ውድ የልጆቻችን ወላጆች፦
ነገ ቅዳሜ ሰኔ 10 ቀን 2015 ዓ.ም የማጠናከሪያ ትምህርት የሚሰጥ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
ት/ቤትዎ
ነገ ቅዳሜ ሰኔ 10 ቀን 2015 ዓ.ም የማጠናከሪያ ትምህርት የሚሰጥ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
ት/ቤትዎ
🎷🥁በቪዥዋል አርት🎻🎺 እና በኬሪየር 🛠 ትምህርት ክፍል የተዘጋጀ አዝናኝና አስተማሪ ዝግጅት 🌴በበሻሌ ቅርንጫፍ 🌿የተካሄደ ሲሆን በዕለቱም 🚜🎤ድምፃዊ ሙሌ ሩትዝ እና 🥁የዉዝዋዜ ባለሙያ የሆነዉ አርቲስት ቃልአብ በክብር እንግድነት በመገኘት ለዝግጅቱ ድምቀት በመስጠታቸው ከልብ እናመሰግናለን ።🙏🙏🙏