Telegram Web Link
Captured moments from our Zemen GEBEYA City Tour – Roadshow.

Get ZemenGEBEYA mini app on telebirr SuperApp: http://bit.ly/telebirr_ZemenGEBEYA

#ZemenGEBEYA #Roadshow
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
49👌6👍3🤩2🙏2
👍2518👏6🙏6
ቴሌብር ላይ ካሉ ደንበኛ አገልግሎቶች ውስጥ አንዱ የሆነውን የብድር አገልግሎት ለማግኘት ደረጃ ስንት ላይ መሆን እንዳለብን ካወቃችሁ የእለቱን የሻሞ በሰኞ 6 ጊ.ባ የኢንተርኔት ጥቅል እፍስፍስ አደረጋችሁት ማለት ነው! አሁኑኑ መልሱን እየኮመታችሁ የእለቱ ተሸላሚ ሁኑ!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
54👍24🙏15👌9
🚘🛍 ያሻዎትን ይሸምቱ፤ የመኪና ዕድልዎን ይሞክሩ!

የዘመን ገበያ አዲስ ነገር በአዲስ ዓመት ኤክስፖ 2018 የመግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር ሲቆርጡ BYD E2 ኤሌክትሪክ መኪና የአሸናፊነት ዕጣ ከ5% ተመላሽ ጋር ያገኛሉ!

💁♂ በተጨማሪም እስከ ብር 2500 ለሚደርስ ግብይትዎ 10% ተመላሽ አለዎት!

👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!

ይጎብኙ! ይገበያዩ! ይሸለሙ!

🗓 እስከ ጳጉሜ 5/2017 ዓ.ም

📍 በኤግዚቢሽን ማዕከል


#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
26👍17
🪪 ለአስተማማኝ የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይዘዙ!!

ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሄደው በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፡፡

👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ!

🔗 የመረከቢያ ቦታዎቹን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
45👍18🙏5
📢 የ7ኛ ዙር የንግድ ቤት ሽያጭ የጨረታ ሰነድ ግዢ ክፍያዎን በቴሌብር!!

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በተለያዩ ክፍለ ከተሞች የሚገኙ የንግድ ቤቶች ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ይፋ አድርጓል።

በድረ-ገጽ https://housebid.aahdc.gov.et በመመዝገብ እና የሰነድ ክፍያ በቀላሉ በቴሌብር በመፈጸም የጨረታ ሰነዱን የትም ሳይሄዱ ኦንላይን ማግኘትና ጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ።

📍የሞላችሁትን የጨረታ ሰነድ ባምቢስ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት 12ኛ ፎቅ ማስገባት ይኖርባችኋል።

🗓 እስከ መስከረም 07 ቀን 2018 ዓ.ም ብቻ!


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
21👍14👏5
🎁 መውሊድ የሞባይል ጥቅል!!

👉🏼 የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ እስከ 20% ቅናሽ የተደረገባቸውን ልዩ ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም የበዓል ስጦታ ያበርክቱ!

🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!

🙌 መልካም በዓል


#MewlidPackage
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia
24👍14😁7
ዘመን ገበያ በዲጂታል ንግድ (ecommerce) ዘርፍ የላቀ አፈጻጸም በማስመዝገብ በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከፍተኛ ዕውቅናና ሽልማት የተበረከተለት መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው!

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የዲጂታል ኢትዮጵያ ስትራቴጂን መሰረት በማድረግ በኢትዮጵያ ዲጂታል ኢኮኖሚ ሽግግርን በማፍጠን እንዲሁም የመልካም ጅምር ስራዎችን በማበረታታት ለዘርፉ እድገት ከፍተኛ አስተዋጽ ያደረጉ ተቋማትን በመለየት በተለይም የንግድ እንቅስቃሴን ለማዘመን በ2017 በጀት ዓመት በተሰሩ ስራዎች የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ የኢ-ኮሜርስ እና ዲጂታል ንግድ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ዕውቅናና ሽልማት ሰጥቷል፡፡

በዚህም መሰረት በዲጂታል ንግድ ዘርፍ የሀገራችንን የግብይት ሥርዓት በማዘመን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ኩባንያችን ስራ ላይ ያዋለው፣ ዘመን ገበያ በአጭር ጊዜ ውስጥ የላቀ አፈጻጸም በማስመዝገብ እና ለዘርፉ እድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ በማድረግ የአንደኛ ደረጃ ዕውቅና ሸልማት ተበርክቶለታል፡፡

በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ለተሰጠን ከፍተኛ ዕውቅና እያመሰገንን፣ ይህ ዕውቅና ከዘመን ገበያ አጋሮች እና ከዘርፉ ተዋንያን ጋር በጋራ ጥረት የተገኘ ውጤት ሲሆን፣ በቀጣይም የኢትዮጵያን ዲጂታል ኢኮኖሚ ወደፊት ለማራመድ እና ለዜጎች ተጨባጭ ለውጥ ለማምጣት በቁርጠኝነት የምንሰራ ይሆናል፡፡

#Ethiotelecom #ZemenGebeya #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #SmartAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries
48👍17😁6👏5
ሁልጊዜ "ቴሌብር ስለሌለኝ አንተ ክፈልና በኋላ እሰጥሃለው" እያሉ የሚያስቸግሩንን ጓደኞቻችንን እስኪ ታግ እናድርጋቸው ፤ በዛውም ቴሌብር እያስጫንን ፤ የእኛንም የእነሱንም ህይወት እናቅልል!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍2217😁13🔥1
2025/10/01 10:07:21
Back to Top
HTML Embed Code: