Telegram Web Link
ሚያዝያን ለኒያ ፋውንዴሽን ጆይ ኦቲዝም ማዕከል!!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ Share ልክ 10 ብር ለኒያ ፋውንዴሽን ጆይ ኦቲዝም ማዕከል እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!


#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍3415🙏2🔥1😁1
ዛሬ በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በድምቀት በተጀመረውና እስከ ግንቦት 03/2017 ዓ.ም በሚቆየው 54ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የአገራችን አትሌቲክስ ዕድገት ለመደገፍ በዋና ስፖንሰርነት በመሳተፍ ላይ እንገኛለን፡፡


#EthiopianAthleticsChampionship

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍465🙏5
✴️ በአድማስ ዲጂታል ሎተሪ እስከ 4 ሚሊዮን ብር ያሸንፉ!!

አድማስ ዲጂታል ሎተሪ እርስዎን ዕድለኛ ሊያደርግ በ35ኛው ዙር ከተፍ ብሏል!

💁‍♂️ ትኬቱን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ!

🍀 ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!


የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍5112🤩3🙏2👌2
በአዲሱ #ወቢ የብድር እና ቁጠባ አገልግሎት ያለዋስትና ይበደሩ!!

💰 ወቢ አነስተኛ ቁጠባ: ለነገ ራዕይዎ የሚቆጥቡበት
💰 ወቢ ክሬዲት: ብድር ያለዋስትና የሚያገኙበት

አገልግሎቱን ለማግኘት ቴሌብር ሱፐርአፕዎን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያዘምኑ ወይም *127# ይጠቀሙ!

💁‍♂️ ለተጨማሪ መረጃ ቴሌብር ሱፐርአፕዎ ላይ ''የፋይናንስ አገልግሎት ከሲንቄ ጋር'' በሚለው ውስጥ ደንብና ሁኔታዎችን ይመልከቱ!

የፋይናንስ አገልግሎት ለሁሉም!


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#SiinqeeBank
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #FinancialService #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia
👍6115🤩4🔥3😢3
🌟 ቴሌብር ሐዋላ ከዕለታዊ ምንዛሬ ላይ ስጦታ ጨምሮ ገንዘብዎን በምቾትና በቅልጥፍና ያስረክባል!!

ከውጭ አገራት የተላከልዎን ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ

🟡 በቴሌብር ሬሚትና በቪዛ የተላከልዎን ሐዋላ በአቢሲኒያ ባንክ ዕለታዊ ተመን
🟣 በዌስተር ዩኒየን (Western Union)፣ ኦንአፍሪክ (onafriq)፣ ቱንስ (Thunes) እንዲሁም በታፕታፕ ሴንድ (Taptap Send) የተላከልዎን ደግሞ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዕለታዊ የምንዛሬ ተመን

👉 ከተጨማሪ የገንዘብ ስጦታ ጋር ይደርስዎታል።


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
👍558🙏1👌1😍1
🪪 የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ)

ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሄደው የካርድ ኅትመት በቀላሉ በቴሌብር ሱፐርአፕ ይዘዙ!

💁‍♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ ‘’NID (Fayda) Printing’’ በሚለው ሚኒ መተግበሪያ የፋይዳ ቁጥርዎን በማስገባት የካርድ ኅትመት በቀላሉ ማዘዝ ይችላሉ፡፡

📍 በአቅራቢያዎ የሚገኙ የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ

🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ!


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
👍457😢1🙏1
🎵 ሽክ ቪአይፒ ኮንሰርት

ከተወዳጆቹ ሚካኤል በላይነህ እና ዳዊት መለሰ ጋር የማይረሳ ጊዜ ለማሳለፍ የፊታችን ቅዳሜ ቀጠሮዎን በሚሊንየም አደራሽ ያድርጉ!

❇️ VIP: 2,000 ብር
❇️ VVIP ከእራት ጋር: 10,000 ብር

👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127#

ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ዝግጅትና ትኬቶች ➡️ ሽክ ቪኣይፒ ኮንሰርት

🗓 ቅዳሜ ግንቦት 02/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ

📍በሚሊንየም አደራሽ


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍689😁5🤩3👌3
ጋምቤላ ዝግጁ

የኔ ትውልድ ኮንሰርት ቅዳሜ ግንቦት 02/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 11 ሰዓት ጀምሮ በጋምቤላ ስታድየም ይካሄዳል!!

የሙዚቃ ድግሱ ላይ ለመታደም የመግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር አሁኑኑ ይቁረጡ!

❇️ መደበኛ: 300 ብር ብቻ

👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127#

ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ዝግጅትና ትኬቶች ➡️ የኔ ትውልድ ኮንሰርት


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍426💯4🔥3👌1
በ1928 ዓ.ም የፋሽስት ጣሊያን ወረራ ተከትሎ የተቃጠለው የቀድሞው የፖስታ፣ ቴሌግራፍና ቴሌፎን ሚኒስቴር ዋና መ/ቤት እና የቢዝነስ ማዕከል!


#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍6532
እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን!!

ኢትዮ ቴሌኮም ዘመን ገበያ የተሰኘ ሀገር አቀፍ የዲጂታል ገበያ በይፋ አስጀመረ!

ኩባንያችን የሀገራችንን የግብይት ሥርዓት በማዘመን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የሚያስችል፣ አካታች፣ ምርት እና አገልግሎት አቅራቢዎችን ከሸማቾች የሚያገናኝ ዘመን ገበያ የተሰኘ የዲጂታል ገበያ በይፋ ማስጀመሩን ሲገልጽ በታላቅ ደስታ ነው፡፡

ይህ የዲጂታል ገበያ ለሀገራችን አዲስ ምዕራፍ የምናበስርበት፣ ፈጠራ እና ሁሉን አቀፍ ዕድገትን ለሁሉም ዜጎች ለማድረስ መሰረት የሚጥል ሲሆን፣ ይህም አነስተኛና መካከለኛ የንግድ ድርጅቶች ከሸማቾች ጋር በቀላሉ ለማገናኘት፣ ለማብቃት እና አዳዲስ የገበያ እድል ለመፍጠር የሚያስችል ነው።

በተለይም ለሀገራችን ለዲጂታልና ፋይናንስ አካታችነት፣ ሰፊ የገበያ ተደራሽነት፣ ምርታማነት፣ ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች (SMEs) እድገትና የሥራ ዕድል ፈጠራ፣ የንግድ ዕድሎችን ለማመቻቸት፣ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን ለማፋጠን እና ዘላቂ የኢኮኖሚ ልማት ለማረጋገጥ የላቀ ሚና ይኖረዋል፡፡

ዘመን ገበያ ለነጋዴዎች፣ አርሶ አደሮች፣ ዕደ ጥበብ ባለሙያዎች፣ ሥራ ፈጣሪዎች እና ለንግድ ድርጅቶች በርካታ እድሎችን የሚፈጥር ሲሆን፣ ለደንበኞች በቴሌብር ሱፐርአፕ ውስጥ በሚገኝ ሚኒአፕ አማካኝነት ቀርቧል፡፡

በቀጣይም ከዘመን ገበያ ጋር በአጋርነት በመስራት የኢትዮጵያን ዲጂታል ኢኮኖሚ ወደፊት በማራመድ ጉዞ ውስጥ የበኩላቸውን ለማበርከት ለሚፈልጉ የንግድ ድርጅቶች እና የሎጂስቲክ አገልግሎት ሰጭዎች ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/3Z3mTHa

#Ethiotelecom #ZemenGebeya #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU
👍11321👌4👏3🤩1
telebirr pinned a photo
2025/07/12 18:47:15
Back to Top
HTML Embed Code: