በዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ፍሬሕይወት ታምሩ የተመራ የኩባንያችን የሥራ አመራር ከአሰላ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ እና ኃላፊዎች ጋር ውይይት በማካሄድ በከተማዋ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።
ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን በውይይቱ ወቅት በከተማዋ ተግባራዊ የተደረገው 5ጂ ሞባይል ኔትወርክ ስማርት ሲቲ እና ሌሎች የልማት ፕሮጀክቶችን ለማከናወን አስቻይ እንደሆነና አሰላ ከተማን ለኢንቨስትመንት፣ ቱሪዝም እና ለነዋሪዎቿ ምቹ በማድረግ ተወዳዳሪነትን ለመጨመር እንደሚያስችል ገልጸዋል፡፡
በተጨማሪም ኩባንያችን የከተማዋን ዕድገትና የደንበኞቹን ፍላጎት በመረዳት በቅርበት ለማገልገል በዲስትሪክት ደረጃ ጽ/ቤት መክፈቱን፤ የከተማ አስተዳደሩን አገልግሎቶች ዲጂታላይዝ ለማድረግ ከዚህ ቀደም በቴሌብር እንደ ውኃ አገልግሎት የመሳሰሉ ክፍያዎች አፈጻጸም አበረታች እንደነበረና ሌሎች ክፍያዎችን ማቀላጠፍ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ በጋራ መሥራት እንደሚገባ እንዲሁም በከተማዋ እየተካሄደ በሚገኘው የኮሪደር ልማት የመሠረተ ልማት ኮሪደር ግንባታ በተሻለ ቅንጅት መከናወን እንዳለበት አጽንኦት ሰጥተዋል።
የአሰላ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ስሜ ፀጋዬ በበኩላቸው፤ አሰላ በፍጥነት እያደጉ ከሚገኙ ከተሞች መካከል አንዷ መሆኗን ገልጸው ኢትዮ ቴሌኮም ይህንን በመረዳት በከተማዋ የ5ጂ ኔትወርክን በማስጀመር፣ በዲስትሪክት ደረጃ ጽ/ቤቱን በመክፈቱ ልባዊ ምስጋናቸውን ገልጸዋል፡፡
ወደፊትም የተፈጠረውን አስቻይ ሁኔታ በመጠቀም የአገልግሎት አሰጣጥን ዲጂታላይዝ በማድረግ ከተማዋን ለነዋሪዎቿ ምቹ እና ተመራጭ ለማድረግ በቅንጅት መሥራታቸውን እንደሚቀጥሉ አረጋግጠዋል፡፡ አስተዳደሩ ከተማዋን ለኢንቨስትመንት፣ ለቱሪዝምና ለነዋሪዎቿ ምቹ ለማድረግ በጀመራቸው የልማት ሥራዎች ኢትዮ ቴሌኮም የበኩሉን አስተዋጽኦ እንዲያበረክት ጠይቀዋል።

👍49❤9👌5👏4🙏1
በ #Robofest_Ethiopia ላይ በአጋርነት በመሳተፋችን ደስታ ይሰማናል!!
በሀገረ አሜሪካ ሎወረንስ ቴክኖሎጂካል ዩኒቨርሲቲ በግንቦት ወር በሚደረገው ሮቦፌስት ቴክኖሎጂካል ውድድር ላይ አገራችንን ወክለው ለመሳተፍ የሚችሉ ታዳጊዎች የሚለየው ይህንን መርሐ ግብር በመደገፍ ለዲጂታል ኢትዮዽያ ዕውን መሆን ተጨማሪ አስተዋጽኦ እያደረግን ነው።
#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_ዕውን_በማድረግ_ላይ
#RobofestEthiopia2025
#Ethiotelecom #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

👍46❤14👏3👌3
ሚያዝያን ለኒያ ፋውንዴሽን ጆይ ኦቲዝም ማዕከል!!
በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ Share ልክ 10 ብር ለኒያ ፋውንዴሽን ጆይ ኦቲዝም ማዕከል እንለግሳለን!
🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!
ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ
በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!
🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

👍54❤15👏6👌3
🎁🎬 ምርጥ ሀገርኛ ፊልሞችን በ #ቴሌቲቪ ይመልከቱ፤ እስከ 100 ሺህ ብር ይሸለሙ!!
ፊልሞቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ በመግዛት በየሳምንቱ እስከ 100ሺህ ብር፣ ስማርት ስልክ እንዲሁም ሌሎች ሽልማቶችን ያግኙ!
🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ወይም በመተግበሪያ teletv.et/download ያገኙታል፡፡
🗓 እስከ ሚያዝያ 20 ቀን 2017 ዓ.ም
ለበለጠ መረጃ ወደ 9801 ይደውሉ!
#teletv
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ፊልሞቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ በመግዛት በየሳምንቱ እስከ 100ሺህ ብር፣ ስማርት ስልክ እንዲሁም ሌሎች ሽልማቶችን ያግኙ!
🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ወይም በመተግበሪያ teletv.et/download ያገኙታል፡፡
🗓 እስከ ሚያዝያ 20 ቀን 2017 ዓ.ም
ለበለጠ መረጃ ወደ 9801 ይደውሉ!
#teletv
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍40❤8😁3👌2🤩1
✨ሽልማቱ መኪና ነው!!
ጥቂት ቀናት ብቻ በቀሩት #ቴሌብር_አዲስ_ነገር_እስከ_ፋሲካ_ኤክስፖ_2017 የመግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር ሲቆርጡ:-
🚘 NETA AYA 2024 ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪና
🏍 Dodai የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል
📱 ስማርት ስልኮች
የሚያሸልም የዕጣ ቁጥር ይደርስዎታል።
❇️ ልጆጲያ (Kidzopia): ለሕጻናት ልዩ መዝናኛ እና ትምህርታዊ ፕሮግራሞች
❇️ የጾም ፌስት: የጾም ብፌ በ150 ብር ብቻ
💁♂️ በተጨማሪም በቴሌብር ያሻዎትን ሲገበያዩ እስከ ብር 2500 ላለው 10% ተመላሽ ያገኛሉ!
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!
📍 በኤግዚቢሽን ማዕከል
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

👍61❤10👏6🙏4😁1
🎉✨ የትንሣኤ ስጦታ ዕድለኞች በከፊል
እንኳን ደስ አላችሁ!!
🎁 አሁንም በየቀኑ 100 ሺህ ብርን ጨምሮ በርካታ የተለያዩ የገንዘብ ሽልማቶች ይሸለሙ፡፡
ቴሌብር ሱፐርአፕን ለወዳጅ መጋበዝ፣ ገንዘብ መላክ፣ የአየር ሰዓትና ጥቅል መግዛት፣ ግብይት መፈጸም እንዲሁም የቴሌኮም ቢል መክፈል ለሽልማት የሚያበቃዎትን ፊደላት ያስከፍትልዎታል፡፡ 🔑💡
🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ 👉 https://bit.ly/telebirr_SuperApp
🗓 እስከ ሚያዝያ 12 / 2017 ዓ.ም
ለበለጠ መረጃ: https://bit.ly/የትንሳኤ_ጨዋታ
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

👍52❤10👏4😍3🙏1