የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች !
9:30 ማንችስተር ሲቲ ከ ኤቨርተን
12:00 ቼልሲ ከ ፉልሀም
12:00 ኒውካስል ዩናይትድ ከ አስቶን ቪላ
12:00 ኖቲንግሀም ፎረስት ከ ቶተንሀም
2:30 ዎልቭስ ከ ማንችስተር ዩናይትድ
5:00 ሊቨርፑል ከ ሌስተር ሲቲ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
9:30 ማንችስተር ሲቲ ከ ኤቨርተን
12:00 ቼልሲ ከ ፉልሀም
12:00 ኒውካስል ዩናይትድ ከ አስቶን ቪላ
12:00 ኖቲንግሀም ፎረስት ከ ቶተንሀም
2:30 ዎልቭስ ከ ማንችስተር ዩናይትድ
5:00 ሊቨርፑል ከ ሌስተር ሲቲ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ስፖርቲንግ ሊስበን በይፋ አሰልጣኙን አሰናበተ !
የፖርቹጋሉ ክለብ ስፖርቲንግ ሊስበን የአሰልጣኝ ሩበን አምሪም ተተኪ የነበሩትን አሰልጣኝ ጇ ፔሬራ ማሰናበቱን ይፋ አድርጓል።
አሰልጣኝ ጇ ፔሬራ ስፖርቲንግ ሊስበንን እየመሩ ካደረጓቸው ሰባት ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻሉት ሁለቱን ነው።
በአመቱ ውስጥ ምንም ጨዋታ ሳይሸነፍ ጥሩ ጊዜን ሲያሳልፍ የነበረው ስፖርቲንግ ሊስበን ከአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም መልቀቅ በኋላ ውጤቱ አሽቆልቁሎ ይገኛል።
ስፖርቲንግ ሊስበን አሁን ላይ የሊጉን መሪነት በቤኔፊካ የተቀሙ ሲሆን በሻምፒየንስ ሊጉ 1️⃣7️⃣ኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።
ስፖርቲንግ ሊስበን በቀጣይ የቀድሞ ፖርቹጋላዊውን ተጨዋች ሩይ ቦርጌዝ በአሰልጣኝነት እንደሚሾም ተዘግቧል።

ሲቲ ተጨዋቾቹን በልምምድ ማዕከሉ አሳድሯል !
በውጤት ማጣት ውስጥ የሚገኘው ማንችስተር ሲቲ ዛሬ በበዓል ሰሞን መርሐ ግብር ከኤቨርተን ጋር ጨዋታውን ያደርጋል።
ስፔናዊው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ተጨዋቾቹ ትላንት ምሽት በክለቡ አካዳሚ ካምፕ እንዲተኙ መጠየቃቸውን ዴይሊ ሜል ዘግቧል።
አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ለዛሬው የኤቨርተን ጨዋታ ተጨዋቾቹን በጥሩ ሁኔታ ማዘጋጀት እንደሚፈልጉ ተገልጿል።
ማንችስተር ሲቲ ከኤቨርተን ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ ዛሬ ቀን 9:30 በኢትሀድ ስታዲየም ይካሄዳል።

" የቡድኑን ችግር እፈታዋለሁ " ጋርዲዮላ
የማንችስተር ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ቡድናቸው ያለበትን ችግር እፈታዋለሁ የሚል እምነት እንዳላቸው ገልፀዋል።
“ ሲቲ ያለበትን ወቅታዊ ችግር እፈታዋለሁ የሚል ሙሉ ተስፋ አለኝ “ የሚሉት ፔፕ ጋርዲዮላ የተወሰኑ ጥርጣሬዎች ቢኖሩኝም እንደምፈታው ተስፋ አለኝ ብለዋል።
“ ባለፉት አስራ ሁለት አመታት በሻምፒየንስ ሊግ ተሳትፈናል አሁን ግን አደጋ ላይ ነን ፤ ግዴታ ማሸነፍ አለብን ወይም አንሳተፍም።“ ጋርዲዮላ

ይገምቱ ይሸለሙ
የማንችስተር ሲቲ እና ኤቨርተንን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።
የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?
√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።
√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 9:30 ሰዓት ብቻ ነው።
🔴 ይነበብ
አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።
መልካም ዕድል !
@tikvahethsport

ሲቲ በዝውውር ገበያው ይሳተፋል !
ማንችስተር ሲቲ በጥር የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ንቁ ተሳትፎ ለማድረግ መዘጋጀታቸውን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
በጉዳት ምክንያት ወሳኝ ተጨዋቾቹን እያጣ የሚገኘው ማንችስተር ሲቲ በጥር የዝውውር መስኮት የተከላካይ ክፍሉን እንደሚያጠናክር ተገልጿል።
በተጨማሪም የሮድሪን ክፍተት የሚሞላ አማካይ እንዲሁም የፊት መስመር ተጨዋች ለማስፈረም ማሰባቸው ተነግሯል።
ማንችስተር ሲቲዎች ማሴፈረም የሚፈልጓቸውን ተጨዋቾች አፈላልገው መያዛቸው ተጠቁሟል።
ክለቡ አሁን ላይ ከክለቦች እና የተጨዋቾች ወኪሎች ጋር ንግግር መጀመሩ ተዘግቧል።

TIKVAH-SPORT
ሲቲ በዝውውር ገበያው ይሳተፋል ! ማንችስተር ሲቲ በጥር የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ንቁ ተሳትፎ ለማድረግ መዘጋጀታቸውን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። በጉዳት ምክንያት ወሳኝ ተጨዋቾቹን እያጣ የሚገኘው ማንችስተር ሲቲ በጥር የዝውውር መስኮት የተከላካይ ክፍሉን እንደሚያጠናክር ተገልጿል። በተጨማሪም የሮድሪን ክፍተት የሚሞላ አማካይ እንዲሁም የፊት መስመር ተጨዋች ለማስፈረም ማሰባቸው ተነግሯል። ማንችስተር…
" ተጨዋች እናስፈርማለን " ፔፕ ጋርዲዮላ
የማንችስተር ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በጥር የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ቡድናቸውን ማጠናከር እንደሚፈልጉ ገልጸዋል።
“ በጥር የዝውውር መስኮት ተጨዋቾች ማስፈረም ከቻልን በእርግጠኝነት እናደርገዋለን “ ሲሉ ፔፕ ጋርዲዮላ ተናግረዋል።
አሰልጣኙ አክለውም የቡድናቸውን የተከላካይ መስመር እና መሐል ሜዳ ማጠናከር ቅድሚያ እንደሚሰጡ ጠቁመዋል።
አዲስ ተጨዋቾች የማስፈረም ሀሳቡን የማንችስተር ሲቲ ተጨዋቾች ጭምር የሚቀበሉት መሆኑን ፔፕ ጋርዲዮላ ገልጸዋል።

የእረፍት ሰአት !
በአስራ ስምንተኛ ሳምንት የፕርሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንችስተር ሲቲ ከኤቨርተን ጋር እያደረጉ የሚገኙትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ወደ መልበሻ ቤት አምርተዋል።
የማንችስተር ሲቲን ግብ በርናርዶ ሲልቫ ከመረብ ማሳረፍ ሊችል ለኤቨርተን ንዲያዬ አስቆጥሯል።
🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?
- በመጀመርያው አጋማሽ በኤቨርተን በኩል ማይኮሌንኮ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክተዋል።
⚽ የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?
- በመጀመርያው አጋማሽ ማንችስተር ሲቲ 61% - 39% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ወስዷል።
@tikvahethsport @kidusoyoftahe

የቼልሲ እና ፉልሀምን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።
የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?
√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።
√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 12:00 ሰዓት ብቻ ነው።