Telegram Web Link
“ የወከለኝ ክልል እንኳን አልመረጠኝም “

“ ምርጫው ፍትሀዊ አይደለም “  የተከበሩ አቶ ዱቤ ጁሎ

ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንትነት ምርጫ ከአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ተወክለው በእጩነት የተወዳደሩት የተከበሩ አቶ ዱቤ ጁሎ “ ምርጫው ፍትሀዊ አይደለም “ ብለዋል።

“ ምርጫው አልቋል አትሂድ ተብዬ ተነግሮኝ ነበር “ ያሉት የተከበሩ አቶ ዱቤ ጁሎ በጉባኤው ያጋጠመኝም ይሄው ነው በማለት ሁኔታውን ገልጸዋል።

አቶ ዱቤ ጁሎ ቀጥለውም “ የወከለኝ አዲስ አበባ ከተማ እንኳን እንዴት አንድ ድምፅ ይነፍገኛል “ ያሉ ሲሆን ድምፅ ካልሰጠኝ ታዲያ ለምን ወከለኝ ? " ሲሉ ጠይቀዋል።

“ በሀገር ላይ ደባ እየተሠራ ነው ፤ ምርጫው ፍትሃዊ ነው ብዬ ለመቀበል ይቸግረኛል የቡድንተኝነት ስራ ነው የተሰራው “ ሲሉ የተከበሩ አቶ ዱቤ ጁሎ ሁኔታውን ገልጸዋል።

ለተመረጡት ሀላፊዎች መልካም እድል እንደሚመኙ የገለፁት የተከበሩ አቶ ዱቤ ጁሎ እንደዚህ አይነት ነገሮች መኖራቸው ለወደፊት ለስፖርቱ “ አደገኛ ነው " ብለዋል።

የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ወክሏቸው ለፕሬዝዳንትነት የተወዳደሩት የተከበሩ አቶ ዱቤ ጁሎ በምርጫው ምንም ድምፅ አላገኙም።

ምንጭ :- ጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
ይገምቱ ይሸለሙ

የቼልሲ እና ኤቨርተንን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።

የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?

√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።

√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 11:00 ሰዓት ብቻ ነው።

🔴 ይነበብ

አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።

መልካም ዕድል !

@tikvahethsport    
የጨዋታ አሰላለፎች !

11:00 ኤቨርተን ከ ቼልሲ

11:00 ማንችስተር ዩናይትድ ከ በርንማውዝ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
ይገምቱ ይሸለሙ

የማንችስተር ዩናይትድ እና በርንማውዝን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።

የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?

√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።

√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 11:00 ሰዓት ብቻ ነው።

🔴 ይነበብ

አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።

መልካም ዕድል !

@tikvahethsport    
የጨዋታ አሰላለፍ !

11:00 ኢትዮጵያ ከ ሱዳን

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
“ ውሳኔው የእኔ ነው “ አሞሪም

የማንችስተር ዩናይትዱ ዋና አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ማርከስ ራሽፎርድ ከቡድኑ ስብስብ ውጪ የሆነው " በእኔ ውሳኔ ነው " በማለት ተናግረዋል።

ማርከስ ራሽፎርድ ለተከታታይ ሶስት ጨዋታዎች ከማንችስተር ዩናይትድ ቡድን ስብስብ ውጪ ሆኗል።

" ውሳኔው የእኔ ነው ከተጨዋቾቼ ምርጥ አቋማቸውን ማየት እፈልጋለሁ ፤ በተለያዩ ተጨዋቾች የተለያዩ ነገሮችን እየሞከርኩ ነው “ ሲሉ ሩበን አሞሪም ተናግረዋል።

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
3 '

ኤቨርተን 0-0 ቼልሲ

ማንችስተር ዩናይትድ 0-0 በርንማውዝ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
13 '

ኢትዮጵያ 0 - 0 ሱዳን

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
ይገምቱ ይሸለሙ

የሪያል ማድሪድ እና ሲቪያን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።

የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?

√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።

√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 12:15 ሰዓት ብቻ ነው።

🔴 ይነበብ

አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።

መልካም ዕድል !

@tikvahethsport    
18 '

ኤቨርተን 0-0 ቼልሲ

ማንችስተር ዩናይትድ 0-0 በርንማውዝ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
23 '

ኢትዮጵያ 0 - 1 ሱዳን

ያሴር ሙዛሚል

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
30 '

ማንችስተር ዩናይትድ 0-1 በርንማውዝ

ሁይጅሰን

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
38 '

ማንችስተር ዩናይትድ 0-1 በርንማውዝ

                            ሁይጅሰን

ኤቨርተን 0-0 ቼልሲ

ኢትዮጵያ 0 - 1 ሱዳን

               ያሴር ሙዛሚል

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
#እረፍት

ማንችስተር ዩናይትድ 0-1 በርንማውዝ

                            ሁይጅሰን

ኤቨርተን 0-0 ቼልሲ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
እረፍት

ኢትዮጵያ 0 - 1 ሱዳን

               ያሴር ሙዛሚል

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
የ ኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አዲስ ፕሬዝዳንት ሾመ ! የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 28ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ትላንት እና ዛሬ በስካይ ላይት ሆቴል አካሄዷል። በጉባኤው ከሚጠበቁ ሁነቶች መካከል አንዱ የሆነው ቀጣዩ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ምርጫ በዛሬው ዕለት ሲካሄድ ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን በአብላጫ ድምፅ አሸንፏል። ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን በምርጫው 1️⃣1️⃣
“ የኢትዮጵያን ህዝብ ለማስደሰት እሰራለሁ “

የ ኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አዲሱ ፕሬዝዳንት ኮማንደር አትሌት ስለሺ  ስህን  ለመረጡት አካላት ምስጋናውን ገልፆል።

“ ፕሬዝዳንት ሆኜ ይህን ሀገራዊ ሀላፊነት እንድሸከም ስለመረጣችሁኝ አመሰግናለሁ “ ሲልም በምስጋና መልዕክቱ ተናግሯል።

ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን በቀጣይ የስራ ጊዜው

- አደረጃጀት፣
- ሪፎርም፣
-ማዘውተሪያ ስፍራዎች እና
- ዶፒንግ ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚሰራ አሳውቋል።

ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን “ የሀገሪቱን ህዝብ ለማስደሰት እሰራለሁ፡ “ ሲልም ቃል ገብቷል።

መረጃው የጋዜጠኛ ሀብታሙ ካሴ ነው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
54 '

ማንችስተር ዩናይትድ 0-1 በርንማውዝ

                            ሁይጅሰን

ኤቨርተን 0-0 ቼልሲ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
2024/12/28 01:00:39
Back to Top
HTML Embed Code: