Telegram Web Link
በት/ቤትዎ የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መጠናቀቅን አስመልክቶ የተለያዩ ክንውኖች ከመደረጉ ባሻገር ልጆቻችን በነበራቸው ቆይታ ሲያገለግሏቸው ከነበሩ የት/ቤቱ  ማህበረሰብ፣ ጓደኞቻቸውን እንዲሁም ቤተሰቦቻቸውን ሳያውቁ ላጠፉት ነገር ይቅርታ በመጠየቅና እና ይቅርታን በመቀበል የትምህርት ዓመቱን አጠናቀዋል።

🥰እንወዳችኋለን🥰🥰
2025/07/13 02:35:39
Back to Top
HTML Embed Code: