#ለነገ_ተስፋዎች
ኩባንያችን ትናንት በዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ባስጀመረው ሀገር አቀፍ የመማሪያ ደብተር ልገሳ መርሐ ግብር መሠረት በዛሬው ዕለት በመላ የሀገራችን ክፍሎች በተመረጡ ት/ቤቶች ለሚማሩ ተማሪዎች የመማሪያ ደብተር ልገሳ አከናውነናል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/467R82m
መልካም አዲስ ዓመት!
#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ
#Ethiotelecom #CSR #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #HOPR #HoF #ESG

❤47👍20🙏5🤩4
#ለነገ_ተስፋዎች
በዛሬው ዕለት የነገዋን ኢትዮጵያ ከሚረከቡ ሕፃናትና ታዳጊዎች ጋር ዘና ከሚያደርጉ መርሃ ግብሮች ባሻገር፣ በኮዲንግ እና በድረ-ገጽ ማበልጸግ ውድድሮች እንዲሁም በሌሎች በእጅጉ አዝናኝ እና ትምህርታዊ ዝግጅቶች ምርጥ ጊዜ አሳልፈናል።
ባለ ብሩህ አዕምሮ እና የልዩ ተሰጥኦ ባለቤት የሆናችሁ ታዳጊዎች፣ ኮርተንባችኋል! ለወግ ለማዕረግና ለሀገር ተረካቢነት ያብቃችሁ!
#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ
መልካም አዲስ ዓመት!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤40👍14
🎉🏆 ልዩ የዕንቁጣጣሽ የጥያቄና መልስ ውድድር!!
አዲስ ዓመትን በማስመልከት እንደ ሁልጊዜው በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን የሚያሸልም ልዩ የጥያቄና መልስ ውድድር አዘጋጅተናል!
🌐 የማኅበራዊ ገጾቻችንን ይከተሉ ለሌሎች ያጋሩ https://bit.ly/41QcCQD
🗓 ነገ እሑድ ከምሽቱ 1፡30 ላይ ይጠብቁን!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
አዲስ ዓመትን በማስመልከት እንደ ሁልጊዜው በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን የሚያሸልም ልዩ የጥያቄና መልስ ውድድር አዘጋጅተናል!
🌐 የማኅበራዊ ገጾቻችንን ይከተሉ ለሌሎች ያጋሩ https://bit.ly/41QcCQD
🗓 ነገ እሑድ ከምሽቱ 1፡30 ላይ ይጠብቁን!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍82❤45🙏18😁5👌4🤩1