Telegram Web Link
#አሰላ የ5G አገልግሎትን ማስጀመራችንን ተከትሎ ከውድ ደንበኞቻችን ጋር በአዝናኝ የመንገድ ላይ ትርኢት እና ኮንሰርት የነበረን ደማቅ የአብሮነት ቆይታ!

የአሰላ ከተማ ነዋሪዎች፣ የከተማዋ  አስተዳድር እና የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች ለ5ጂ መርሐ ግብራችን ድምቀት እና ስኬት ስላደረገላችሁልን ትብብር ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡

#5G #አሰላ

#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_ዕውን_በማድረግ_ላይ

#5G #Asella #Ethiotelecom #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍196👏1
🎉 15 ሚሊየን ብር የትንሣኤ ስጦታ፤
በቴሌብር ሱፐርአፕ ጨዋታ!!


🧩 ‘’መልካም ትንሣኤ’’ የሚሉትን ፊደላትን በመገጣጠም እስከ 100,000 ብር ይሸለሙ!

🎁 በየዕለቱ ለሰባት ቀናት 100 ሺህ ብርን ጨምሮ በርካታ የተለያዩ የገንዘብ ሽልማቶች እርስዎን ይጠብቃሉ፡፡

ቴሌብር ሱፐርአፕን ለወዳጅ መጋበዝ፣ ገንዘብ መላክ፣ የአየር ሰዓትና ጥቅል መግዛት፣ ግብይት መፈጸም እንዲሁም የቴሌኮም ቢል መክፈል ለሽልማት የሚያበቃዎትን ፊደላት ያስከፍትልዎታል፡፡ 🔑💡

🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp አሁኑኑ ይጫኑና ወደ ጨዋታው ይግቡ! እንቆቅልሹን ይፍቱ ፣ በሽልማቱ ይደሰቱ!

🗓 ከዛሬ ሚያዝያ 06 - 12 / 2017 ዓ.ም

ለበለጠ መረጃ: https://bit.ly/የትንሳኤ_ጨዋታ


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
👍767🙏6😢5😍2
በኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የተመራ የኩባንያችን ከፍተኛ አመራሮች ቡድን በመደ ወላቡ ዩኒቨርስቲ በመገኘት ከዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት አህመድ ከሊል (ዶ/ር) እና ከዩኒቨርስቲው አመራሮች ጋር ምክክር አድርገዋል።

በውይይቱ የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንትና ባለሙያዎች ስለተቋማቸው አጠቃላይ ሁኔታ ገለጻ ያደረጉ ሲሆን፤የሚያከናውናቸውን ምርምሮችን እንዲሁም የመማር ማስተማር ሂደቱን በቴክኖሎጂ የተደገፈ ለማድረግ፣በብሮድባንድ አገልግሎት ማሻሻያ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ግብዓቶች አቅርቦት፣ ስማርት ካንፓስ ግንባታ በቅንጅት መስራት እንደሚፈልጉ ገልጸዋል።

ዩኒቨርስቲው የቴሌኮም አገልግሎቶች ችግር እንደነበረበትና በቅርቡ ኢትዮ ቴሌኮም ባደረገው ማስፋፊያ ከፍተኛ ለውጥ በማግኘታችውን የኩባንያችን ከፍተኛ አመራር ዩኒቨርሲቲውን በቴክኖሎጂ ለማገዝ የመማር ማስተማሩን ሂደት በማዘመን ብቁ ዜጋን ለማፍራት በሚደረገው ጥረት በጋራ ለመስራት ላደረገው ጉብኝት ልባዊ ምስጋና አቅርበዋል።

ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ኩባንያችን በባሌ ሮቤ ያስጀመረውን የ5ጂ አገልግሎት የስማርት ካምፓስና የተለያዩ ዘመናዊ አገልግሎቶችን ለማቅረብ እንደሚረዳ ገልጸው በስማርት ካምፓስ፣ በጤና፣ በግብርናና በተለያዩ መስኮች በሀገራችን የዲጂታል ሥነ-ምህዳር ላይ አዎንታዊ ለውጥ ለማምጣት የሚያስችሉ ስራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ አብራርተዋል።

በተቋማቱ መካከል አስቀድሞ የተጀመሩ ስራዎች መኖራቸውን የገለጹት ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን በተለይ የዩኒቨርሲቲውን አገልግሎቶች በቴሌብር የዲጂታል ክፍያ ሥርዓት ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን አስታውሰው፤ በቀጣይም የዩኒቨርስቲውን የዲጂታል መሰረተ ልማቶች ለማዘመን በጋራ መስራት እንደሚገባ አጽንኦት ሰጥተው በዩኒቨርሲቲው ለነበራቸው ፍሬያማ ቆይታና የሞቀ አቀባበል ልባዊ ምስጋና አቅርበዋል።
👍8415👏6🤩3😢1
🌟 ከ11% የገንዘብ ስጦታ ጋር እስከ 100ሺህ ብር ይሸለሙ!!

መጭውን የትንሣኤ በዓል አስመልክቶ ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ 11% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

💁‍♂️ በተጨማሪም 13ሺህ ብር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው ልዩ የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ!

🛋 የቤት ዕቃ - 15 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 100,000 ብር
🐏 የበግ ስጦታዎች - 20 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 15,000 ብር
🛒 የበዓል አስቤዛ - 50 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 10,000 ብር
💰 የኪስ ገንዘብ - 300 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 5,000 ብር
🎁 እንዲሁም በርካታ የሞባይል ዳታ ጥቅሎች

የሚቀበሉት የገንዘብ መጠን ሲጨምር የጨዋታ ዕድልዎም ይጨምራል!

ቴሌብር ሬሚትን ያውርዱ 👉 https://onelink.to/7k2x5b


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
👍519👏6😍3😁2
2025/07/14 04:36:34
Back to Top
HTML Embed Code: