Telegram Web Link
ando nat eko 😕 enante wendoch gn egna setoch bannorlachu noro mn thonu neber tlegnalech ende😒

HABTAM nwa🤷‍♂😏😏

@sumi_ya
❤️ሕይወት አንድ ሰው ስጦታ ትሰጥሀለች 🌹በመካከላችሁ ሰፊ ርቀት ቢኖርም ግን ከነፍስህ ይልቅ ለአንተ ያ ሰው ቅርብ እንደሆነ ይሰማሀል.💞

💗በዚህ ዘመን ከሰው የበለጠ ስጦታ የለም


@sumi_ya
ምንም ነገር ቢፈጠር እኔ ላይ
ምታረፍድ አይመስለኝም
ነበር🥀😞
#mahita


@sum_ya
ቤት ተቀምጬ ብዙ ሰው ከመጀንጀኔ የተነሳ

ከማን ፍቅር እንደያዘኝ አላወኩም
😅😅


[ @sumi_ya
ምስጢሩ

አንቺ እየከሳሽ እኔ መፋፋቴ
አንቺ አጎንብሰሽ እኔ መቃናቴ
ተርቦ አንጀትሽ ጠግቤ መብላቴ
ባዶ እግርሽ ሆነሽ እኔ መጫመቴ
አንቺ አፍሽ ደርቆ እኔ መጠጣቴ
አንቺ ሳትማሪ ተምሬ ማወቄ
ልፍትሽ ተረስቶ እኔ መደነቄ
ዕውቀትና ክብሬ ስጦታ ውበቴ
ሽልማት ማዕረጌ መልኬ ደም ግባቴ
የእኔ እኮ አደለም ያንቺ ነው እናቴ!!!!

እናቱን ሚወድ ብቻ join ❤️❤️
👇👇
@sumi_ya
የውስጥህን ማንም ሳይረዳልህ ሲቀር አንድ አንድ በየተራ ሁሉንም ትርቃቸዋለህ 🚶‍♂🚶‍♂
🔥🔥s.....🔥🔥
@sumi_ya
ፍቅር እኮ ያማል
ፍቅር እኮ ያሰቃያል
ፍቅር እኮ ከሰውነት ያስወጣል
ፍቅር እኮ ያሳብዳል
ፍቅር እኮ ልብን ያደማል
ፍቅር እኮ ያጠወልጋል
ህህህህህህህ ከሁሉም በላይ
ያመመኝ አንቺ ዓለመረዳትሽ😖💔

@sumi_y
አንድ ሰው ካቅም በላይ ሲናፍቅህ ይጨንቃል
ናፍቆት በዝቶ ስቃይ ሲሆን ግን ያማል😒🥀😔

@sumi_ya
አንዲት ልጅ ወድጄ ልቤን ታምሜአለው
የግሌ ከሆነች እነግራቹሃለው 😁😁

@sumi_ya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ematiye tetekemiw tlku mkriye nw😉😉
እያጣሁኝ እንጂ እያነሰኝ አቅሜ
እንዲህ አልነበርንም እኔና ቅዳሜ

ነሮ እየጨመረ ሲራቆት ሕይወቴ
ቅዳሜን በስራ እሁድን በቤቴ

አሳልፈው ጀመርኩ ባሳብ በትካዜ
የዚ ሁሉ ምክኒያት አንቺ ነሽ ደሞዜ
•••◉•••
☺️☺️
አግቦተሻል አሉ😐

አግብተሻል አሉ የናጠጠ ሀብታም
ባለብዙ ዝና
ባለብዙ ካዝና
ብር የሚተነፍስ ዶላር የሚሸና
አብረሺኝ ብትውይም አብሬ ባመሽም
እንደ አዲሱ ባልሽ አበል አልከፍልሽም
ግን...... እወድሻለው::

Wedochee join belu becha ☺️☺️ ye fqr gitm nefff @sumi_ya
@
2024/10/01 19:18:59
Back to Top
HTML Embed Code: