Telegram Web Link
"""ልጅነት ይዟት"""
coverd by - haileab

ለዛች ልጅ

@poemers @poemers
"""አምላክ አትፍጠረኝ""

በሀይለአብ ተፅፎ 👌👌👌
🎙በሀና አዲስ የቀረበ👏👏👏👏
Le comment @mamayki or @kHaileab yakaflun

join 👇👇😡

@poemers @poemers
እወቅልኝ በቃ!!!!😔
💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

ተፃፈ በሀና አዲስ
💞💞💞💓💓💓💓💓💓💓💓💓🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Join @yehangetem
@yehangetem

With @poemers
𝐌𝐨𝐫𝐧𝐢𝐧𝐠 𝐟𝐚𝐦𝐢𝐥𝐲 ....💌

ማያልፉ ሚመስሉ ቀናቶች
ማይነጉ ሚመስሉ ህልሞች
አልፈዋል ስላለፈውም ሆነ ስለሚመጣው ቀናት አልጨነቅም
ፈጣሪ ከኔ ጋር ነው አልፈራም

💌....መልካም ቀን....💌

✦_ @Kedutii _✦
አንተን የሚያስንቁ ፥ 'ባይናችን ስላየን
ለስከዛሬው ሁሉ ሰይጣን ይቅር በለን
.
#ሚካኤል_እንዳለ

@poemers
"""ህውሀት"""

በ- ኑሀሚን
Politica አደለም ግን 💪

@poemers @poemers
"""የተፃፈልክ ነው"""

በ-ሀይልአብ
19-012013

Join👇👇👇
@poemers @poemers
""""አግብተሻል አሉ""

አግብተሻል አሉ የናጠጠ ሀብታም፣
ባለ ብዙ ካዝና ባለ ብዙ ዝና፣
ብር ሚተነፍስ ዶላር የሚሸና፤
እኔ ግን ደሀ ነኝ
አብረሽኝ ብትውይም፣
አብረሽኝ ብታመሽ፣
እንደ አዲሱ ባልሽ አበል አልከፍልሽም፣
ግን እው ድሻለው!።

በ -- ሀብታሙ

@poemers @poemers
"""ሚዛኑ ጠፋብኝ"""

በ - ኑሀሚን

Join thsi channel @poemers @poemers
"""አልተለየሽኝም"""

Coverd by-ሀይልአብ

Join this channel 👇
@poemers @poemers
#አንድ_ነገር_አስብ 👇👇👇

"በአንተና በሰዎች መሀል
ያለውን 💘ልዩነት ለማጣጣም
የሚችል ስብእና ይኑርህ ፤💖

💝የምትፈልገውን ሁሉ መኖር
አንደማትችል ተረዳ ፤💞

መኖር የምትችለው💕 የሚያስፈልግህን እንጂ የምትፈልገውን ሁሉ💗 እንዳልሆነ አስብ"


ለወዳጆ ያጋሩ🙏

👑 #Kedu 👑

Channel👉 @Kedutii
"""አትበል አረከሰው"""

በስጋዊዉ ህይወት : ሀፅያት ሚፈፅመው፣
ጠዋት በመቅደሱ : ገብቶ ቢቀድሰው፣
ይሄንን እያየህ : አትብል አረከሰው፣
የፈጣሪ ስራ : ጥበቡ ልዩ ነው፣
በ ሀጥአን አንደበት : እየተመሰገነ፣
አንተ እንድታይ ነው!

በ-ሀይልአብ
12-02-2013

Join👇👇👇
@poemers @poemers
""" """""

በ--ኑሀሚን

Join @poemers
@ppemers @poemers
::::::::::::ባለ አንካሳ ልብ ሯጭ::::::::::::

ቅልጥም ለማደንደን ቅቤ ከምትጠጡ
ጋሬጣን ለማምለጥ ጫማ ከምትመርጡ
የልብ ወጌሻ አምጡ
አንካሳ ልብ ያለዉ ምን እግሩ ቢሮጥም
ቢያባርር አይዝም ቢሸሽ አያመልጥም

በውቀቱ ስዩም


@yehangetem
@yehangetem
@yehangetem
@yehangetem
""""ስሜቴን - በግጥም ስብስብ""

