Telegram Web Link
10 '

አርሰናል 0-0 ፒኤስጂ

ስሎቫን ብራቲስላቫ 0 - 1 ማንችስተር ሲቲ

ጉንዶጋን

ባርሴሎና 1 - 0 ያንግ ቦይስ

ሌዋንዶውስኪ

ዶርትመንድ 1-1 ሴልቲክ

ቻን

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
17 '

ስሎቫን ብራቲስላቫ 0 - 2 ማንችስተር ሲቲ

                            ጉንዶጋን
ፎደን

ባርሴሎና 1 - 0 ያንግ ቦይስ

ሌዋንዶውስኪ

ዶርትመንድ 2-1 ሴልቲክ

ቻን

ኢንተር ሚላን 1-0 ቤልግሬድ


አርሰናል 0-0 ፒኤስጂ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
20 '

አርሰናል 1-0 ፒኤስጂ

ሀቨርትዝ

ስሎቫን ብራቲስላቫ 0 - 2 ማንችስተር ሲቲ

                            ጉንዶጋን
                            ፎደን

ባርሴሎና 1 - 0 ያንግ ቦይስ

ሌዋንዶውስኪ

ዶርትመንድ 2-1 ሴልቲክ

ቻን

ኢንተር ሚላን 1-0 ቤልግሬድ


@tikvahethsport     @kidusyoftahe
31 '

አርሰናል 1-0 ፒኤስጂ

ሀቨርትዝ

ስሎቫን ብራቲስላቫ 0 - 2 ማንችስተር ሲቲ

                            ጉንዶጋን
                            ፎደን

ባርሴሎና 1 - 0 ያንግ ቦይስ

ሌዋንዶውስኪ

ዶርትመንድ 3-1 ሴልቲክ

ቻን ማኤዳ
አዴይሚ

ኢንተር ሚላን 1-0 ቤልግሬድ

ካልሀኖግሉ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
37 '

አርሰናል 2-0 ፒኤስጂ

ሀቨርትዝ
ሳካ

ስሎቫን ብራቲስላቫ 0 - 2 ማንችስተር ሲቲ

                            ጉንዶጋን
                            ፎደን

ባርሴሎና 2 - 0 ያንግ ቦይስ

ሌዋንዶውስኪ
ራፊንሀ

ዶርትመንድ 3-1 ሴልቲክ

ቻን               ማኤዳ
አዴይሚ

ኢንተር ሚላን 1-0 ቤልግሬድ

ካልሀኖግሉ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#እረፍት

አርሰናል 2-0 ፒኤስጂ

ሀቨርትዝ
ሳካ

ስሎቫን ብራቲስላቫ 0 - 2 ማንችስተር ሲቲ

                            ጉንዶጋን
                            ፎደን

ባርሴሎና 3 - 0 ያንግ ቦይስ

ሌዋንዶውስኪ
ራፊንሀ
ማርቲኔዝ

ዶርትመንድ 5-1 ሴልቲክ

ቻን               ማኤዳ
አዴይሚ

ኢንተር ሚላን 1-0 ቤልግሬድ

ካልሀኖግሉ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
55 '


ባርሴሎና 4 - 0 ያንግ ቦይስ

ሌዋንዶውስኪ
ራፊንሀ
ማርቲኔዝ

አርሰናል 2-0 ፒኤስጂ

ሀቨርትዝ
ሳካ

ስሎቫን ብራቲስላቫ 0 - 2 ማንችስተር ሲቲ

                              ጉንዶጋን
                              ፎደን

ዶርትመንድ 5-1 ሴልቲክ

ቻን               ማኤዳ
አዴይሚ

ኢንተር ሚላን 1-0 ቤልግሬድ

ካልሀኖግሉ

ባየር ሌቨርኩሰን 1-0 ኤሲ ሚላን

ቦንፌስ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
66 '

ስሎቫን ብራቲስላቫ 0 - 3 ማንችስተር ሲቲ

                              ጉንዶጋን
                              ፎደን
ሀላንድ

ባርሴሎና 4 - 0 ያንግ ቦይስ

ሌዋንዶውስኪ
ራፊንሀ
ማርቲኔዝ

አርሰናል 2-0 ፒኤስጂ

ሀቨርትዝ
ሳካ

ዶርትመንድ 6-1 ሴልቲክ

ቻን               ማኤዳ
አዴይሚ
ጉራሲ

ኢንተር ሚላን 2-0 ቤልግሬድ

ካልሀኖግሉ
አርናውቶቪች

ባየር ሌቨርኩሰን 1-0 ኤሲ ሚላን

ቦንፌስ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#UCL

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ሁለተኛ ጨዋታ አርሰናል ፒኤስጂን ሲረታ ባርሴሎና እና ማንችስተር ሲቲ በሰፊ የግብ ልዩነት አሸንፈዋል።

አርሰናል ፒኤስጂን በቡካዩ ሳካ እና ካይ ሀቨርትዝ ግቦች 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

ባርሴሎና በበኩሉ ከያንግ ቦይስ ጋር ያደረገውን ጨዋታ በሌዋንዶውስኪ 2x ፣ ራፊንሀ ፣ ካማራ እና ማርቲኔዝ ግቦች 5ለ0 አሸንፏል።

ማንችስተር ሲቲ በጉንዶጋን ፣ ኤርሊንግ ሀላንድ ፣ ፎደን እና ማክአቴ ግቦች ስሎቫን ብራቲስላቫን 4ለ0 ማሸነፍ ችሏል።

በሌሎች ጨዋታዎች ባየር ሌቨርኩሰን ኤሲ ሚላንን 1ለ0 ፣ ኢንተር ሚላን ሬድ ስታርን 4ለ0 ዶርትመንድ ሴልቲክን 7ለ1 መርታት ችለዋል።

የዛሬ ምሽት ውጤቶች ከላይ ተያይዘዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ዋንጫ የምንበላበት አመት ነው “ ቡካዮ ሳካ

የመድፈኞቹ ኮከብ ተጫዋች ቡካዮ ሳካ የዘንድሮው የውድድር ዓመት ስኬታማ የሚሆኑበት እመት ሊሆን እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል።

“ ራሳችን ላይ ጫና መፍጠር አልፈልግም ግን ዋንጫ የምንመላበት አመት ዘንድሮ ነው ብዬ አስባለሁ “ ቡካዮ ሳካ

ስለ ክለቡ የአጫወወት ዘይቤ ሲጠይቀም “ ለእኛ ዋናው ነገር ውጤት ነው ፣ የምንፈልገው ማሸነፍ ነው “ ሲል ምላሽ ሰጥቷል።

ቡካዮ ሳካ በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ በኤምሬትስ ስታዲየም ባደረጋቸው ስድስት ጨዋታዎች :-

- አምስት ጎል እና
- ሶስት ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
ይህን ቡድን ማሰልጠን መታደል ነው “

የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርድዮላ ከምሽቱ የሻምፒየንስ ሊግ ድል በኃላ ለቡድናቸው ያላቸውን ፍቅር ገልፀዋል።

“ ይህን ቡድን እወደዋለሁ “ ሲሉ የገለፁት ፔፕ ጋርድዮላ “ የዚህ ቡድን አሰልጣኝ መሆን መታደል ነው “ በማለት ገልፀውታል።

አሰልጣኝ ፔፕ ጋርድዮላ በጨዋታው ኤርሊንግ ሀላንድን የቀየሩት እረፍት ለመስጠት አስበው እንደሆነም ከጨዋታው በኃላ ተናግረዋል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
አርሰናል ማሸነፍ ይገባቸዋል “

ትላንት ምሽት በአርሰናል የተሸነፉት ፒኤስጂ አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ ለተመዘገበው ውጤት ሀላፊነት እንደሚወስዱ ተናግረዋል።

በተጋጣሚያቸው የተወሰደባቸውን ብልጫ “ አርሰናል ጫና አድረገው በመጫወት ከኛ የተሻሉ ነበሩ “ ሲሉ “ ለውጤቱ ተጠያቂው እኔ ነኝ “ ብለዋል።

“ በውጤቱ አዝኛለሁ ፣ አርሰናል ማሸነፍ ይገባቸው ነበር “ አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ

ፒኤስጂ ከ 5️⃣1️⃣ ተከታታይ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች በኃላ ግብ ሳያስቆጠሩ ወጥተዋል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
2024/10/02 06:24:04
Back to Top
HTML Embed Code: