Telegram Web Link
ኢትዮ ቴሌኮም 2 ዘመናዊ ኤሌክትሪክ መኪኖችን እና 5 ባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎች የብሔራዊ ሎተሪ አገልግሎት ተወካዮች ፣ የሚዲያ አጋሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የዕጣ አወጣጥ ስነ ስርዓት አከናወነ።

በዛሬ ዕለት የሶስተኛ ዙር ዕጣ አወጣጥ ስነ ስርዓት የተከናወነ ሲሆን በዚህም 2 ዘመናዊ የቢ.ዋይ.ዲ የኤሌክትሪክ መኪኖች ለአዲስ አበባ እና አዳማ ደንበኞቻችን የደረሱ ሲሆን 5 ባለሶስት እግር ተሸከርካሪዎች ደግሞ ለአርባ ምንጭ፣ ከፋ እና ለአዲስ አበባ ዕድለኛ ደንበኞቻችን ደርሰዋል፡፡ ለእድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በቅርቡ በሚዘጋጅ ልዩ ስነ ስርዓት ሽልማቶቹን የምናስረክብ መሆኑን እንገልጻለን።

ኩባንያችን 130ኛ ዓመት ክብረ-በዓሉን በማስመልከት ባለፉት 5 ወራት 2 ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪኖችን የአዲስ አበባ እና ወሊሶ እንዲሁም 3 ባለሶስት እግር ተሸከርካሪ ለሀረር፣ ለአርሲ ነጌሌ እና ለሆሳዕና ዕድለኞች ቁልፍ ማስረከቡ የሚታወስ ነው፡፡

በተጨማሪም 141 ዘመናዊ ስማርት ስልኮችን፣ በየቀኑ እና በየሳምንቱ በድምሩ 10.56 ሚሊዮን ብር የቴሌብር ኤሌክትሮኒክስ ገንዘብ እንዲሁም 1.18 ሚሊዮን የሞባይል ጥቅሎችን በአጠቃላይ ዛሬ የሚወጡትን ሽልማቶች ሳያካትት ከ 49.45 ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸውን ሽልማቶች አበርክቷል፡፡

መርሃ ግብሩ ለቀጣይ 1 ወር የሚቆይ ሲሆን፣ ዕድለኛ ደንበኞችን ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪና እና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ በየቀኑ እና በየሳምንቱ ልዩ ልዩ ሽልማቶች ባለ እድል የሚያደርግ ይሆናል።

#130_ዓመታትን_በጽናት_ታላቅ_አገርና_ሕዝብ_በማገልገል_ላይ

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
📞💬 Effortless communication, wherever you are!

For schools, hospitals, construction, and public safety, or any team environment Push-to-Talk (PTT) and Push-to-Video (PTV) services keep your team connected and efficient.

💁‍♂️ Quick, simple and intuitive!

Feature-rich app, designed for compatibility with all smartphones

📍Visit our business centers!

Read more: https://bit.ly/3XntDPp


#PTT #PTV
#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የማይክሮዌቭ መገናኛ መሳሪያዎች ጥገና ክፍል ባለሙያ በሥራ ላይ!


#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የላቀ ፍጥነት ያለውን የ4ጂ ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በአገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ነባር ኔትወርካችንን በማሳደግና አዳዲስ ግንባታ በማከናወን ማድረሳችንን ቀጥለናል!

የላቀ ፍጥነትን በተቀላቀሉት በቦዲቲ፣ በዴሳ፣ አረካ፣ ሀዴሮ፣ ላሾ ማዞሪያ፣ ሞሌ፣ ጉኑኖ፣ ሙዱላ፣ ጡንጦ፣ ቢጠና፣ ዲምቱ፣ ፋራቾ፣ ዋጅፎ፣ ብርብር፣ ሁምቦ ጠበላ ከተሞች የነበረን ደማቅ ቆይታ ይህን ይመስላል።

#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_እውን_በማድረግ_ላይ


#4GLTE
#Ethiotelecom #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ለድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና አመልካቾች በሙሉ!

ትምህርት ሚኒስቴር የሦስተኛውን ዙር የ2017 ዓ.ም የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ከየካቲት 27 እስከ መጋቢት 01/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን አሳውቋል።

አመልካቾች https://ngat.ethernet.edu.et/registration ላይ በመግባትና እና የክፍያ ማመሳከሪያ ቁጥርዎን በመያዝ በቴሌብር ሱፐርአፕ በቀላሉ መመዝገብ እንደሚችሉ እንገልጻለን፡፡

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/uecbbr ይጫኑ!


#NGAT
#telebirrSupperApp
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የካቲትን ለወደቁትን አንሱ!!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለወደቁትን አንሱ የነዳያን በጎ አድራጎት ማኅበር እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!


#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🎉 መልካም ዜና ለጊብሰን ዩዝ አካዳሚ ወላጆች!

#GibsonYouthAcademy የትምህርት ክፍያን ከሥራ ገበታዎ ሳይነሱ ባሉበት ሆነው በቴሌብር መፈጸም እንደሚችሉ ስናበስርዎ በደስታ ነው፡፡

👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/uecbbr ወይም *127# ይጠቀሙ!

telebirr SupperApp ➡️ Payment ➡️ Education fee ➡️ Gibson Schools


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Pay_with_telebirr
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
2025/03/14 22:59:49
Back to Top
HTML Embed Code: