Telegram Web Link
የላሊጋ የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ይሆናል ?

የ 2023/24 የውድድር ዘመን የስፔን ላሊጋ የውድድር አመቱ ምርጥ አምስት እጩ አሰልጣኞች ይፋ ተደርገዋል።

በዚህም መሰረት :-

- አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ( ሪያል ማድሪዱ )

- አሰልጣኝ ሚቼል ( ጂሮና )

- ዲያጎ ሲሞኒ ( አትሌቲኮ ማድሪድ )

- ቫልቨርዴ ( አትሌቲክ ቢልባኦ )

- ማርሴሊኖ ( ቪያሪያል ) በእጩነት መቅረብ የቻሉ አሰልጣኞች ናቸው።

የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ነው ?

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የሲቲ እና ጂሮና የሻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎ ሁኔታ !

በሲቲ ፉትቦል ግሩፕ ባለቤትነት የተያዙት ማንችስተር ሲቲ እና የስፔኑ ክለብ ጂሮና በሚቀጥለው የውድድር አመት በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር የሚያሳትፋቸውን ቦታ አግኝተዋል።

ክለቦቹ በተመሳሳይ ተቋም ባለቤትነት የተያያዙ መሆኑን ተከትሎ በዩኤፋ የውድድር ህግ መሰረት በሻምፒየንስ ሊግ ለመሳተፍ ማድረግ የሚጠበቅባቸው ቅድመ ሁኔታ መኖሩ ተገልጿል።

የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር ክለቦቹ በውድድሩ ለመሳተፍ ሁለት አስገዳጅ መንገዶችን እንዲመርጡ እንደተጠየቁ እና ቀነ ገደብ እንደተቀመጠላቸው ተዘግቧል።

የክለቦቹ ባለቤቶች በውድድሩ ለመሳተፍ በጂሮና ያላቸውን ድርሻ በመሸጥ ከ47% ወደ 30% ዝቅ ማድረግ ወይም የአንዱን ክለብ ሙሉ ድርሻ ለዩኤፋ በእምነት አደራ መልክ ( Blind trust ) ማስተላለፍ እንደሚጠበቅባቸው ተገልጿል።

ማንችስተር ሲቲ እና ጂሮና በሚቀጥለው ክረምትም ሆነ በጥር ወር እርስ በርስ ተጨዋቾች ማስፈረም እንደማይችሉም ተዘግቧል።

ክለቦቹ በተቀመጡላቸው ሁለት አማራጮች የማይስማሙ ከሆነ ጂሮና ወይም ማንችስተር ሲቲ በሊጉ ያነሰ ደረጃ ይዞ የሚያጠናቅቀው ክለብ ወደ ዩሮፓ ሊግ እንደሚወርድ ተገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
አሰልጣኝ ፔፕ ሊንደርስ በሀላፊነት ተሾሙ !

የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ምክትል አሰልጣኝ ፔፕ ሊንደርስ ከሚቀጥለው የውድድር አመት ጀምሮ የኦስትራያውን ክለብ ሳልዝቡርግ ለማሰልጠን በሀላፊነት መሾማቸው ተገልጿል።

አሰልጣኝ ፔፕ ሊንደርስ ሳልዝቡርግን ለሚቀጥሉት ሶስት አመታት ለማሰልጠን ፊርማቸውን ማኖራቸው ይፋ ተደርጓል።

አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ በውድድር አመቱ መጨረሻ ሊቨርፑልን የሚለቁ መሆኑን ተከትሎ ምክትል አሰልጣኝ ፔፕ ሊንደርስም ከክለቡ ጋር እንደሚለያዩ ማሳወቃቸው አይዘነጋም።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የላሊጋ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?

በሪያል ማድሪድ አሸናፊነት የተጠናቀቀው የስፔን ላሊጋ የ2023/24 የውድድር አመት ምርጥ ተጨዋች አስር እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።

በዚህም መሰረት :-

- ጁድ ቤሊንግሃም (ሪያል ማድሪድ)

- ቪንሰስ ጁኒየር (ሪያል ማድሪድ)

- ኩቦ ( ሪያል ሶሴዳድ )

- ግሪዝማን ( አትሌቲኮ ማድሪድ )

- ዶቭቢክ ( ጂሮና )

- ኪሪያን (ላስ ፓልማስ)

- ሌዋንዶውስኪ (ባርሴሎና)

- ኢስኮ (ሪያል ቤቲስ)

- አሌክስ ጋርሺያ (ጂሮና)

- ሶርሎት (ቪላሪያል) በእጩነት መቅረብ የቻሉ ተጨዋቾች ናቸው።

የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የኬቨን ዴብሮይን ጉዳት ሁኔታ ምን ይመስላል ?

የማንችስተር ሲቲው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ኬቨን ዴብሮይን በትላንት ምሽቱ የቶተንሀም ጨዋታ ያጋጠመው ጉዳት ከባድ እንዳልሆነ ተናግሯል።

አሁን ላይ በመልካም ሁኔታ ላይ መሆኑን የገለፀው ኬቨን ዴብሮይን አጋጥሞት የነበረው ጉዳት " ለክፉ የማይሰጥ ነው አሁን ደህና ነኝ " በማለት ገልጿል።

ማንችስተር ሲቲ በቀጣይ ከዌስትሀም ዩናይትድ የሊግ የመጨረሻ ጨዋታ እንዲሁም ከማንችስተር ዩናይትድ የኤፌ ካፕ ፍፃሜ ወሳኝ ጨዋታዎች አሉባቸው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የሊጉ ክለቦች ቫር እንዲቀር ድምፅ ሊሰጡ ነው !

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ክለቦች ከሚቀጥለው የውድድር አመት ጀምሮ ቫር ከሊጉ እንዲቀር ድምፅ ሊሰጡ መሆኑ ተገልጿል።

ሀሳቡን ዎልቭስ ማምጣቱ እና ክለቦቹ በሚቀጥለው ወር በሚያደርጉት አመታዊ ስብሰባ ላይ በአጀንዳነት በመያዙ ድምፅ ለመስጠት መስማማታቸው ተነግሯል።

በድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ ውስጥ ከሀያው ክለቦች መካከል አስራ አራቱ ከተስማሙ ቫር በሚቀጥለው አመት ተግባራዊ እንደማይሆን ተዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የጨዋታ አሰላለፍ !

3:45 ብራይተን ከ ቼልሲ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የጨዋታ አሰላለፍ !

4:00 ማንችስተር ዩናይትድ ከ ኒውካስል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
34 ' ብራይተን 0-1 ቼልሲ

ፓልመር

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
31 ' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል

ማይኖ

45 ' ብራይተን 0-1 ቼልሲ

                  ፓልመር

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
እረፍት | ብራይተን 0 - 1 ቼልሲ

                  ፓልመር

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
እረፍት | ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ኒውካስል

ማይኖ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
48 ' ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 1 ኒውካስል

ማይኖ ጎርደን

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
60 ' ማንችስተር ዩናይትድ 2 - 1 ኒውካስል

      ማይኖ               ጎርደን
ዲያሎ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
70 ' ብራይተን 0 - 2 ቼልሲ

                  ፓልመር
ንኩንኩ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
84 ' ማንችስተር ዩናይትድ 3 - 1 ኒውካስል

      ማይኖ               ጎርደን
      ዲያሎ
ሆይሉንድ

90+3 ' ብራይተን 0 - 2 ቼልሲ

                  ፓልመር
                  ንኩንኩ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
90+8 ' ብራይተን 1 - 2 ቼልሲ

ዌልቤክ           ፓልመር
                  ንኩንኩ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
90 ' ማንችስተር ዩናይትድ 3 - 2 ኒውካስል

      ማይኖ               ጎርደን
      ዲያሎ ሀል
      ሆይሉንድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
2024/09/29 06:27:13
Back to Top
HTML Embed Code: