TIKVAH-SPORT
የጨዋታ አሰላለፍ ! 1:00 እንግሊዝ ከ ስሎቫኪያ @tikvahethsport @kidusyoftahe
#EURO2024
የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጋሪዝ ሳውዝጌት በምድቡ የመጨረሻ ጨዋታ የተጠቀሙትን ኮነር ጋላገር ተጠባባቂ በማድረግ ኮቢ ማይኖን በቋሚ አሰላለፍ አካተዋል።
የማንችስተር ዩናይትዱ አማካይ ኮቢ ማይኖ በትልቅ ውድድር የመጀመሪያ ጨዋታውን ለእንግሊዝ በቋሚ አሰላለፍ ገብቶ የሚያደርግ ይሆናል።
በምድብ ጨዋታዎች ትችት ሲሰነዘርባቸው የነበሩት ሶስቱ አናብስት በምሽቱ ጨዋታ የመሐል ክፍላቸው በዴክላን ራይስ ፣ ኮቢ ማይኖ እና ቤሊንግሀም የወጣቶች ጥምረት ይመራል።
የስሎቫኪያ ብሔራዊ ቡድን አንድ አቻ በተለያዩበት የሮማንያ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታ የተጠቀሙትን ቋሚ አስራ አንድ ይዘው እንግሊዝን የሚገጥሙ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ ጆርዳን ፒክፎርድ ለምሽቱ የስሎቫኪያ ጨዋታ በሟሟቅ ላይ እያለ ጣቶቹን መጉዳቱ ተገልጿል።
ፒክፎርድ በአሁን ሰዓት የግራ እጁን ህመም እተሰማው እንደሚገኝ የተገለፀ ሲሆን በጨዋታው መሰለፍ ካልቻለ አሮን ራምስዴል የሚተካው ይሆናል።
ጆርዳን ፒክፎርድ ከቀናት በፊትም በተመሳሳይ ከጨዋታ በፊት ሲያሟሙቅ ጣቶቹ ላይ ጉዳት አድርሶ ለህመም ተጋልጦ እንደነበር ተነግሯል።

2 ' እንግሊዝ 0 - 0 ስሎቫኪያ
- የእንግሊዝ ግብ ጠባቂ ጆርዳን ፒክፎርድ በእጁ ላይ ጉዳት ቢያጋጥመው በቋሚ አሰላለፍ ጨዋታውን ለማድረግ ገብቷል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
- የእንግሊዝ ግብ ጠባቂ ጆርዳን ፒክፎርድ በእጁ ላይ ጉዳት ቢያጋጥመው በቋሚ አሰላለፍ ጨዋታውን ለማድረግ ገብቷል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
መቻል ወሳኝ ድል አሳክተዋል !
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሀያ ዘጠነኛ ሳምንት መርሐ ግብር መቻል ከአዳማ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የመቻልን የማሸነፊያ ግቦች ሽመልስ በቀለ ፣ በረከት ደስታ እና አህመድ ረሺድ በራሱ ግብ ላይ አስቆጥረዋል።
ይህንንም ተከትሎ የዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አሸናፊ ክለብ በሚቀጥለው ሳምንት ቅዳሜ በተመሳሳይ ሰዓት በሚደረጉ ጨዋታዎች የሚለይ ይሆናል።
የሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ምን ይመስላል ?
1️⃣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :- 61
2️⃣ መቻል :- 60 ነጥብ
7️⃣ አዳማ ከተማ :- 44 ነጥብ
የሊጉ የመጨረሻ ሳምንት መርሐ ግብር ምን ይመስላል ?
ቅዳሜ 9:00 - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ኢትዮጵያ መድን ( ሀዋሳ ዩንቨርስቲ ሜዳ )
ቅዳሜ 9:00 - መቻል ከ ድሬዳዋ ከተማ ( ሀዋሳ አርቴፊሻል ሜዳ )

51 ' እንግሊዝ 0 - 1 ስሎቫኪያ
⚽ ሽራንዝ
- ፊል ፎደን ለእንግሊዝ ያስቆጠረው የአቻነት ግብ ከጨዋታ ውጪ በሚል በቫር ተሽሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
⚽ ሽራንዝ
- ፊል ፎደን ለእንግሊዝ ያስቆጠረው የአቻነት ግብ ከጨዋታ ውጪ በሚል በቫር ተሽሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
" እኔን በግራ መስመር ተከላካይ ማጫወት መፍትሔ አያመጣም " ሳካ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን የፊት መስመር ተጨዋች ቡካዩ ሳካ የቀድሞ ተጨዋች ኢያን ራይት የሰጠው እሱን ቦታ ቀይሮ የማጫወት አስተያየት መፍትሔ እንደማያመጣ ተናግሯል። የቀድሞ የአርሰናል ታሪካዊ ተጨዋች ኢያን ራይት ቡካዩ ሳካ በአውሮፓ ዋንጫው ለእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን በግራ መስመር ተከላካይ ሆኖ እንዲሞከር ሀሳቡን ሰጥቶ ነበር። ለኢያን…
76 ' እንግሊዝ 0 - 1 ስሎቫኪያ
⚽ ሽራንዝ
- ኬራን ትሪፔር በጉዳት በኮል ፓልመር ተቀይሮ መውጣቱን ተከትሎ ቡካዩ ሳካ በግራ መስመር ተከላካይነት በመጫወት ላይ ይገኛል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
⚽ ሽራንዝ
- ኬራን ትሪፔር በጉዳት በኮል ፓልመር ተቀይሮ መውጣቱን ተከትሎ ቡካዩ ሳካ በግራ መስመር ተከላካይነት በመጫወት ላይ ይገኛል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
88 ' እንግሊዝ 0 - 1 ስሎቫኪያ
⚽ ሽራንዝ
- የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን እስካሁን ምንም ኢላማውን የጠበቀ የግብ ሙከራ ማድረግ አልቻለም።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
⚽ ሽራንዝ
- የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን እስካሁን ምንም ኢላማውን የጠበቀ የግብ ሙከራ ማድረግ አልቻለም።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ተጠናቀቀ | እንግሊዝ 1 - 1 ስሎቫኪያ
⚽ ቤሊንግሀም ⚽ ሽራንዝ
- መደበኛው የጨዋታ ክፍለጊዜ በአቻ ውጤት መጠናቀቁን ተከትሎ ወደ ተጨማሪ ሰዓት አምርተዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
⚽ ቤሊንግሀም ⚽ ሽራንዝ
- መደበኛው የጨዋታ ክፍለጊዜ በአቻ ውጤት መጠናቀቁን ተከትሎ ወደ ተጨማሪ ሰዓት አምርተዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
98 ' እንግሊዝ 2 - 1 ስሎቫኪያ
⚽ ቤሊንግሀም ⚽ ሽራንዝ
⚽ ሀሪ ኬን
*በጨዋታዎቹ የሚቆጠሩ ግቦችን በጎል ቻናላችን መመልከት ይችላሉ።
የጎል ቻናላችን 👉 https://www.tg-me.com/+rbdEU4UaEdQxYWFk