Telegram Web Link
የጨዋታ አሰላለፍ !

8:30 ኒውካስል ከ ማንችስተር ሲቲ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ቅጣት ተጣለበት !

የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ በፊፋ የሁለት ጨዋታዎች ቅጣት እንደተጣለበት ተገልጿል።

ግብ ጠባቂው የስፖርታዊ ጨዋነትን ደንብ ያልተከተለ ባህሪ አሳይቷል በሚል ቅጣቱ እንደተጣለበት ይፋ ተደርጓል።

ይህንንም ተከትሎ አርጀንቲና በቀጣይ ከቬንዙዌላ እና ቦሊቪያ ጋር በምታደርጋቸው የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች የኤሚሊያኖ ማርቲኔዝን ግልጋሎት የማታገኝ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
“ ቪንሰስ ባሎን ዶር ያሸንፋል “ ካርሎ አንቾሎቲ

የሎስ ብላንኮዎቹ ዋና አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ከነገው ተጠባቂ የማድሪድ ደርቢ ጨዋታ በፊት ከጋዜጠኞች ጋር ቆይታ አድርገዋል።

ካርሎ አንቾሎቲ ምን አሉ ?

- " ቪንሰስ ጁኒየር ባሎን ዶር ማሸነፍ ይገባዋል እሱ የሚያሸንፍ ይመስለኛል።

- አትሌቲኮ ማድሪድ በዚህ አመት ከአምናው የተሻሉ ናቸው ጥሩ ተጨዋቾች አስፈርመዋል ከእኛ እና ባርሴሎና ጋር ለዋንጫው ይፎካከራሉ።

- ኤድዋርዶ ካማቪንጋ ከጉዳቱ አገግሟል ለጨዋታ ዝግጁ ነው መጫወት ይችላል።

- ከአትሌቲኮ ማድሪድ ጋር ከሜዳ ውጪ መጫወት ሁልጊዜም አስቸጋሪ ነው የበለጠ ተሻሽለን መቅረብ አለብን።" ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ተጀመረ

ኒውካስል ዩናይትድ 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
10 ' ኒውካስል ዩናይትድ 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
25 ' ኒውካስል ዩናይትድ 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
34 ' ኒውካስል ዩናይትድ 0 - 1 ማንችስተር ሲቲ

ቫርድዮል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
እረፍት | ኒውካስል ዩናይትድ 0 - 1 ማንችስተር ሲቲ

                      ቫርድዮል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ይገምቱ ይሸለሙ

የአርሰናል እና ሌስተርን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።

የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?

√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።

√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 11:00 ሰዓት ብቻ ነው።

መልካም ዕድል !

@tikvahethsport    
ይገምቱ ይሸለሙ

የቼልሲ እና ብራይተንን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።

የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?

√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።

√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 11:00 ሰዓት ብቻ ነው።

መልካም ዕድል !

@tikvahethsport    
52 ' ኒውካስል ዩናይትድ 0 - 1 ማንችስተር ሲቲ

                      ቫርድዮል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
57 ' ኒውካስል ዩናይትድ 1 - 1 ማንችስተር ሲቲ

አንቶኒ ጎርደን               ቫርድዮል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የጨዋታ አሰላለፎች !

11:00 አርሰናል ከ ሌስተር ሲቲ

11:00 ቼልሲ ከ ብራይተን

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
70 ' ኒውካስል ዩናይትድ 1 - 1 ማንችስተር ሲቲ

       አንቶኒ ጎርደን               ቫርድዮል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
80 ' ኒውካስል ዩናይትድ 1 - 1 ማንችስተር ሲቲ

       አንቶኒ ጎርደን               ቫርድዮል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
90 ' ኒውካስል ዩናይትድ 1 - 1 ማንችስተር ሲቲ

       አንቶኒ ጎርደን               ቫርድዮል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
2024/10/02 20:36:37
Back to Top
HTML Embed Code: