Telegram Web Link
Forwarded from arsema
Yamr suma tawkiyalsh ena ena anci eko yalslfnaw ngaer yalam gn yamre ekwan lamtat bamulu lnlyay mhonun tawkiyalsh eskahun dras kald nabr yamsalg ynlena wd gwadga wddddddd naw yamrgsh malte ba ena hiywte wst anci ena malte(🥛 wtate😁) ena anci Lana tlke bota alachu tawkiyalsh ena bzu gwadyoch alug gn manem endanci yamirdag yalam yamre ewdshalw yena gwadga😘😘😘😘😍😍😍
#ሮፍናን🔥🔥🔥
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Yene alem🌍
Ehtyewaaa🥰🥰🥰
#ሰበር_ዜና

አንዷ ቸከስ አሟት HOSPITAL ለ 2 ወር
እየተመላለሰች ብትታከምም ምንም
አልሻላት ሲል.......

በመጨረሻም ዶክተሮቹ ባደረጉት የአንድ ወር ጥናት መሰረት መርፌ ስትወጋ የነበረችው Artificial ቂጧ ላይ መሆኑን አረጋገጡ።😆🤣

@sumi_ya
🍃🎋


ስትኖር #ኢትዮጵያ ስትሞት ደሞ #ችግኝ የሚተከልብህ

የእፅዋት ማዳበሪያ የሆንክ ህዝብ ሆይ እንደምን አመሸህ!😊😜

@sumi_ya
🍃🎋


አብራህ ያለችውን ሴት በቀላሉ እንዳገኘሀት ከማሰብ ይልቅ በፍቅር ልትይዛት ይገባል ምክኒያቱም ድንጋይ ስትሰበስብ እንቁህን ልታጣ ትችላለህና

@sumi_ya
💐🍃


አፍቅሮ ስለተንከባከበሽ አንቺ ያልሺዉን አንድም ሳያስቀር ስላደረገ አብሮሽ ለመቆየት መስዋትነት ከፍሎ ይሄን ሁሉ እየሆነልሽ ለምንድነዉ ትዝ ላማትይዉ ሰዉ ልብሽን እምትሰጪዉ ? 🤷‍♂

@sumi_ya
ልትለየኝ ፈልጋ ነው እንጂ ገና ለገና ከሁለት ሴቶች ጋር አብሬ ስላደርኩ ስለጣጣሁ እና ስላጨስኩ ብቻ ታኮርፈኛለች እንዴ🤔
መጽሐፍ ቅዱስ፡ ሚስትህን አትምታ
ቁርኣን: ሚስትህን አትምታ
ፍርድ ቤት: ሚስትህን አትምታ
ሚስት፡ ወንድ ከሆንክ ምታኝ
አፌ መኪና እና ቤት ይኖርሀል ይኛል ሆዴ ግን እስካሁን እራት አልበላም 😜
የአማርኛ መምህር ልጅ ስትጀነጅን..

የፍቅርሽ መስተዋድድ ልቤ ላይ ተውሳከ ግስ ሰርቷል
ሰላም፣ ፍቅር፣ ህሊና፣ ደስታ የሰው ስም ብቻ ሆነው ቀሩ ማለት ነው🤔🤔🤔
ምሳህን በልተህ ካመሰገንክ እራትህንም ታገኛለህ !... አመስግን አያስከፍልም !
ባመለጠህ ነገር በጭራሽ አትዘን በፈስህም ቢሆን !
"አሽከርክር ረጋ ብለህ" የሚል ሙዚቃ በሞንታርቦ ከፍቶ እየዞረ እያስተማረ የነበረ መኪና🚚 ነው የገጨኝ ክቡር ፍርድ ቤት
ዘንድሮ ፀባችን ለዘመድ ለመንገር እንኳን ያስፈራል እስኪ እንዴት ነው ፍቅረኛዬ ቂጥ ግዛልኝ ብላኝ ተጣላኋት ብዬ ለእናቴ የምነግራት🤔
2024/10/01 22:40:10
Back to Top
HTML Embed Code: