ኩባንያችን በተመረጡ ሀገር በቀል ምግባረ ሰናይ ድርጅቶች ጉብኝት እና የበጎነት የገንዘብ ድጋፍ መርሃ ግብርን አስጀመረ!
በዛሬው ዕለት በኩባንያችን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የተመራ የኩባንያችን ማኔጅመንት አባላት በአዲስ አበባ በተመረጡ ምግባረ ሰናይ ድርጅቶች ጉብኝት እና የገንዘብ ድጋፍ መርሃ ግብርን አስጀመረ!
#በበጎነት በተሰኘው ዓመታዊ መርሃ ግብራችን በመላው ሃገራችን በሚገኙ 39 ሀገር በቀል ምግባረ ሰናይ ድርጅቶች ለ13,674 ተንከባካቢ ያጡ ወገኖቻችን ከ47.8 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ ለወገኖቻችን አለኝታነቱን በተግባር ማረጋገጥ ችለናል፡፡
የዘንድሮውን ጨምሮ ባለፉት አራት ተከታታይ ዓመታት በተመሳሳይ የበጎ አድራጎት መርሃ ግብሮች በመላው የሀገራችን ክፍሎች በሚገኙ 117 የበጎ አድራጎት ተቋማት ለሚገኙ 32,700 አረጋዊያን፣ ህጻናት፣ እናቶች፣ አቅመደካሞች እና አካል ጉዳተኞች ከ78.8 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አድርገናል፡፡
በተጨማሪም ከብሔራዊ የደም ባንክ ጋር በመተባበር በተቋማችን ዋና መ/ቤት፣ ዞን እና በመላ አገራችን በሚገኙ ሪጅን ጽ/ቤቶች በአጠቃላይ በ19 ቦታዎች ደም ለሚሹ ወገኖቻችንን የደም ልገሳ መርሃ ግብር አካሂደናል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/467R82m
መልካም አዲስ ዓመት!
#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ
#DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #HOPR #HoF

❤57🙏19👍1
ኩባንያችን በመላው የሀገራችን ክፍሎች በተመረጡ ት/ቤቶች ለሚማሩ ተማሪዎች የመማሪያ ደብተር ልገሳን መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት አስጀመረ!
መርሃግብሩን የኩባንያችን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ በይፋ ያስጀመሩ ሲሆን፣ በዚህም በመላ አገሪቱ በተመረጡ አንደኛ ደረጃ ት/ቤቶች ውስጥ ለሚማሩ 80,000 ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች 960 ሺህ የመማሪያ ደብተር ልገሳ የሚከናወን ይሆናል፡፡
ኩባንያችን #ለነገ_ተስፋዎች በሚል መሪ ሀሳብ ያዘጋጀውን ይህ የአዲስ አመት የመማሪያ ደብተር ልገሳ፣ ለትምህርት መርጃ መሳሪያ ድጋፉ ከ98.8 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ሲሆን፣ በፋይናንስ አቅም ማነስ ምክንያት ከትምህርት ገበታ ሊቀሩ የሚችሉ ተማሪዎችን ለማገዝ ያለመ ነው።
የደብተር ድጋፉ በቀጣይ ቀናት በሌሎች የኩባንያችን ዞኖች እና በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች በሚገኙ የሪጅን ጽ/ቤቶችም በስፋት የሚከናወን ሲሆን፣ ይህም የትምህርት ዘርፉን እና የነገ አገር ተረካቢ ትውልድ ለማገዝ የምናደርገው ሰፊ ጥረት አካል ነው፡፡
ኩባንያችን የዘንድሮውን ጨምሮ ባለፉት ስድስት ተከታታይ ዓመታት “ለነገ ተስፋዎች” በሚል መርሃ ግብር በመላው የሀገራችን ክፍሎች በአንደኛ ደረጃ ት/ቤቶች ውስጥ ለሚማሩ 373 ሺህ ተማሪዎች ከ320.8 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ የመማሪያ ደብተር ድጋፎችን አድርጓል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/467R82m
መልካም አዲስ ዓመት!
#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ
#ESG #CSR #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #HOPR #HoF

❤68👍11👌9👏5
✨🎁 ጓንዷ የሞባይል ጥቅል!!
የጉሙዝ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ "ጓንዷ" በዓልን ምክንያት በማድረግ እስከ 20% ቅናሽ የተደረገባቸውን ልዩ ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም ስጦታ ያበርክቱ!
🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!
🙌 መልካም የጓንዷ በዓል!
#MobilePackage
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia

❤30👍21😁1😢1👌1
የሻሞ በሰኞን ጥያቄ "ሻሞ" ከማለታችን ቀለብ አድርጋችሁ ለመለሳችሁ ፤ ቴሌብር ላይ የብድር አገልግሎት ለማግኘት ደረጃ 3 መሆን አለብን ያላችሁ 6 ጊ.ባ ዳታ አሸንፋችኋል!
ሁሌ በየሳምንቱ የሻሞ በሰኞ ጥያቄዎችን እየመለሳችሁ ሽልማቱን የግላችሁ አድርጉ!
አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን።
የአሸናፊዎችን ዝርዝር ይመልከቱ 👇
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

❤31👍15👌3