “ እሁድ አርሰናልን ማሸነፍ አለብን “ የሚሉት አሰልጣኙ “ ይህንን ለማሳካት…
“ ኤፌ ካፕ 1️⃣4️⃣ ጊዜ ያሸነፍነው የታሪካችን አካል ነው “ አርቴታ
የመድፈኞቹ ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው እሁድ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ ትልቅ ጨዋታ እንደሚሆን ገልጸዋል።
እሁድ የሚጫወቱት ከትልቅ ክለብ ጋር መሆኑን ያነሱት ሚኬል አርቴታ “ ትልቅ ጨዋታ ይሆናል ከበርካታ ደጋፊዎች ጋር ልዩ አጋጣሚ ነው “ ብለዋል።
አርቴታ አክለውም “ ኤፌ ካፕ አንዱ የታሪካችን አካል ነው “ ያሉ ሲሆን “ 1️⃣4️⃣ ጊዜ ማሸነፍ ችለናል “ ሲሉ ለውድድሩ ትልቅ ቦታ እንደሚሰጡ ተናግረዋል።
በቅርቡ ስለ ኳስ ስለሰጡት አስተያየት የተጠየቁት አርቴታ “ ሰበብ አልነበረም “ ያሉ ሲሆን " ያልኩት ሁሉም ኳሶች የተለያዩ ናቸው ነው ብለዋል።
" በዝውውር መስኮቱ ማስፈረም የምንፈልገው በቡድኑ የሌለንን ነገር ማምጣት የሚችል እና ተፅዕኖ መፍጠር የሚችል ተጨዋች ነው ነገርግን በዚህ ሰዓት ያንን ማግኘት አስቸጋሪ ነው።" አርቴታ