Telegram Web Link
"""""""""ድንግሏ ሀገሬ"""""""""
ገጣሚ-ዜማ
ከዝዋይ👇
code 03
Plzzzzz vote adrguling
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@yehangetem
@yehangetem
👍👍👍👍👍👍👍👍
የጥበብ ጉዞ!!!
"""" እንዴት ነው""""

ተፃፈ- በ ሀይልአብ
18/04/2013

@poemers @poemers
@poemers
""""ያላንቺ ኖራለው""""

Coverd by-ሀይልአብ
ለዛች ልጅ

Join this channel if you can get another cover music
@poemers @poemers
ይቅርታ😘

Maki

💋የእሁድ ስጦታ💋

🏠 @poemers
(ኤልያስ ሽታኹን)
:
ዝም በይ ዝም በይ
ገና ጨለማ ነው በዚህ ምድር ሰማይ
አንቺ ቃል ካወጣሽ ትወጣለች ፀሀይ::
ፀሀይ ወጣች ማለት
ካንቺ ጋር መለየት፡፡
ካንቺ ከመለየት ከመሸሽ ከመልክሽ
ፀሀይ ገብታ ትቅር ቃል አታውጪ ባክሽ፡፡
እንደኤልያስ ቃል ሰማይ እንዳዘዘ
ባንቺ ዝም ማለት ብርሃን ተያዘ፡፡
(እሰይ)
ያዥልኝ ያን ፀሀይ ያዣት ያችን ጀንበር
እስከዛሬስ ቢሆን
አንቺ ባታወሪ መች ታበራ ነበር?
አሁን
በዚህ ምሽት
ከኔ ተደባልቀሽ
ከኔ ተቀላቅለሽ
ከኔ ጋር ተራምደሽ
የሕይወትን ጣጣ ከኔ ጋር ተሻግረሽ
ፀሀይን አታውጫት አንድ ቃል ተናግረሽ፡፡
(ስወድሽ)
ባለችበት ትቅር አይንጋ ዘላለም
አይንጋ ዘላለም ባለችበት ትቅር
ብርሃን አያሻውም ሰው ካወረው ፍቅር፡፡
ዝም በይ ዝም በይ
ገና ጨለማ ነው በዚህ ምድር ሰማይ
አንቺ ቃል ካወጣሽ ትወጣለች ፀሀይ፡፡
(አታውሪ
በዝምታሽ አብሪ)

* * * * * * * * * * *
Audio
ገጣሚ- በዕውቀቱ ስዩም

አቅራቢ- ኤልያስ ሽታሁን

@poemers @poemers
@poemers
Forwarded from እንደ.....ገጣሚ via @like
የዘመናችን ችግር ሰዎች ገንዘብ ለማግኘት መጣጣራቸው ላይ ሳይሆን ፣ የመጨረሻ ደስታቸው ገንዘብ በማግኘት ላይ እንደሆነ በማሰብ ስህተት ውስጥ ስላሉ ፣ ገንዘቡን ለማግኘት ምንም ነገር ከማድረግ አለመመለሳቸው ነው ።

የዘመናችን ነውር ሰዎች በገንዘብ ለመበልጸግ መመኘታቸው ላይ ሳይሆን ያገኙትን ገንዘብ ለአንድ ቀና ዓላማ ለመጠቀም ሳይሆን ሆድን ብቻ ለመሙላት በመጠቀማቸው ላይ ነው ።

የዘመናችን አስጊ ሁኔታ ሰዎች ባለሃብት ለመሆን መፈለጋቸው ሳይሆን ከሌላው የበለጠ ባለሃብት ለመሆን ሲጦዙ መኖራቸው ነው ። ስለዚህ እነዚህን መሰል አመለካከቶች ናቸው አንድ ሰው ገንዘቡ በጨመረ መጠን ከዚያው ጋር ደስታ እንዲርቀው የሚያደርጉት ።

#share
@poemers @poemers
@poemers
👉👉👉መኖር ስትጀምር ያልኖርክባቸው ጊዜያቶች ይቆጩሀል።

🌷ወዳጄ ሆይ‼️ ዛሬን እንደምትሞት አድርገህ ኑር❗️
👍እስኪ አስበው ያሰብካቸው አላማዎች፣ልትሆነው የምትፈልገው ማንነት🌷አብሮህ ወደ መቃብር ሊወርድ ነው።

👉 ጓደኛዬ ምን ልልህ ፈልጌ መሰለህ ያለህ ቀን ዛሬ ነው።
ለአላማህ ታገል ጊዜህን በከንቱ አታባክን‼️

@poemers @poemers
@poemers
ከእለታት አንድ ቀን አምላክ ወደ ጅብ ቀርቦ "ጅብ ሆይ ትወደኛለህ?" ሲል ይጠይቀዋል ። ጅብም "ጌታሆይ እወድሀለሁ" በማለት መለሰ። አምላክም "እንግዲያውስ አህዮቼን ጠብቅ። አለው። ይህን ጊዜ ጅብ ምን ብሎ ቢመልስለት ጥሩ ነው!
"#ኸረ_እኔ_ይጠፉብኛል" ጅብ አህያ ሲጠፋበት ሳሉት😳😂😂
ታሪክ ፣ ማንነት ፣ ባህል ጠፍቶብናል። የጠፋብን ሁሉ የተበላነው ነው አሁንም እንጠንቀቅ በዚህ ሰዓት መተባበርን ገንዘብ እናድርግ!።
👇👇

@poemers @poemers
@poemers
""""""ሰምና ወርቅ""""

ተፃፈ-በ ሀይልአብ
14/12/12

@poemers @poemers
@poemers
"""የታባቱ ክብሬ"""

Coverd by @KHaileab

If you have any comment contact with us @KHaileab @romeoDm
Join 👍👍👍
@poemers @poemers
"""ደሞ አንዳንድ አሉ"""

በ-የሱስራ

Join👇👇👇
@poemers @poemers
#በዘመ_አርተፊሻል

ሎሚ ብወረውር
ስፖንጁን መታሁት
አሁን ነው የቆጨኝ
ምነው በመጠጥኩት።

🔘ኢዛና መስፍን🔘
ሎሚ ብወረውር ፣ ወግ ደርሶኝ እንደሰው
አርቴፊሻል ጡቷ ፣ አንጥሮ መለሰው😁

🔘በላይ በቀለ ወያ🔘
መልካምነት አያስገርምም....
የመቆሸሻችን ልክ ብርቅ አረገው እንጂ

@poemers
Debzizesh
Eyob Mekonnen
only the best one music listen it guys...for you chikwa

@poemers
ይህን ያውቁ ኖሯል?

ብዙዎች ለቀልድ የሚጠቀሙበት #ሜም የተሰኘው ስያሜ የፈጣሪያችን የእግዚአብሔር ህቡዕ ስም እንደሆነ ያውቃሉ? ትርጓሜውም እግዚአብሔር ንጹሕ ባህርይ የሆነ አምላክ ነው ማለት ነው።

@poemers @poemers
2024/10/01 23:27:40
Back to Top
HTML Embed Code: