Telegram Web Link
በቴሌብር አነስተኛ ብድርና ቁጠባ፣ ብድር በቀላሉ ያግኙ፤ ለነገ ጥሪት ያኑሩ!!

#መላ_መዳረሻ: እስከ 36,000 ብር የደመዎዝ ብድር
#መላ: እስከ 18,000 ብር አነስተኛ ብድር
#እንደኪሴ: በግብይት ወቅት እስከ 2,500 በጎደለው የሚሞላ
#ሳንዱቅ: በየቀኑ በሚታሰብ ወለድ አልያም ያለወለድ ገንዘብ ተቀማጭ ለማድረግ

💁‍♂️ ከዳሽን ባንክ ጋር በአጋርነት ቀርበዋል፤ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ያገኟቸዋል!

#የፋይናንስ_አገልግሎት_ለሁሉም

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
52👍11👏3
ደግመን ደጋግመን ቴሌብር ያልደረሰበት የለም የምንለው በምክንያት ነው፤ ይኸው ልጆቻችንም በጉጉት የሚጠይቁት ነገር ሆኗል!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
😁3026👍11🤩3
🌼 በ154+ ብር ምንዛሬ ይቀበሉ!!

ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን VISA፣ Dahabshiil፣ Western Union፣ Thunes፣ Onafriq፣ Taptap Send፣ እና CAC Int'l Bank ከወዳጅ ዘመድዎ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ፡-

⭐️ በዶላር 154+ ብር እንዲሁም
⭐️ ተጨማሪ ወርኃዊ የዳታ ጥቅል ስጦታ ያገኛሉ፡፡

🔗 ነጻና አስተማማኝ የገንዘብ መላኪያ የሆነውን #ቴሌብር_ሬሚት ወዳጆችዎ እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው 👉 https://onelink.to/7k2x5b


#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
44👍17🙏2
💰 ሥራዎ ላይ ብቻ ያተኩሩ፤ የግብር ክፍያው በቴሌብር!!

ምቾትዎ እንደተጠበቀ ጊዜና ቦታ ሳይገድብዎ የግብር ክፍያዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም *127# በቀላሉ ይክፈሉ!

🔗 https://bit.ly/telebirr_SuperApp

ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ግብርና የመንግሥት አገልግሎት ➡️ የግብር ክፍያ

ሥራን በክብር
ግብርዎን በቴሌብር!


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#TaxPayment
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
38👍12🙏2👌2
👮‍♂️🚧🚦የአዲስ አበባ ትራፊክ ቅጣት ክፍያዎን በቀላሉ በቴሌብር ይፈጽሙ!

አይበለውና የትራፊክ ደንብ ተላልፈው ድንገት ቢቀጡ የቅጣት ክፍያዎን በቀላሉ በቴሌብር ፈጽመው መንጃ ፈቃድዎ በእጅዎ እንዳለ መንገድዎን በሰላም መቀጠል ይችላሉ!

⚠️ ደንብ አክብረን በጥንቃቄ እናሽከርክር
ቅጣት ካለ ክፍያ ወዲያው በቴሌብር!

👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!

ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ የአዲስ አበባ ትራፊክ ቅጣት ክፍያ


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
27👍14🙏4👌2👏1
የቴሌኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች በሥልጠና ላይ!

1962 ዓ.ም


#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍2721👏2
አስበልጣችሁ የምትወዱትን የቴሌብር አገልግሎት ንገሩን ባልነው መሰረት የምትወዱትን አገልግሎት ስለነገራችሁን እናመሰግናለን!

በኮመንቶቻችሁ ብዙ ላይክ የሰበሰባችሁ የሻሞ በሰኞን ሽልማት የምንልክላችሁ ይሆናል!

አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን።

የአሸናፊዎችን ዝርዝር ይመልከቱ 👇

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
29👍13👏2🙏2👌2
🔊🎁 ከ100% ስጦታ ጋር፣ በአነስተኛ ዋጋ ብዙ ይነጋገሩ!!

ዕለታዊ
📊 ሳምንታዊ
🗓 ወርኃዊ

የድምጽ ጥቅሎችን በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ከ100% ስጦታ ጋር ይሸምቱ!

👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 10% ስጦታ ያገኛሉ!


#VoicePackage
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
👍3022👏5
ኩባንያችን በዛሬው ዕለት ከኢትዮጵያ የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ጋር ስማርት የዲጂታል ጤና አቅርቦት ሰንሰለት ሶሉሽን ለማቅረብ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ፈጽሟል፡፡

በዚህ ስምምነት ሁለቱ ተቋማት በመላ ሀገሪቱ የመድኃኒቶች እና የህክምና ዕቃዎች ፍሰትን የሚያቀላጥፍ ዘመናዊ፣ አስተማማኝ እና በቴክኖሎጂ የተደገፈ የጤና አቅርቦት ሰንሰለት ሶሉሽን በጋራ ተግባራዊ የሚያደርጉ ይሆናል፡፡

ስምምነቱ በዋናነት ሀገራችን የመድኃኒቶች እና የህክምና ዕቃዎች ፍሰትን የሚያቀላጥፍ ዘመናዊ፣ አስተማማኝ እና በመረጃ የተደገፈ የጤና አቅርቦት ሰንሰለት ሶሉሽን ለመንደፍ እና ለመዘርጋት ያለመ መሆኑ ተገልጿል።

ኩባንያችን በሶስት ዓመቱ “ቀጣዩ አድማስ፡ ዲጂታልና ከዚያም ባሻገር 2028 ስትራቴጂ” ዘመን ሴክተር-ተኮር የኢንተርፕራይዝ ዲጂታል ሶሉሽኖችን በማቅረብ ተቋማትን በዲጂታል ለማዘመን በትኩረት የሚሰራ ይሆናል፡፡

በመርሃ ግብሩ ማጠናቀቂያ የሁለቱ ተቋማት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የኢትዮጵያ የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ግምጃ ቤትን ለማዘመን እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራትን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡

ለበለጠ መረጃ፡https://bit.ly/4pptYgV
49👍26
🎁 ይቀበሉ፤ 15% ተጨማሪ ስጦታ ይውሰዱ!!

ከውጭ አገራት በአጋሮቻችን
Ethio remit EZECALL
Prepaynation ding
Reloady Omnivas
Boss

በኩል ከ200 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየርሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ:-

💁‍♂️ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ15% ተጨማሪ ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡

ደንብና ሁኔታዎችን 👉 https://bit.ly/4j7iOcI


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
18👍15💯3👌1
ማሳላ/ጊፋታ/ያሆዴ/ማስቃላ/ማሽቃሮ የሞባይል ጥቅል!!

🌟 እንኳን አደረሳችሁ!!

እስከ 51% ቅናሽ የተደረገባቸውን ልዩ ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም ስጦታ ያበርክቱ!

🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!

🗓 እስከ መስከረም 13 ቀን 2018 ዓ.ም!


#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
25👍16😍3🙏2
💭ይህን ያውቃሉ?

ከኢትዮ ቴሌኮም የDStv Stream ፓኬጅ ገዝተው ሁሉንም የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በስልክዎ ወይም በስማርት ቲቪዎ አልያም በሁለቱም መመልከት ይችላሉ!

⚽️🤩 DStv Stream ሜዳ ፓኬጅ ከ10GB ጋር በ1240 ብር ወርኅዊ ክፍያ ብቻ!

አሁኑኑ ይግዙ፤ የሳምንቱን ምረጥ ጨዋታዎች ዘና ብለው ይመልከቱ!!

እንዴት በስልክ እና በቲቪ መጠቀም እንደምንችል ይመልከቱ: https://youtu.be/5u0r_t7_WGA?si

📍 የአገልግሎት ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ!


#DSTV
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
23👍14👏3🤩3
2025/09/30 15:31:48
Back to Top
HTML Embed Code: