Telegram Web Link
እማሆይ ረታ ነጠረች_ ቅዱስ_አርዮስ
<unknown>
እማሆይ ረታ ነጠረች

ተራኪ
ቅዱስ አርዮስ ና ዳናዊት

ፅሁፍ አርዮሱ

።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋
www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋
www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋
www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
አብረን እየኖርን ስትለየኝ ከፍቅሯ የተረፈኝ ብዙ እምነት አለ ከእናንተ መሃል በ- ተስፋ የሚቀይረኝ አለ?

@kidapoim
ገብርኤል ገብርኤል ስለው ሰምቶ
መጣ ወደኔ ፈጥኖ
ሰንሰለቴን በጠሰው
የአንበሶቹን አፍ ዘግቶ
19
🙏እንኳን አደረሳችሁ🙏
💎ለተረጋጋ አይምሮ አለም ትገበራለች ብሏል ጥንታዊው ፈላስፋ። ምንም እንኳን ብዙ ነገሮች በጥረትና በሩጫ የሚገኙ ቢሆንም፤ አንዳንድ ወሳኝ ነገሮች ግን በእርጋትና በመተው እንዲሁም በዝምታ የሚገኙ ናቸው።

🔑ስለተቸኮለ አይደረስም ...
ስለተዘገየም አይቀርም ........
የቀርፋፋዋን ኤሊ ምግብ ፈጣንዋ ጭልፊት አትወስድባትም።ሁሉም በጊዜው በፈጣሪ ሀይል ውብ ይሆናል።


@kidapoim
👁ዓይንህ ካልተገለጠ በቀር ዘወትር አጠገብህ የሚጋደመውን ውበት፣ ሁሌም እየረገጥህ የምትጓዝበት መሬት ውስጥ ያለውን ሀብት፣ ያለስስት በነጻ ሳታቀዘቅዝ የምትምገውን አየር ማድነቅ፣ ማጣጣምና ጥቅም ላይ ማዋል አትችልም።

ዓይናችንን መግልጥ ያስፈልገናል።

ውብ አሁን❤️
@kidapoim
ስሞኑን ደብቷቷል ከራሷ ጋር ታሽካካለች ጥርሷን ለኔ ፈልቅቃ
በማሳየነት ጭንቀቷን ከልቧ ትሸሽጋለች


ከኔ ምን ፈልጋ ይሆን? እሷ ባሰበችኝ ልክ አልሆንኩላት ይሆን? ወይስ ጨለምተኝነቴ አስፈርቷት መሸሽ ፈልጋ ይሆን


ተግተልታይ ሀሳቦች ጭንቀትን አምጠው ይወልዳሉ ሀሳብ ከኔ አእምሮ ከሷ ሆነና
ተረገዘ

ተረግዞም አልቀረ ለመውለድ ማማጥ
ፅንሱም ትልቅ ነበርና የማህፀን ትቦ መጥበብ አጋጠመው
አነሆ በምላጭ ይተረተር ዘንድ ግድ አለው

ደም ፈሰሰ በሁለመናዋ ያደማትና የተረተራት እሱም አደል

የጋራ ሞታቸውን አብረው አወጁ



እሱ የፈራው ሁለተኛ ሞቱን ነው

የሷን እንጃ

በዝምታዋ ውስጥ ተውጦ እንዴት ይወቀው

ዝም ብሎ መድማት ና መሞት ሆነ እጣ ፈንታው

✍️ቅዱስ አርዮስ✍️

።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ
በሰላም አደረሳችሁ!
Forwarded from Арбитражница dooradas (ስውር ገፅ👤)
ለምን አንቺን መሰለቺኝ?
የተዘጋ ደጃፎቿን በእንባዋ አሳየቺኝ

አዝነሽ ሳለ በጥርሶችሽ ምትበረቺ
እዝጎ ለኔ... .ወዮ ላ ን ቺ.።

✍️ስውር ገፅ✍️
(ሱራ ቢራቢሮ)

።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
Forwarded from Арбитражница dooradas (ስውር ገፅ👤)
ጨለማው የማይገፈፍ መስሏቸው ነው መሰል ባንቺ እንደተሳሳትኩ ለማሳበቅ አፋቸውን ያሾላሉ።

እንኳንስ እነሱ እግዜሩም ባንቺ ተሳስተሀል ቢለኝ እቀየመዋለው



🅢ስውር ገፅ✍️
(ሱራ ቢራቢሮ)

።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
Forwarded from Арбитражница dooradas (ስውር ገፅ👤)
ስዕል ና ግጥም


ቦርጨቅ
ህልሙን የሚተ'ልም
በተወጠረ ጨርቅ

ተስፋውን ሲለቁጥ
በቀለም ሽንቁጥጥቁጥ

የቀለም ጠብታ
ከብሩሽ ተስማምታ

ወደ እግዜሩ መሩት
እግዜሩንም ሳሉት

በርግጥም ሰዐሊው

እግዜርን ያላየ
በምስሉ ሸራ ላይ
እንዴት ተነበየ?

ቢጠየቅ ሰዓሊው

ሰይጣኑንም ሲስል
ቀለሙን ቀልሞ
ጨለማ ሊያስመስል


በብሩሹ ነክሮ
ከል አከናነበው
ፅልመትን አልብሶ
ብርሀን ነፈገው


እኮ እንዴት?
ያልታየ እንደ እውነት


ቢጠየቅ ሰዓሊው
ሰዓሊው ዝም! ነው

ዝምታው ሰሙ ነው
ወርቁ ስዕሉ ነው

በተድፋፋ ቀለም
እውነት ለመቃረም

ቃላት በአፍ ሊያልፉ
እንዳሰፈሰፉ

በምስል ሸራ ላይ
ዝምብለው ረገፉ

ዝምታ ሲበዛ
ጥያቄን ይጭራል
ምስሉም ይናገራል

በስዕሉ በኩል
በግልፅ የምናየው
እግዜዜሩና ሰይጣን
ሲፎካከሩ ነው

ከዚ እይታ ውጪ
በአትኩሮት ብናየው

ለኛ የማይታየን ቀርቦ የተሸሸገን
ሰዓሊውስ ማነው?

ስለማንነቱ ቢጠየቅ ሰዓሊው
ሰዓሊው ዝም! ነው

ዝምታው ሰሙ ነው
ወርቁ ስዕሉ ነው


ሱራፌል ጌትነት
🦋ሱራ ቢራቢሮ🦋
🅢ስውር ገፅ

።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
21 እንኳን አደረሳችሁ🙏
Forwarded from Арбитражница dooradas (ስውር ገፅ👤)
የሞትኩት በጠረኑ ነው። በማንቁርቱ ስለት ወግቶኝ!!



ለዳግም ምፅዓት እግዜሩ ፊት እከሰዋለው!!!



🅢ስውር ገፅ
ሱራ ቢራቢሮ 🦋



።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
Forwarded from Арбитражница dooradas (ስውር ገፅ👤)
መነሁለሌ ምን ድረስ ይሆን እድል ና ምርጫ በሚሉት ጎርፍ እየተላጋ ምኑንም ሳይጨብጥ ወደታች የሚዘቅጥ ደለል ሆኖ ይኖራል።

እ ስ ከ መ ቼ......... ዘለዓለሙን!!


🅢ስውር ገፅ
ሱራ ቢራቢሮ 🦋


።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋
www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋
www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋
www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
Forwarded from Merry G 😍
እድሜዎት ስንት ነው?

የእርሶ እድሜ ከታች ካሉት ምርጫዎች በየትኛው ይመደባል?
እድሜ መዋሸት አይቻልም😳
Forwarded from Арбитражница dooradas (ስውር ገፅ👤)
ል ብ ብ ለ ህ አ ይ ተ ኃ ቸ ዋ ል ግ ን የ ከ በ ቡ ህ ን ጭ ራ ቆ ች

ፈ ግ ገ ው አ ን ተ ን እ የ ነ ጠ ቁ ኝ ቢ ሆ ን ስ?

ፍ ራ ቻ ዬ ይ ህ ነ ው

ባ ክ ህ አ ይ ን ህ ን ግ ለ ጥ



🅢ስውር ገፅ
ሱራ ቢራቢሮ 🦋


።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋
www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋
www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋
www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
😂😂ህይወትን ሳቅላት 😜😜😂
ታውቃለህ ወንድሜ
ህይወትን በእድሜ
ስተነትንልህ አትውቀሰኝ
ምንመሰለህ ከሰማኸኝ
እርህሴ ባይሰማም
ስገጥምልህ እንዲናት በግጥም
ሳቅባት ስትነቃባት
በጭራሽ እንዳትሰማት
ለችግር ስትሰጥህ
ወንድልጅ ሁን እንዳታለቅስላት
እግዚአብሔር ካንተጋ ነውና
ተስፋህ ሲፈተን ጠንካራ ሁንና
ከክፋት ከሀጥያት እራቅ በልና
ጠብቅ ስኬትህን ደስተኛ ሁንና
አንተ ከጠየከው በላይ ይደረግልሀል
አምላክ ሰው አይደለም ቃሉን ይጠብቃል
ስለዚህ ወንድሜ ጠብቀው በትእግስት
ግድ የለም እመነኝ ህይወትን ሳቅላት 😜😂

📝 ከረቂቅ 📝📝🙏
@poimfitsae
Forwarded from Арбитражница dooradas (ስውር ገፅ👤)
ብስክስኩ የህይወቴ አካል ዛሬዬ ነው ወይስ ትላንቴ?

እግሬስ ወዴት መራመድ ፈልጎ ይሆን?




🅢ስውር ገፅ
ሱራ ቢራቢሮ 🦋



።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋
www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋
www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋
www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
Forwarded from Арбитражница dooradas (ስውር ገፅ👤)
የጠቆረ 🖤


።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
poem 3
<unknown>
ንፋስ


ፀሀፊና አንባቢ

ዘምሽ ያልግዬ (የጠቆረ 🖤


።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋
www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋
www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋
www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
2025/02/05 20:33:35
Back to Top
HTML Embed Code: