Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እጅግ ፈጣንና ዘመናዊ የሆነውን የመኪና ባትሪ መሙያ ጣቢያ እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ ይመልከቱ!!

🤖 በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) የሚታገዝ
🔋 የባትሪ አቅም መፈተሽ የሚችል
🔌 በሰከንድ እስከ 1 ኪ.ሜ. መጓዝ የሚያስችል ኃይል የሚሞላ

ለ1 ኪሎ ዋት 10ብር ብቻ!

📍 ከቦሌ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ላይ ይገኛል!


#teleEvCharging
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🌟 በቴሌብር ሐዋላ ይቀበሉ፤ 5% የገንዘብ ስጦታዎን ይውሰዱ!

🌐 ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ከዕለታዊ የምንዛሬ ተመን በተጨማሪ 5% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

🗓 እስከ ሰኔ 23 ቀን 2017 ዓ.ም


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
የድኅረ ክፍያ የሞባይል ጥቅል ለድርጅትዎ በተመጣጣኝ ዋጋ!

💁‍♂️ በወር ከ270 ብር ጀምሮ በብዙ አማራጭ ቀርበዋል፤ የ2 ዓመት ውል በመግባት እስከ 45% የሚደርስ ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ።

📍 በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የድርጅት አገልግሎት ማዕከል ጎራ ይበሉ!

ለተጨማሪ መረጃ https://bit.ly/3Zect70 ይጎብኙ!


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ኢትዮ ቴሌኮም 2 ዘመናዊ ኤሌክትሪክ መኪኖችን እና 5 ባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎች የብሔራዊ ሎተሪ አገልግሎት ተወካዮች ፣ የሚዲያ አጋሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የዕጣ አወጣጥ ስነ ስርዓት አከናወነ።

በዛሬ ዕለት የሶስተኛ ዙር ዕጣ አወጣጥ ስነ ስርዓት የተከናወነ ሲሆን በዚህም 2 ዘመናዊ የቢ.ዋይ.ዲ የኤሌክትሪክ መኪኖች ለአዲስ አበባ እና አዳማ ደንበኞቻችን የደረሱ ሲሆን 5 ባለሶስት እግር ተሸከርካሪዎች ደግሞ ለአርባ ምንጭ፣ ከፋ እና ለአዲስ አበባ ዕድለኛ ደንበኞቻችን ደርሰዋል፡፡ ለእድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በቅርቡ በሚዘጋጅ ልዩ ስነ ስርዓት ሽልማቶቹን የምናስረክብ መሆኑን እንገልጻለን።

ኩባንያችን 130ኛ ዓመት ክብረ-በዓሉን በማስመልከት ባለፉት 5 ወራት 2 ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪኖችን የአዲስ አበባ እና ወሊሶ እንዲሁም 3 ባለሶስት እግር ተሸከርካሪ ለሀረር፣ ለአርሲ ነጌሌ እና ለሆሳዕና ዕድለኞች ቁልፍ ማስረከቡ የሚታወስ ነው፡፡

በተጨማሪም 141 ዘመናዊ ስማርት ስልኮችን፣ በየቀኑ እና በየሳምንቱ በድምሩ 10.56 ሚሊዮን ብር የቴሌብር ኤሌክትሮኒክስ ገንዘብ እንዲሁም 1.18 ሚሊዮን የሞባይል ጥቅሎችን በአጠቃላይ ዛሬ የሚወጡትን ሽልማቶች ሳያካትት ከ 49.45 ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸውን ሽልማቶች አበርክቷል፡፡

መርሃ ግብሩ ለቀጣይ 1 ወር የሚቆይ ሲሆን፣ ዕድለኛ ደንበኞችን ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪና እና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ በየቀኑ እና በየሳምንቱ ልዩ ልዩ ሽልማቶች ባለ እድል የሚያደርግ ይሆናል።

#130_ዓመታትን_በጽናት_ታላቅ_አገርና_ሕዝብ_በማገልገል_ላይ

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
📞💬 Effortless communication, wherever you are!

For schools, hospitals, construction, and public safety, or any team environment Push-to-Talk (PTT) and Push-to-Video (PTV) services keep your team connected and efficient.

💁‍♂️ Quick, simple and intuitive!

Feature-rich app, designed for compatibility with all smartphones

📍Visit our business centers!

Read more: https://bit.ly/3XntDPp


#PTT #PTV
#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የማይክሮዌቭ መገናኛ መሳሪያዎች ጥገና ክፍል ባለሙያ በሥራ ላይ!


#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የላቀ ፍጥነት ያለውን የ4ጂ ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በአገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ነባር ኔትወርካችንን በማሳደግና አዳዲስ ግንባታ በማከናወን ማድረሳችንን ቀጥለናል!

የላቀ ፍጥነትን በተቀላቀሉት በቦዲቲ፣ በዴሳ፣ አረካ፣ ሀዴሮ፣ ላሾ ማዞሪያ፣ ሞሌ፣ ጉኑኖ፣ ሙዱላ፣ ጡንጦ፣ ቢጠና፣ ዲምቱ፣ ፋራቾ፣ ዋጅፎ፣ ብርብር፣ ሁምቦ ጠበላ ከተሞች የነበረን ደማቅ ቆይታ ይህን ይመስላል።

#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_እውን_በማድረግ_ላይ


#4GLTE
#Ethiotelecom #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
2025/03/15 04:23:51
Back to Top
HTML Embed Code: