Telegram Web Link
የቴሌብርን ትክክለኛ ዕድሜ ለገመተ እንሸልማለን!

የቴሌብር ማኅበራዊ ገጾቻችን ላይ እየገባችሁ መልሳችሁን ኮመንት ላይ ቁጭ አድርጉ፤ ሽልማታችሁን ውሰዱ!
follow, like, share እያደረጋችሁ!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍9430🙏14👌8
🧬📦 ዘመናዊ ግብይት ለዘመናዊ ኑሮ!!

ከሚወዷቸው መጻሕፍት ጀምሮ ያሻዎትን በዘመን ገበያ ይዘዙ፤ በአስተማማኝ የዴሊቨሪ አገልግሎታችን ካሉበት እንደርሳለን፡፡

💁‍♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕዎ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል!

📍በክልል ዋና ዋና ከተሞች ጭምር ያገኙናል!

በዘመን ገበያ ግብይትዎን ያዘምኑ!

አጠቃቀም ላይ እገዛ ካሻዎት፡ https://youtu.be/Q0udbA8-o1g


#ZemenGEBEYA
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍2414🙏6😁3
በተመሳሳይ ጊዜ የኢንተርኔትና የስልክ ጥሪ አገልግሎት እንዴት መጠቀም ይቻላል

🌐📞#VoLTE አገልግሎት ያለተጨማሪ ታሪፍ በላቀ ጥራት ኩልል ያለ ድምጽ ከማግኘትዎ ባሻገር በተመሳሳይ ጊዜ የኢንተርኔትና የስልክ ጥሪ አገልግሎት መጠቀም ይችላሉ፡፡

በቀላሉ ለማስተካከል 👉 https://bit.ly/VoLTE_Service
ስልክዎ ለ VoLTE አገልግሎት ብቁ መሆኑን ለመመልከት፡ https://bit.ly/3GxljHs


#VoLTE
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
41👍22👌8😍1
ባለንበት ሆነን ወርሃዊ የውሃ ፍጆታችንን በቀላሉ በቴሌብር በመክፈል ጊዜያችን መቆጠብ እንችላለን።

ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ የውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ➡️ ክፍያ
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
28👌4🙏2
በዚህ ጊዜ “ቴሌብር የለኝም” እንደማለት የሚያስተዛዝብ ነገር የለም!

አሁኑኑ ቴሌብርን እየጫንን ከነ እማዬ ትዝብት እንዳን!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
😁4333🙏8👍5👌5🤩1
ወርኃዊ የዋይፋይ ክፍያዎ ላይ 230 ብር ብቻ ሲጨምሩ የዲኤስቲቪ ጎጆ ፓኬጅን ማግኘት ይችላሉ!!

👉 በዲኤስቲቪ ጎጆ 5 ምርጥ የልጆች ቻናሎችን ጨምሮ ናሽናል ጂኦግራፊ ዋይልድ፣ አቦል፣ ኤምቲቪ ቤዝ እና ሌሎች ከ60 በላይ የመዝናኛ ቻናሎችን ያገኛሉ።

🎬 በስማርት ቲቪዎ የዲ.ኤስ.ቲቪ ስትሪም መተግበሪያ በመረጡት ጥቅልና የዳታ ፍጥነት DSTVን በቤትዎ ፋይበር ያጣጥሙ።

💁♂️ እስከ 26.5% በሚደርስ ቅናሽ የቀረቡትን የፋይበር ብሮድባንድ እና የዲ.ኤስ.ቲቪ ጥቅሎች ይግዙ፤ በአማራጭ ይዝናኑ።

ℹ️ ስማርት ላልሆኑ ቲቪዎች STB (Set-Top Box) ለማግኘትና አገልግሎቱን ለመጠቀም የአገልግሎት ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ!

እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ ይመልከቱ: https://youtu.be/5u0r_t7_WGA


#DSTV
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
58👍18👌5🙏4😁1
ባለንበት ቦታ ሆነን በነጻነት በቴሌብር ግብራችንን ስንከፍል ጊዜያችንን ቅድሚያ ለሚሰጠው መስጠት እንችላለን።

ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ግብርና የመንግሥት አገልግሎት ➡️ የግብር ክፍያ

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
🙏1512👍10
መልካም ዜና ለቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ደንበኞች!!

ከቴሌብር ወደ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ እንዲሁም ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ወደ ቴሌብር ገንዘብ የማስተላለፍ አገልግሎት መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው!

የቴሌብር ሱፐርአፕን ከ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያውርዱ ወይም *127# ይደውሉ።

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
49👍17
🪪 ለአስተማማኝ የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይዘዙ!!

የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፡፡

👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመላ ሀገሪቱ ከሚገኙ የካርድ ኅትመት መረከቢያ ቦታዎች በመረጡት ይረከቡ!

🔗 የመረከቢያ ቦታዎቹን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#DigitalID #Fayda
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
24👍21💯3
ሠራተኞች በቀድሞው የቴሌኮሙኒኬሽን መ/ቤት!

1962 ዓ.ም
አዲስ አበባ


#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍2621😢1👌1
🎵 ጥሪ ማሳመሪያ

ለድርጅት ባለቤቶች 👉 አዲስ የማስታወቂያ አማራጭ
ለተጠቃሚዎች 👉 ልዩ ስጦታ ሆኖ መጥቷል!!

📢🎵 አሁን የድርጅት ባለቤት ከሆኑ ማስታወቂያዎን ወደ ጥሪ ማሳመሪያነት በመቀየር ለደንበኞች ይበልጥ ተደራሽ መሆን ይችላሉ!

🎁 የጥሪ ማሳመሪያ ተጠቃሚዎች ደግሞ ወደ 822 በመደወልና 8 ቁጥርን በመምረጥ ለአገልግሎቱ ተመዝግበው የድምጽና የዳታ ስጦታዎን ይውሰዱ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡ በኢ-ሜል [email protected] ያግኙን!


#AdRbtService
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
20👍16😢4🙏1
የቴሌብርን ትክክለኛ ዕድሜ 4 ዓመት ብላችሁ የመለሳችሁ የሻሞ በሰኞ ተሳታፊዎች 6 ጊባ የኢንተርኔት ጥቅል የግላችሁ አድርጋችኋል!

እነዚህን ለመሳሰሉ ደንበኛ ሽልማቶች ሁሌ ሰኞ ሰኞ በሻሞ በሰኞ ጥያቄዎች እንገናኝ!

አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን።

የአሸናፊዎችን ዝርዝር ይመልከቱ 👇


#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
31👍7😁3😢2
🤩🎁 እጥፍ ስጦታና ያልተገደበ ነጻ ስፖቲፋይ፣ በወጣቶች የሞባይል ጥቅል!!

የክረምቱን ብርድ የሚረሱባቸውን ልዩ የወጣቶች የሞባይል ጥቅሎች ይግዙ፤ 100% ስጦታዎን ይውሰዱ፡፡

🟢🎧 በተጨማሪም የመረጡትን ሙዚቃና መንፈሳዊ ጣዕመ ዜማዎች በነጻ የሚያደምጡበት ያልተገደበ የስፖቲፋይ አገልግሎት ያገኛሉ፡፡

💁‍♂️ በ *999# ፣ በማይ ኢትዮቴል እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያገኟቸዋል፡፡

#YouthPackage
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
21👍11😁5👌3
በቴሌብር አብረን በልተን ተዝናንተን፤ ሂሳብ በመጋራት አብረን መክፈል ችለናል። 'ሃፍ ሃፍ' አዘን ክፍያም 'ሃፍ ሃፍ' መሆን ችሏል።

ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ሂሳብ ማጋራት ➡️ ክፍያ

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
15👍11
‘’የሞሉት ላይ በረከት ይውረድበት’’ ብቻ ብለን አይደለም የምንመርቅዎ!! 👇

በቴሌብር ሱፐርአፕ የ100 ብር የአየር ሰዓት ሲሞሉ፣ በየዕለቱ የ30% ተጨማሪ ስጦታ ይመረቅልዎታል!

💥 በዕለቱ በድጋሚ ካርድ ከሞሉ የ25% ስጦታዎ የተጠበቀ ነው!

👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ!

🗓 እስከ ጳጉሜ 05 ቀን 2017 ዓ.ም


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
👍3112😁1🙏1😍1
2025/07/12 04:51:57
Back to Top
HTML Embed Code: