Forwarded from Арбитражница dooradas (🌗የግማሽ አለም ጣኦት🌗)
ደሞ እንኩ መዝሙር ❤❤❤
ትንሿ❤❤
።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
ትንሿ❤❤
።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
https://vm.tiktok.com/ZM8Lk4Umr/
ዋአአአ....!! 😂🤣😅አዝናኝ ቪዲዮ!
Subscribe for more funny amharic translated vedios.
ሌሎች አዝናኝ ቪዲዮዎች ለማግኘት ሊንኮቹን ይከተሉ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
*youtube
https://youtube.com/channel/UC6lhxeXubv3KTAqrOmI7rhQ
*tiktok
https://vm.tiktok.com/ZMRfTvYWA/
*Telegram
@poimfitsae

አንችዬ
ደርበብ _ ገርበብ
ገረፍ
በአይን ጠለፍ፣
ፍልቅ
ጥርሶችሽ ፍቅልቅ
አካላቴም እልቅ
ልቤ ዋትቶ ጭንቅ፣
አንቺዬ....
ተቀብተሽ ቡራቡሬ እንሾሽላ
በንቅሳት መህተቧን አንጠልጥላ፣
አይኔም ግልጥ
ልቤም ጭልጥ፣
በሷ ዓለም......
አንችዬ......
ባለ ውቅራቷ
ባለ ንቅሳቷ፣
ሎጋ ሰውነቷ
ብርቅ ብርቅርቅነቷ፣
አንችዬ.....
የአንገት ጌጤ የኔ
ፅድቅና ኩነኔ
ልምጣ ባንቺ ዓለም
ይህ ዓለም ለምኔ።
አንችዬ.....
ሌማቷ : እንክት : ሲል : ተመልክታ: ያዘነች : ጡቷ : እንደ : ቋያ : ሳር : የድርቀት : ጠኔ : ያጠወለገው : ምድሪቱ ቁሬማ : ሆና : ስታምፅ : አዬ አልፋና ኦሜጋ : ወዴት : ነህ?
ይህ እንደሆነ የሷ አለም አደለም!
✍ቅዱስ አርዮስ✍
🌗የግማሽ አለም ጣኦት🌗
።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋

🦋🦋
🦋🦋
🦋🦋
ያ'ምላክ
✍[ቶማስ ትግስቱ]
.
.
እና እኔ
እና አንቺ
እንስሳት
እፅዋት
አዋፋት
እና አምላክ
።።።።።።።።።።።።።።
ከለታት አርብ ነው
ቀና ስል ጣሪያ አለ
ጭልጭል የሚል መብራት
ከሆዱ ያዘለ
መሃል ላይ አይመስልም
ዳርም ላይ አይደለም
ግን ደግሞ ተበስቷል
ወዲያ ጥግ ጥጉን
ሸረሪት ተኝቷል
(ከሸረሪቷ ጋር)
ብዙ ዝምባ ዝቦች
ቢምባ ቢምቦች
ትንኛ ትንኞች
ይተራረባሉ
ዝዝ ብዝ ጥዝ ምናምን እያሉ
(እኔስ?)
እኔ
ደክሞታል ወገቤ
አሞታል እራሴ
አላውቅም ጠግቤ
በስብሷል ትራሴ
ጀርባዬ ተኝቷል
እግሬም ተዘርግቷል
አጭር ነው ቁመቴ
አልጋው እረዝሞታል
ቀጭን ሰውነቴ
አልጋው ግን ጠቦታል
(እናም አልጋ ላይ ነኝ)
ግን አልጋው ጠቦኛል
አጥብቆ ገርሞኛል
(ማታ የጠጣሁት አለቀቀኝ ይሆን?)
አምቡላው
አተላው
ቅራሪው
(ዝቃጫም መጠጡ )
ሲደመር አስካሪው?
አይ አይ ለቆኛል
በርግጥም ጠቦኛል
ደግሞ በግራ ጎን
(በቀኝ ግርግዳ ነው)
ዳሰስኩ ጥግጥጓን
ሴት😳
አውዝቢላሂ ወ መንፈስ ቅዱስ
ማናባቷን ነው እጄ ሚዳብስ?
ግራ ጎኔ ጋር ሴት
ሊያውም እኔ ቤት
እኮ ማን ጠርቷት?
እኮ ማን ጋብዟት?
ደገምኩ ዳሰስኳት
ብዥ ይላል ጣሪያው
ማታን ሲያሳየኝ
ጥምብዝዝ ብዬ
እሷ ግን አዝላኝ
ከቤቴ ገብታ
ካልጋ ስጥለኝ
ልብስ አወላልቀን
ስላት ስትለኝ....
ሸረሪቷ እና....
ዝምባ ዝምቦቹ ፣
ቢምባ ቢምቦቹ ፣
ትንኛ ትንኞች
ይፋፌዛሉ
ይሳሳቃሉ
ዝዝ ብዝ ጥዝ ምናምን እያሉ
(<ድንቄም ባለ ሴት> ነገር)
ዞሬ አየሁሽ፤
ወፍራም ሰውነት
የ ቀይ ዳማ ፊት
ቡግራ ቡግር
ነጭና ጥቁር
ድብልቅ ጸጉር
ሽልጦ ከንፈር (የምር ትልቅ ነው)
ሌላውስ ይቅር
ሰው የጠላው እኔን
ያቀፈ ሰውነት
የሳመ ሴትነት
የሾመ አዳምነት
ሔዋኔ
ሔ....ዋ....ኔ
ሔ.....ዋ...... ኔ....ነሽ
በግራ ጎኔ አምላክ ያኖረሽ
እሱ የጠራሽ
እሱ የጋበዘሽ
ሰካራም
እድፋም
ቱሃናም
ፎከታም
ብሆንም
በስካር እንቅልፍ አምላክ ያመጣሽ
ካጥንቴ አጉሎ ላንቺ የሰጠሽ።
(እኔ ቀጭን እሷ ወፍራምም አይደለን?)
"ሄዋኔ ስሚኝ"
አንቺ እስካለሽኝ
አንቺ እስከኖርሽኝ
ፀሃይ አጠልቅም
ሃጣን አይወድቅም
ፃድቅ አይፀድቅም
ዝምብ አትስቅም
ቢምቢ አትንቅም
ትንኝ አላውቅም
አ..ላ..ው..ቅ...ም አላውቅም(34×)
ማንንም አላቅም
ድሮም ባ'ዳም አለም
ሄዋን እና እሱ እንጂ
የሰው ፍጡር የለም
እናም በዚች ምድር፤
እንስሳት
እፅዋት
አዋፋት
እና አምላክ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
እና እኔ
እና አንቺ
ብቻ እንቅር ፍቅር
[ቶማስ ትግስቱ]
@kidapoim

🐦🐦ወፊቱ
🌗የግማሽ አለም ጣኦት🌗
።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🐦🐦ወፊቱ
🌗የግማሽ አለም ጣኦት🌗
።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
Forwarded from Арбитражница dooradas (🌗የግማሽ አለም ጣኦት🌗)
ደሞ እንኩ የነፍስ ዜማ
ኢትዮጵያ ሀላባ
🌗የግማሽ አለም ጣኦት🌗
።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
ኢትዮጵያ ሀላባ
🌗የግማሽ አለም ጣኦት🌗
።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
አልችልበት አልኩ ፡፡ የተሸነፍኩ ይመስለኛል ፡፡ለሊቱን ሙሉ እንቅልፍ ባይኔ ሳይዞር ነጋ ፡፡ልተኛ አይኔ ሩቡ ሲከደን ነው ደውላ ያስደነገጠችኝ ፡፡ ጭንቅ ባለው ድምፅ ስታወራኝ አንጀቴ ስፍስፍ አለ፡፡ከስንት ጊዜ በኋላ እንዲህ አወራችኝ ፡፡ ያወራችበት ድምፀት እሷም ድክም ብቅት እንዳላት ያሳብቃል፡፡ ስልኩ ጠርቶ ደዋዩዋ እሷመሆኗን ሳውቅ ተስገብግቤ ነው ያነሳሁት ፡፡ ከምኔው ከአልጋዬ ተስፈንጥሬ እንደወረድኩኮ…
“ይቅርታ ተኝተህ ነበር መሰለኝ ረበሽኩህ እንዴ!...”
“አ..አይ አልረበሽኝም እረ.. ምነው ከመሸ ችግር አለ”
“ምን ባክህ ድጋሚ … “
“ ተጣላችሁ!!...”
“እ… በናትህ የአሁኑን የዛሬን ብቻ … አንተ ጋ ነው አይደል አሁን “
አፈር ይብላና ይሄ ጋንድያ አጠገቤ ተጋድሞ ያንኮራፋል … ዛሬም እንደተለመደው ተጣልተው ነው እኔ ጋ የመጣው ፡፡ ሌላ መሄጃ የለውም፡፡ምን እንድየብኝ እንጃ እንዲሁ ያምነኛል፡፡ያለምክንያት ፡፡ ሲጨንቅ!! ፡፡
የማደንቅለት ነገር የፈለገ ቢናደድ ቢበሳጭ መሸሽ እንጂ እጁን ሰው ላይ ማንሳት አደለም ክፉ ቃል ከአንደበቱ እንዲወጣ አይፈልግም ፡፡
እኔ ደግሞ ይሉኝታ ይዞኝ እንጂ ሁለቱም ባላያቸው አጠገቤ ዝር ባይሉ እወዳለሁ ፡፡ ባልና ሚስት ተብዬውን፡፡
ችግር አለብኛ ፡፡ እሷን የማውቃትን ያህል አያውቃትማ ፡፡ የመረረ ነገር ተፈጥሮ ተለያይተን እንጂ ፍቅረኛሞች እንደነበርን ኣያውቅማ ፡፡ ላንለያይ የተለያየን፡፡ እህል ውሃችን አጓጉል የተጋጠመ፡ ፡ ርቀታችን አጋጣሚ በሚባል በማይታመን የብረት ገመድ ተተብትቦ እንደተያያዘ አያውቅም፡፡ ቢያውቅማ …..!!
እሸሻለሁ ብዬ መያዜን.. አመልጣለሁ ብዬ ጭራሽ ለኢላማ መመቻቸቴን ሳውቅ ባይደክመኝ ነበር የሚገርመው፡፡
ኡፍፍፍፍፍፍ ….
ሚስቱ ፍቅረኛዬ ነበረች፡፡ እብድ ያልኩላት ፍቅረኛዬ ፡፡ ይህንን እሱ አያውቅም ፡፡ ከተለያየን ከዓመታት በኋላ ነው እሱ የልብ ጓደኛዬ ሆኖ አንድ ቀን ቤቱ ጋብዞኝ ጉዴን ያየሁት ፡፡ጉዴን ልበል እንጂ… የጉዴ ፍላጭ አይን ውስጥ የምወደው አባቴ …. የአገጯ ጉድጓድ እህቴን … ምን መአት ነው !!
እጣፋንታዬን መበላሸቱን ባውቅም ላለማየት ያደረኩት ጥረት አልሳካ አለኝ፡፡ መጥፎ እድሌ በግድህ እየኝ አለኝ ፡፡ያውም እየደጋገምኩት፡፡ያውም እየተመላለስኩ ፡፡ ባንዱ ጥፋቴ ሚሊየን ጊዜ ተቀጣሁ ፡፡ ባንድ ጥይት ሁለቴ ስትሞት አሟሟትህ አያሳዝንህም ፡፡ አለ አይደል እየጠላኸውም የሚናፍቅህ ስቃይ …ቀባጠርኩ … ጭንቀቴ ነውኮ
“ሚጣዬ ማነው ስምሽ!” አልኳት ህፃኗን እጇን እየሳምኳት
“መክደሽ ….”አለችኝ ፡፡ አፏ ይጣፍጣል፡፡ ቀና ብዬ እናቷን አየኋት፡፡ከእንባዬና ከድንጋጤዬ ጋ እየታገልኩ፡፡
መቅደስ የሴተኛ አዳሪዋ እናቴ ስም ነው፡፡ ታውቃታለች፡፡ ኮረንቲ ተበጥሶ ሞታብኝ … እሷ ናት ያፅናናችኝ ፡፡ እናቴን እወዳት ነበር፡፡”ወይ ሙትና የእድር ገንዘብ አብላኝ !” ብትለኝም ስትሰክር ፡፡ ታውቃለች እንደምወዳት ፡፡
“ ልጃችንን ስሟን መቅደስ እልልሃለው !” ብለኝ ነበር ፡፡
“ሌላ ቀን ምን ላምጣልሽ? “ አልኳት
“ቲኒሽዬ ወንድም አምጣልኝ…. እናቴ ቲኒሽዬ ወንድም አምጥታልኝ ነበረ… እዝጋቤር ና ብሎት ሄደ ..ታመጣልኛለህ አባቢኮ… ?”
“ሂጂ ውጪና ተጫወቺ !!”
ቀና ብዬ እናቲቱን አየኋት ….አሁን እሷው ነች ከእምባዋና ከድንጋጤዋ የምትታገለው ፡፡ አውቅባታለሁ፡፡
ከምኔው ይሄ ሁሉ በሷ ሆነ???… እኔ የት ሄጄ ??
ኡፍፍፍ ደክሞኛል በቃ!! ትክት ብሎኛል !! ይሄ ባሏ አጠገቤ ተጋድሞ ያንኮራፋል ፡፡ ወንድም አገኘሁ ብሎ፡፡
በዚህ ሁሉ ሃሳብ አለመሞቴ ደንቆኛል ፡፡
እውነት!!! “መቅደስ!” ልጄ ባትሆን እስካሁን አቅም አይኖረኝም ነበር፡፡
ዘምሽ✍️

Forwarded from የ ዳግም ሔራን ግጥሞች (ሔራ…ቶ…ዳግ)
Forwarded from Арбитражница dooradas (🌗የግማሽ አለም ጣኦት🌗)
ደሞ እንኩ የነፍስ ዜማ
🌗የግማሽ አለም ጣኦት🌗
።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🌗የግማሽ አለም ጣኦት🌗
።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
Forwarded from Арбитражница dooradas (🌗የግማሽ አለም ጣኦት🌗)
ተመስጅዱ ቁርአንን የማቀራ ለአንድያ ነፍስ
ግሸን ማርያም ሱባኤ ይዤ የማስቀድስ
ውል ሲለኝ ሸይጣኑንም ማወዳድስ
እኔው
ቅዱስ አርዮስ

የደጋ በረከት
.
©ሲራክ ወንድሙ @siraaq
.
የተስፋ ሀገር ወዲያ ፥ የሀሳብ ሀገር ወዲህ ፣
ፋኖሱ ተሰዷል ፥ ሊመሽ ነው እንግዲህ ፤
ዶሮ ከቆጥ ሰፍሮ ፥ ሊኮኩል ሲቀጥር ፣
ይሄንን እያየ ፥ ልቤ ሲለኝ ጠርጥር ፣
በምናልባት መናጥ ፥ የቀን ድግግሞሽ ፣
እንዳሞራው ፍጥነት ፥ አክናፍ እሽክርክሮሽ ፤
ከቀየዋ ሳልሄድ ፥ በሯም ሳይዘጋ ፣
አድማስ ሲደማምን ፥ ምሽት ሲዘረጋ ፣
ባዶ እጄን ወጣለሁ ፥ ውብ አይኗን ፍለጋ።
__°°° _
የደጋ በረከት
መስከረም ፳፻፲፬ ዓ.ም
@poimFitsae
@poimFitsae
.
©ሲራክ ወንድሙ @siraaq
.
የተስፋ ሀገር ወዲያ ፥ የሀሳብ ሀገር ወዲህ ፣
ፋኖሱ ተሰዷል ፥ ሊመሽ ነው እንግዲህ ፤
ዶሮ ከቆጥ ሰፍሮ ፥ ሊኮኩል ሲቀጥር ፣
ይሄንን እያየ ፥ ልቤ ሲለኝ ጠርጥር ፣
በምናልባት መናጥ ፥ የቀን ድግግሞሽ ፣
እንዳሞራው ፍጥነት ፥ አክናፍ እሽክርክሮሽ ፤
ከቀየዋ ሳልሄድ ፥ በሯም ሳይዘጋ ፣
አድማስ ሲደማምን ፥ ምሽት ሲዘረጋ ፣
ባዶ እጄን ወጣለሁ ፥ ውብ አይኗን ፍለጋ።
__°°° _
የደጋ በረከት
መስከረም ፳፻፲፬ ዓ.ም
@poimFitsae
@poimFitsae
ሰላም ተወዳጆች ሆይ ባንድ እነዚህን የመጣጥፍ ማብራሪዎች (Content) እነሆ ።
--------------------------------------------------------
#አፍ
በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ !! ይላል የቆየው የሀገሬ ብሂል !እውነት ነው በዚህ ዓለምም ሆነ አለ በሚባለው ወዲያኛው ዓለም በአፍ መከፈትና መዘጋት ሰበብ በርካታ ገፀ-በረከቶች
ይታደላሉ ፡ ይከለከላሉ። ደራሲው አንደበትን እንደ ሀይለኛ ጉልበት ማጠራቀሚያ ቦታ እንብርት አድርጎ በተለያዩ ገፀባህሪያት ይህቺን ዓለም ይተነትናታል። ይገልፃታል። በእርግጥም አፍ ለፅድቅም ለኩነኔም ዋነኛ ተዋናይ ነው ። አፍ ያፀድቃል ፡ ያስኮንናልም ። በትክክል ካወቁበት ይበልጥ መልካም ዘር እየዘራ ሰላሳ፡ ስድሳ ፡ መቶ ፍሬ ባለቤትም ያደርጋል ። በዛውም ልክ ሳይታዘዙ በየ ጉዳዩ ጣልቃ እየገቡ መወገርም ያስከትላል ። ብልህ ሰዎች የሚለኩበት አንዱ መለኪያ መሳሪያ ነው አፍ ፤ እንዲህ እንዲህ እያለ ሰፋ ባለ ትልም ትልቁን የስድ ፅሁፍ ዓለም ያስጎበኛል አፍ የሚለው መፅሃፍ !! …………………
#2ከእለታት ግማሽ ቀን
ዕለት ደግሞ ከመቼ ወዲህ ነው ግማሽ ሆኖ የሚያውቀው ?
ደግሞስ ፈጣሪ ሙሉ አድርጎ ለሁሉም ያለምንም ማዳላት የለገሰውን የቸርነቱ መገለጫ የሆነውን ጠዋት አስራ ሁለት ማታ አስራ ሁለት አድርጎ በሁሉም ሜዳውም ይኸው ፈረሱም ይኸው ብሎ የሰጠውን የምን ግማሽ ቀን ብሎ ያውም ከዕለታት ነጥሎ አንዷን ቀን ብሎ የሚያማት ምን ደርሶበት ይሁን ? ሞልቶ ባለፈው የዓመቱ ቀናት ውስጥ ከዕለታት ብሎ ያስነጠለው ምን ነበር ? ብዬ የጠየኩት የመፅሃፉን የፊት ገፅ ክታቡን እንዳየሁት ነበር ። ይህንና መሰል ጥያቄዎችን በምናቤ እያሰላሰልሁ እንደ ዶፍ በናላዬ ሲመላለሱ የነበሩትን ጥያቄዎች ከደራሲው ጋር ልከንፍ ገፅ አንድ ብዬ ጀመርኩ ። ገፅ ሁለት ሶስት እያልኩ በሄድኩበት አካሄድ ከዕለታት ቀኖች የጎደለችውን ግማሽ ለት በእኔም ህይወት መኖሩን አረጋገጥኩ …………………Yiketlal
#3 ከአድማስ ባሻገር
ሰው ሰውን ከሰው ያበላልጣል። ኮከብ ከኮከብ ይበልጣል ። ፅድቅም ከፅድቅ ይበልጣል ። ይህ ሁሉ ሰዎች በምድር መኖር ከጀመርን በኋላ የመጣ ሰውኛ መለኪያ ነው ። በመሆኑም አገርም ከሀገር ይበልጣል ። በህዝብ ስልጣኔ ፡ በምጣኔ ሀብትና ብልፅግና ፤ በህዝብ ቁጥር ፡ በጥበብና በታሪክ ፡ በጦር መሳሪያ ክምችት አሊያም በመሰረተ ልማት ግንባታ ፡ በመዋዕለ ንዋይ አቅም በተፈጥሮም ሆነ ሰው ሰራሽ ቁሳዊ መለኪያዎች ሀገር ከሀገር ማበላለጥ በሰዎች ዘንድ ከፍ ዝቅ ይላል። ደራሲው ለጉብኝት ለመጀመሪያ ጊዜ በሰማይ እየበረረ የእግዚአብሔር መኖር በትንሹም ቢሆን ከፍርሃት ጋር ተዳምሮ ያመራምረዋል። እንዲህ እየቀዘፈ ሀገረ አሜሪካ ይገባል ። ከዚያም ግርምት ውስጥ የከተተውን የአሜሪካ ጫካ በህሊናው እንጦጦ ተራራ ያመጣና ያነፃፅራል። በምግብ አቀራረባቸው ይቀጥላል ።የ አሜሪካ ዜጎች የሀይማኖት ጠበብት ፀሎታቸው አንድ አረፍ ነገር የማትሞላ መሆኑን እንዲሁም አሜሪካኖች ለምግብ ያላቸውን
ትኩረት በወግ መልክ ይተርካል ። ሀገረ አሜሪካ የምግብ ጠረጴዛዎች የሀገሩን ዜጋ ሳሎን ቤት እንደሚበልጥ በግርምት ይገልፃል። እንደውም የአሜሪካ ካህናት GOD BELESS AMERICA የምትል አጭርና ቀላል ፀሎት ደግመው ህዝቡን ያሰናብታሉ ይላል ደራሲው yiketlal…
……
#ሐሰተኛው
ሀሰት በበዛበት ዓለም ማን ደፋር ይኖር ይሁን ?ከምንም ተነስቶ ሀሰተኛው ብሎ የሚፅፍ ? እርግጥ ግልፅ ነው ሁሉም የመዋሸት አባዜ አለበት ። በበሬ ወለደ ትርክት ህይወቱን የሚመራ ገቢ የፈጠረም አይጠፋም ። ውሸቱን ከማብዛቱ የተነሳም የውሸት ከፍተኛ ማዕረግ ይህ መፅሃፍ የገለፀው!!
ሐሰተኛው ! መቼም ቀና ሲታጣ ይመለመላል ጎባጣ እንደተባለው ከውሸቶች ትልቁን መርጦ ከትቦልናል ደራሲው ………………
#ሰመመን
በየትኛውም ዓለም ያለ ልጅ አምስት ዓመት ሲሞላው ትምህርት ቤት ይላካል ። በሰለጠነው ህዝብ ከ ኬጂ እስከ ጀምሮ እስከ መሰናዶ ድረስ ይቀጥላል ። በመጨረሻም ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ውስጥ ገብቶ ለመማር መግቢያ ፈተናውን ይወስዳል ። የግቢ ድልድሉ ይወጣና ወደ ደረሰው ዩኒቨርስቲ ይገባል ። በዩኒቨርሲቲው ግቢ አዳዲስ ህይወት የመላመድ ዝንባሌ ከባዱ ፈተና ነው ። ዬናታን ዕድል ደርሶት ካንፓስ የገባ ሰው ነው ። ከጓደኞቹ ጋር በግቢ ህይወት ውስጥ የተለያዩ ፈተናዎች ወደ ራሱ እየሳበ ይፈትነዋል። የአፍላነት የተቃራኒ ፆታ ፍላጎት ፡ የክፍል ውስጥ እና የዶርም ስራ መብዛቱ ፡ ከእኩያ ጓደኞቹ ጋር እየወጣ መዝናናት ፡ መጥፎ አመል ካላቸው መምህራን ጋር በማርክ ጉዳይ እሰጥ አገባ መግባቱ አንድ ካምፓስ ለገባ ተማሪ አይነተኛ ፈተና ነው ። ዬናታን ከጓደኞቹ ጋር በዩኒቨርሲቲው ህይወት ያጋጠመውን ዝርዝር በገፀባህሪ እያሟሸ ይተነትናል ደራሲው በምናቡ ዓለም በፈጠረው ድርሰቱ …………………………
…………………………………………………………
………………………………………………
…………………………………………………

Sura
Untitled
አታውቅም
🌗የግማሽ አለም ጣኦት✍
አንባቢ ዘምሽ የአልግዬ
የጠቆረ ልብ
።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🌗የግማሽ አለም ጣኦት✍
አንባቢ ዘምሽ የአልግዬ
የጠቆረ ልብ
።።።።።👇👇👇👇።።።።።
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
🦋🦋 www.tg-me.com/sufafel 🦋🦋
#Block......un block
ቀን አትናፍቀኝም
ጭራሽ ትዝ አትለኝ
ስምህም ሲጠራ ድንቄም አልደነግጥ
ፎቶህንም ሳየዉ ልቤ አትልም ድልቅ።
ድንገት ትዝ ካልከኝ
ራሴን 'ረግማለሁ
ምን አጃጅሎኝ ነዉ ብዬ እገረማለሁ።
ያንተ ስም ሲጠራ
ብዙ መሠል ስሞች ይመጣል ከኔ ጋር
ሌላም አስባለሁ ከትዝታ ጋራ
የአፍቃሪዬን ብዛት..............
በቃ ረስቻለሁ ብዬ ስደሳሰት
Block🤜
ልክ ሲመሻሽ ደርሶ
ስምህ ይጨንቀኛል
ሳቅህ ይሰማኛል
እንደ ቀኑ አይደለ ፎቶህ ግርማ አለዉ
መፀፀት አይደለ ልቤ አምጪዉ ነዉ ሚለዉ
ምን አተሽ ነዉ ከሱ
እድል ነበር እሱ
እያለኝ እንደቀልድ
ቀን ያመንኩት ልቤ ካንተ ጋራ ሲነጉድ
እንዲሁ አነጋለሁ
ስላንተ አነባለሁ።
ከዛ..............
un block ሳደርግህ ራሴን አገኛለሁ።
ድሮስ ከጨለማ ምን ነበር ጉዳዬ
አንተ መቼም አታዉቅ ሆነ እድል ፈንታዬ
አንተና ጨለማዉ ግብራችሁ አንድ ነዉ
ብቸኝነት ፍርሀት መልሳችሁ ዝም ነዉ።
ደሞ ዛሬም ነጋ.................
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ተፃፈ በትዝታ ወልዴ✍

የመኖር ትርጉሙና ጥፍጥናው በምን ይለካል
ንገሩኝ? በማርያም
ንገሩኝ? በማርያም
Forwarded from Арбитражница dooradas (🌗የግማሽ አለም ጣኦት🌗)
Forwarded from የግጥም ቃና በ መክሊት የ16ቷ
በፍቅር ሱባኤ
በረሀብ በረሀ በስጋ ጠውልገን
በፍቅር ሰማይ ስር ከሚያፈሰው ዝናብ በመንፈስ አብበን
ከንፈራችን ደርቆ አየተዛዘንን
አናርሰው ነበር እየተቃመስን
እስትንፋስ ሳይቀረን እየተዋዋስን
ከቤታችን ጀርባ ባለች ትንሽ ደብር ከሚካኤል እቤት
አንዳችን ላንዳችን ስንፀልይ ውለን
ባገኘናት ጉርሻ አፋችን አብሰን
በፍቅር ሱባኤ ደስተኞች ነበርን
ትዝ ይልሻል ወዴ?
ክረምትና በጋን
የአልጋችንን ቦታ ሳንቀይር ረስተን
ሁሌ በጋ መስሎን
ዝናብ የጣለ ቀን
አልጋችን እርሶ እረጥቦ ገላችን
ተቃቅፈን ያደርነው እያንቀጠቀጠን
ለሌላ ያየ ሰው የችግር ቢመስልም
ለኛ ፍቅር ነበር
ደግሞ ለበዓል ቀን ፊታችን ሲያበራ
ለስላሳ እንጀራ በወጥ ተፈትፍታ ቤታችን ስትገባ
ሙቀቱ ሲያጅበን የጠጅ እና የጠላ
ሰው ሆንን እያልን
አቅም በአንድ ቀን እንደተላበስን
ስንጮት ያደርነው ቀኑ እስኪነጋ እንቅልፍ ሳየጥለን
የዛች ቀኗን ማግስት ከአልጋችን ወለን
ላንነሳ ምለን
ያሳለፍነው ሁሉ እውነት ትዝ ይልሻል
አውቃለሁኝ ውዴ አዎን አስታውሰሻል
ከቤታችን መሀል የጣልሽው ትዝታሽ አግኝቶ ነግሮሻል
ድሮስ ያለ ፍቅር አሁን ያለሽ ሁሉ መቼ ይጠቅምሻል
ልብሽ ከኔ ኋሏ ብዙ ጠይቆሻል
ያኔ ግን
ከኔ ጋራ ሳለሽ ደሀ እንኳ ብኖንም
ቤታችንን በግንብ ባናንፅ ባናሽቆጠቁጥም
ሆዳችን ለሁሌ ጠግቦልን ባያድርም
የኔና ያንቺ ህይወት አንድ ቀን ተሳስቶ አማሮን አያውቅም
✍ @abelyohannes12
#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ
በረሀብ በረሀ በስጋ ጠውልገን
በፍቅር ሰማይ ስር ከሚያፈሰው ዝናብ በመንፈስ አብበን
ከንፈራችን ደርቆ አየተዛዘንን
አናርሰው ነበር እየተቃመስን
እስትንፋስ ሳይቀረን እየተዋዋስን
ከቤታችን ጀርባ ባለች ትንሽ ደብር ከሚካኤል እቤት
አንዳችን ላንዳችን ስንፀልይ ውለን
ባገኘናት ጉርሻ አፋችን አብሰን
በፍቅር ሱባኤ ደስተኞች ነበርን
ትዝ ይልሻል ወዴ?
ክረምትና በጋን
የአልጋችንን ቦታ ሳንቀይር ረስተን
ሁሌ በጋ መስሎን
ዝናብ የጣለ ቀን
አልጋችን እርሶ እረጥቦ ገላችን
ተቃቅፈን ያደርነው እያንቀጠቀጠን
ለሌላ ያየ ሰው የችግር ቢመስልም
ለኛ ፍቅር ነበር
ደግሞ ለበዓል ቀን ፊታችን ሲያበራ
ለስላሳ እንጀራ በወጥ ተፈትፍታ ቤታችን ስትገባ
ሙቀቱ ሲያጅበን የጠጅ እና የጠላ
ሰው ሆንን እያልን
አቅም በአንድ ቀን እንደተላበስን
ስንጮት ያደርነው ቀኑ እስኪነጋ እንቅልፍ ሳየጥለን
የዛች ቀኗን ማግስት ከአልጋችን ወለን
ላንነሳ ምለን
ያሳለፍነው ሁሉ እውነት ትዝ ይልሻል
አውቃለሁኝ ውዴ አዎን አስታውሰሻል
ከቤታችን መሀል የጣልሽው ትዝታሽ አግኝቶ ነግሮሻል
ድሮስ ያለ ፍቅር አሁን ያለሽ ሁሉ መቼ ይጠቅምሻል
ልብሽ ከኔ ኋሏ ብዙ ጠይቆሻል
ያኔ ግን
ከኔ ጋራ ሳለሽ ደሀ እንኳ ብኖንም
ቤታችንን በግንብ ባናንፅ ባናሽቆጠቁጥም
ሆዳችን ለሁሌ ጠግቦልን ባያድርም
የኔና ያንቺ ህይወት አንድ ቀን ተሳስቶ አማሮን አያውቅም
✍ @abelyohannes12
#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