🎉🌼 ዕንቁጣጣሽ ዘንድሮም የ15 ሚሊየን ብር ስጦታ ይዛ መታለች!!
በቴሌብር ሱፐርአፕ ጨዋታ የአዲስ ዓመት ስጦታ ሁሉንም አደይ አበባዎች ሲያገኙ፣ ለሰባት ቀናት በየዕለቱ እስከ 100,000 ብር ይሸለማሉ!
🔑💡 ቴሌብር ሱፐርአፕን ለወዳጅ መጋበዝ፣ ገንዘብ መላክ፣ የአየር ሰዓትና ጥቅል መግዛት፣ በዘመን ገበያና ሌሎች ግብይት መፈጸም፣ ኢንሹራንሽና ነዳጅ መቅዳት እንዲሁም የቴሌኮም ቢል መክፈል ለሽልማት የሚያበቃዎትን አደይ አበቦች ያስገኝልዎታል፡፡
🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp አሁኑኑ ይጫኑና ወደ ጨዋታው ይግቡ፤ በሽልማቱ ይደሰቱ!
🗓 ከዛሬ ነሐሴ 30 እስከ መስከረም 01 ቀን 2018 ዓ.ም
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

❤51👍32🙏6👏4😁1🤩1
ኩባንያችን በተመረጡ ሀገር በቀል ምግባረ ሰናይ ድርጅቶች ጉብኝት እና የበጎነት የገንዘብ ድጋፍ መርሃ ግብርን አስጀመረ!
በዛሬው ዕለት በኩባንያችን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የተመራ የኩባንያችን ማኔጅመንት አባላት በአዲስ አበባ በተመረጡ ምግባረ ሰናይ ድርጅቶች ጉብኝት እና የገንዘብ ድጋፍ መርሃ ግብርን አስጀመረ!
#በበጎነት በተሰኘው ዓመታዊ መርሃ ግብራችን በመላው ሃገራችን በሚገኙ 39 ሀገር በቀል ምግባረ ሰናይ ድርጅቶች ለ13,674 ተንከባካቢ ያጡ ወገኖቻችን ከ47.8 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ ለወገኖቻችን አለኝታነቱን በተግባር ማረጋገጥ ችለናል፡፡
የዘንድሮውን ጨምሮ ባለፉት አራት ተከታታይ ዓመታት በተመሳሳይ የበጎ አድራጎት መርሃ ግብሮች በመላው የሀገራችን ክፍሎች በሚገኙ 117 የበጎ አድራጎት ተቋማት ለሚገኙ 32,700 አረጋዊያን፣ ህጻናት፣ እናቶች፣ አቅመደካሞች እና አካል ጉዳተኞች ከ78.8 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አድርገናል፡፡
በተጨማሪም ከብሔራዊ የደም ባንክ ጋር በመተባበር በተቋማችን ዋና መ/ቤት፣ ዞን እና በመላ አገራችን በሚገኙ ሪጅን ጽ/ቤቶች በአጠቃላይ በ19 ቦታዎች ደም ለሚሹ ወገኖቻችንን የደም ልገሳ መርሃ ግብር አካሂደናል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/467R82m
መልካም አዲስ ዓመት!
#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ
#DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #HOPR #HoF

❤57🙏19👍2
ኩባንያችን በመላው የሀገራችን ክፍሎች በተመረጡ ት/ቤቶች ለሚማሩ ተማሪዎች የመማሪያ ደብተር ልገሳን መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት አስጀመረ!
መርሃግብሩን የኩባንያችን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ በይፋ ያስጀመሩ ሲሆን፣ በዚህም በመላ አገሪቱ በተመረጡ አንደኛ ደረጃ ት/ቤቶች ውስጥ ለሚማሩ 80,000 ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች 960 ሺህ የመማሪያ ደብተር ልገሳ የሚከናወን ይሆናል፡፡
ኩባንያችን #ለነገ_ተስፋዎች በሚል መሪ ሀሳብ ያዘጋጀውን ይህ የአዲስ አመት የመማሪያ ደብተር ልገሳ፣ ለትምህርት መርጃ መሳሪያ ድጋፉ ከ98.8 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ሲሆን፣ በፋይናንስ አቅም ማነስ ምክንያት ከትምህርት ገበታ ሊቀሩ የሚችሉ ተማሪዎችን ለማገዝ ያለመ ነው።
የደብተር ድጋፉ በቀጣይ ቀናት በሌሎች የኩባንያችን ዞኖች እና በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች በሚገኙ የሪጅን ጽ/ቤቶችም በስፋት የሚከናወን ሲሆን፣ ይህም የትምህርት ዘርፉን እና የነገ አገር ተረካቢ ትውልድ ለማገዝ የምናደርገው ሰፊ ጥረት አካል ነው፡፡
ኩባንያችን የዘንድሮውን ጨምሮ ባለፉት ስድስት ተከታታይ ዓመታት “ለነገ ተስፋዎች” በሚል መርሃ ግብር በመላው የሀገራችን ክፍሎች በአንደኛ ደረጃ ት/ቤቶች ውስጥ ለሚማሩ 373 ሺህ ተማሪዎች ከ320.8 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ የመማሪያ ደብተር ድጋፎችን አድርጓል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/467R82m
መልካም አዲስ ዓመት!
#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ
#ESG #CSR #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #HOPR #HoF

❤68👍11👌9👏6