Telegram Web Link
ኩባንያችን እና ታላቁ የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ ኢትዮጵያውያን የብስራት መልዕክት የሚያስተላልፉበት የአጭር ቁጥር 8120 አገልግሎት ይፋ አደረጉ!

ይህ በዛሬው ዕለት ይፋ የተደረገው የአጭር ቁጥር አገልግሎት የሞባይል ስልክ ተጠቃሚዎች የተሰማቸውን ስሜት 8120 ላይ በአጭር መልዕክት በመላክ የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ የሚያስችላቸው ሲሆን፣ እስከ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ሁሉም ኢትዮጵያዊያን ደስታቸውን መግለጽ እንዲሁም ድጋፋቸውን በማድረግ አሻራቸውን ማሳረፍ የሚችሉ ይሆናል፡፡

በመርሃ ግብሩ ላይ ኩባንያችን ባለፉት ዓመታት ለዚህ “የይቻላል ምልክት” ለሆነው ታላቁ የህዳሴ ግድብ፣ 8100-Aን እና ለግድቡ ግንባታ ቦንድ ግዥን ጨምሮ ላደረጋቸው ሁለንተናዊ ድጋፎች ከታላቁ የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት እውቅና እና ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡

በታላቁ የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ለተሰጠን ከፍተኛ ዕውቅና እና ሽልማት እያመሰገን፣ በቀጣይም ታላቁ የህዳሴ ግድብን ጨምሮ ለሌሎች ሀገራዊ ሜጋ ፕሮጀክቶች የምናደርጋቸውን ሁለገብ ድጋፎች አጠናክረን የምንቀጥል ይሆናል፡፡

#Ethiotelecom #GERD #telebirr #NextHorizon #RealizingDigitalEthiopia #HOPR #HoF
64👍22🙏7
🌟 ገንዘብ ወደ አገር ቤት በነጻ ይላኩ!!

#ቴሌብር_ሬሚት ሲልኩ ገንዘብዎ በፍጥነትና በቅልጥፍና ከመድረሱ ባሻገር ከክፍያ ነጻ መላክ ያስችልዎታል፡፡

🔽 የቴሌብር ሬሚት መተግበሪያን https://onelink.to/7k2x5b ያውርዱ!


ቴሌብር ሬሚት - ከክፍያ ነጻ፣ ፈጣን እንዲሁም ደኅንነቱ የተጠበቀ!

#telebirRemit
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
22👍18👌6
🎁 ይቀበሉ፤ 50% ተጨማሪ ስጦታ ይውሰዱ!!

መጭውን የመውሊድ በዓል አስመልክቶ ከውጭ አገራት በአጋሮቻችን በኩል ከ150 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየርሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ:-

💁‍♂️ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ50% ተጨማሪ ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡

ደንብና ሁኔታዎችን 👉 https://bit.ly/4j7iOcI

🙌 መልካም በዓል


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
33👍13
🎉🌟 እነሆ ከ60 ሚሊዮን በላይ ስጦታ
በአዲስ ዓመት የ
#ቴሌፕሌይ ጨዋታ!! 🌟🎉

🚘 BYD Yuan Up ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪኖች
✈️ የአገር ውስጥና የውጭ አገር ጉብኝት
💰 በየቀኑ 25,000 ብር፣ በየሳምንቱ 100,000 ብር፣ በየወሩ 250,000 ብር በቴሌብር ኢ-ገንዘብ እንዲሁም
📱 በርካታ ዘመናዊ ስማርት ስልኮች እና ማስተዛዘኛ ተጨማሪ ኢ-ገንዘብ ሽልማቶች

በ *830# በመደወል ወይም በ www.teleplay.et አልያም በቴሌብር ሱፐርአፕ ይመዝገቡ!

💡 የአየርሰዓት፣ የሞባይል ጥቅል በመግዛት እንዲሁም በቴሌብር የአገልግሎት ክፍያ በመፈጸም የአጓጊው ጨዋታ ዕድሎችን ይፈጥራሉ፤ ተጨማሪ ቴሌኮይኖችንም ያገኛሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡ https://teleplay.et/am/term


#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
49👍20👏10🔥2🙏2
⚡️ ክፍያ በቴሌብር መፈጸም ገንዘብ ከኪስ ከማውጣት ይቀላል!!

ያሻዎትን ሸምተው ክፍያው ላይ ሲደርሱ በቴሌብር ሱፐርአፕዎ ስካን በማድረግ በቀላሉ ይክፈሉ!!

🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያውርዱ!

👍 ለፈጣን እና አስተማማኝ ክፍያ ቴሌብርን ይጠቀሙ!


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
40👍26👏8💯3😁2
እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

በሰላም፣ በጤና፣ በፍቅር እና በደስታ የሚያሳልፉት በዓል እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን።
79🔥11🤩10👍6😢2🙏1
⭐️ በቴሌብር ሐዋላ ይቀበሉ፤ ከጥቅል ስጦታ ጋር ተጨማሪ 9% ቦነ ያግኙ!

ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን
💳 VISA 💵 Dahabshiil
💸 Western Union 🔄 Thunes
🌍 Onafriq 📲 Taptap Send

ከወዳጅ ዘመድዎ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ 9% ቦነስ እንዲሁም ተጨማሪ ወርኃዊ የዳታ ጥቅል ስጦታ ያገኛሉ፡፡

💁‍♂️  አስተማማኝ የገንዘብ መላኪያ የሆነውን #ቴሌብር_ሬሚት ወዳጆችዎ እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው 👉 https://onelink.to/7k2x5b

🙌 መልካም በዓል


#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
👍2822🤩7👌2
🎁 በመውሊድ ጥቅል ወዳጅ ዘመድዎን ይዘይሩ!!

በዓሉን ምክንያት በማድረግ እስከ 20% ቅናሽ የተደረገባቸውን ልዩ ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም የበዓል ስጦታ ያበርክቱ!

🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!

🙌 መልካም በዓል


#MewlidPackage
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia
41👍21🙏15🤩2
በአዲስ ጅማሮ
በአዲስ ተስፋ
በአዲስ ዕይታ
ወደ አዲስ ዓመት፣ በበጎነት!

ሁሌም በየዓመቱ እንደምናደርገው ከዛሬ ጀምሮ የዻጉሜ ቀናትን በበጎነት እናሳልፋለን።

ዛሬ 39 የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ላይ የገንዘብ ድጋፍ እናደርጋለን፤ በኩባንያችን ዋና መ/ቤት፣ በዞን እና ሁሉም ሪጅን ጽ/ቤቶቻችን የደም ልገሳ መርሐ ግብርም አለን።

መልካም የበጎነት ቀን
ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
43👍12👏5😁5😍4
የአዲስ ዓመት ጉዟችንን በበጎነት አሐዱ ብለናል!!

በኩባንያችን ዋና መ/ቤት፣ በዞን እና ሁሉም ሪጅን ጽ/ቤቶቻችን የደም ልገሳ መርሐ ግብር እየተከናወነ ይገኛል፡፡

ከዋናው መ/ቤት የተወሰዱ ምስሎችን በጥቂቱ አጋራናችሁ!

ተጨማሪ ምስሎች 👉 https://bit.ly/4mP7kwP


በአዲስ ጅማሮ፣ በአዲስ ተስፋ እና ዕይታ ወደ አዲስ ዓመት፣ በበጎነት!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
48👍11👏7😍4
2025/10/01 15:00:34
Back to Top
HTML Embed Code: