TIKVAH-SPORT
ፊል ፎደን የብሔራዊ ቡድኑን ስብስብ ለቋል ! የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን የፊት መስመር ተጨዋች ፊል ፎደን በአውሮፓ ዋንጫ ውድድር እተሳተፈ ከሚገኘው የሶስቱ አናብስት ስብስብ በመልቀቅ ወደ እንግሊዝ መመለሱ ተገልጿል። የማንችስተር ሲቲው ተጨዋች ፊል ፎደን የብሔራዊ ቡድኑን ስብስብ የለቀቀው አስቸኳይ የቤተሰብ ችግር ገጥሞት መሆኑን የእንግሊዝ እግርኳስ ማህበር ገልጿል። የእንግሊዝ እግርኳስ ማህበር…
ፊል ፎደን ብሔራዊ ቡድኑን ለምን ለቀቀ ?
የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን የፊት መስመር ተጨዋች ፊል ፎደን የብሔራዊ ቡድኑን ስብስብ በመልቀቅ ወደ እንግሊዝ የተመለሰው ልጁ ሲወለድ ለመገኘት እንደሆነ ተገልጿል።
ፊል ፎደን በቀጣይ እሁድ ወደ ጀርመን በመመለስ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ስብስብን እንደሚቀላቀል ተነግሯል።
የ 24ዓመቱ የማንችስተር ሲቲ የፊት መስመር ተጨዋች ፊል ፎደን በቀጣይ ሶስተኛ ልጁን የሚያገኝ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

#EURO2024
በአውሮፓ ዋንጫ የምድብ አምስት የመጨረሻ ጨዋታዎች ሲደረጉ የቤልጅየም ብሔራዊ ቡድን ከዩክሬን ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
በምድቡ ሌላኛው ጨዋታ የሮማንያ ብሔራዊ ቡድን ከስሎቫኪያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል።
የስሎቫኪያን ግብ ኦንድሬ ዱዳ ማስቆጠር ሲችል ራዝቫን ማሪን ሮማንያን አቻ ማድረግ ችሏል።
የቤልጅየም ብሔራዊ ቡድን ምድቡን በሁለተኝነት ማጠናቀቁን ተከትሎ በጥሎ ማለፉ ከፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን የሚገናኝ ይሆናል።
የምድቡ ደረጃ ምን ይመስላል ?
1️⃣ ሮማንያ :- 4 ነጥብ
2️⃣ ቤልጂየም :- 4 ነጥብ
3️⃣ ስሎቫኪያ :- 4 ነጥብ
4️⃣ ዩክሬን :- 4 ነጥብ