የቀኑ ቃጠሎ ፡ በብርዱ ሲተካ፣
ፀሀይ ተራ ለቃ ፡ ጨረቃ ስትወጣ፣
ልቤና አእምሮዬ ፡ አመጡብኝ ጣጣ፣
------
7ሺ ሌሊት ፡ 7ሺ ቀናት፣
3 መቶ ሌሊት ፡ 3 መቶ ቀናት፣
1ቀን 1ሌሊት ፡ ሳይኖራቸው አብሮነት፣
ይኸው ባንቺ ጉዳይ፡ ፈጠሩ አንድነት፣
------
ሁለቱም መከሩ ፡ በእኔ ላይ ፈረዱ፣
ግጥምህን ሰብስብ፣
ፍቅርህን ንገራት ፡ በ አስረዳት አሉ፣
የገጣሚ ሀሳብ ፡ ብዕር ነው ብርታቱ፣
አንቺ ነሽ ከሚለው ፡ ከቁጥር ሰባቱ፣
ግጥም ግጠምላት፡ ብለው ሀሳብ ሰጡ፣
እኔም ተነስቼ ፡ ፅሁፌን ጀመርኩ፣
----
ከሀሳብ ውዥንብር፣
ከጭንቀት ግርግር፣
በፈገግታሽ ብቻ፣
ሆንኩኝ ከሰው አቻ፤
ከዚህ ከንቱ ኑሮ፣
ድካም እንጉርጉሮ፣
ልቤ ሚደሰተው፣
ባንቺና ባንቺ ነው፤
የኔ ፍቅር...
በፊቴ ፈገግታን፣
በልቤ ሀሴትን፣
ልታመጪ የቻልሽ፣
አንቺ እኮ ልዩ ነሽ፣
አንቺ እና አንቺ ነሽ፤
------
በዕውነትም አንቺ ነሽ፣
ገጣሚውን ባዶ ፡ ያለ ሀሳብ ያስቀረሽ፣
ከግጥም ፀሀፊ ፡ ግጥምን ደጋሚ ማዕረግ የሰጠሽ፣
በልቤ እያሰብኩሽ፡ በአካል ሳላገኝሽ፣
ለዳታ ላይ ፍቅርሽ ፡ ይህን ልቀኝልሽ፣
-------
እባክሽን አንዴ ፡ ስሚኝ ማወራውን፣
ስላንቺ አስቤ ፡ ተስፋ ምቆርጠውን፣
ይሄ ውበትሽ ገዝቶኝ፣
አመልሽ ፀባይሽ፣
ያንገላጀኝ ጀመር ፡ የData ላይ ፍቅርሽ፣
አንድ ቀን ባወራሽ፡ ልቤ ይደሰታል፣
አብረን እንድንሆን፡ አምርሮ ይመኛል፣
ደግሞ ተመልሶ፡ እውነቱን ያስባል፣
የኔና ያንቺ ርቀት፡ ተስፋን ያስቆርጣል፣
ወይ ወደኔ መተሽ፡ ከልቤ ኑሪበት፣
ባዶ ተስፋ ሞልቶት፣
ድር አያድርበት።!
ብዬ ገጠምኩልሽ፣
ሙሉ ተስፋ እያለን፣
ተስፋ የለን ብዬ፣
የማላምንበትን ፅሁፌን ፃፍኩልሽ፣
---------
ላንቺ ስገጥምልሽ፡ ቃሌ ቤት አይመታ፣
አንቺን እያሰብኩሽ፡ ሀሳቤ ተምታታ፣
አሰብ አረኩና...
ቃሌ ቤት ባይመታ፣
ሀሳቤ ቢምታታ፣
መሠረቱ እንዲያምር፡ ርዕስ ፍለጋ፣
ብዕሬን አነሳው፡ የማታ የማታ፣
#አ' ስል ልቤ አፈረ፣
#ፈ' ላይ ውስጤ ፈራ፣
#ቅ' ላይ ደነገጥኩኝ፡ ተሰማኝ ቅሬታ፤
#ር ዕስ ፍለጋ፡ መፅሀፍ ገላበጥኩ፣
#ሻ ል ይለኝ ይመስል፡ ቅር ያለኝ ስሜቱ፤
ለኔ ጊዜማ...
#ለ ኔ ጊዜማ ፡ ቃል ሁሉ ይጠፋል፣
#ው ሸታም የሚያስብል፡ ቃላት ሞልቶ ይተርፋል፤
----------
በቃ የኔ ፍቅር፡ ውለታ ዋይልኝ፣
ስሜቴን ልንገርሽ፡ ግጥሙ ይቅርብኝ፤
ፍቅሬን ለማስረዳት፡ ቃላቶች ቢጠፉኝ፣
በበግ ቤት በግ ገባ፡ ግጥም ቢሆንብኝ፣
ውዴ የኔ ፍቅር፡ ስሜቴን እይልኝ፤

ሳላይሽ አወኩሽ!፣
ሳላውቅሽ አመንኩሽ!፣
በቃ ያለ ምክንያት፡ እንዲው አፈቀርኩሽ!።

ግጥም -በ የሱስራ
ቀን-17/03/2013

Join @poemers
@poemers @poemers
#አይቀርም



የኮርቻው ነገር ሆዴን ካሳመመኝ
አይወዛም ከንፈሬ በቃላት ብትስመኝ።
ከመንበሩ በፊት የነበር ተላላ
በትሩን ሲጨብጥ ደርሶ ጉድ ካፈላ
መፈርጠጥ ነው ግብሩ የዋላ የዋላ።

#ሄኖክ_ብርሃኑ
@poemers
@poemers
@poemers
Audio
ቁማር ❤️

ከገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን

@poemers
@poemers
@poemers
••●🍃ዝምታሽ ተፈቅሯል••●🍃

ከመልክሽ አልፎ፤ተፈቅሯል ፀባይሽ፣
ከድምፅሽም በላይ፤ተወዷል ዝምታሽ፣
ለአዳም ዘር ሁሉ፤ዝምታሽ ገርሞታል፣
ንቃኝ ይሁን ብሎ፤ከራሱ ተጣልቷል፣
ልቡ ፍቅር አዝሎ፤ዝምታሽን ፈርቷል።
🌹 .........💌......... 🌹

መልካም ምሽት🙏ከወደዱት❤️ለሚወዱት ሰው ሼር ማድረግዎን አይርሱ🙏
@Kedutii
Forwarded from እንደ.....ገጣሚ via @like
ገጣሚ የአብስራ አሸናፊ
ከሞጆ 👇
code 04
Plzzzzz vote adrguling
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@yehangetem
@yehangetem
👍👍👍👍👍👍👍👍👍

የጥበብ ጉዞ!!!!
2024/10/02 02:16:57
Back to Top
HTML Embed Code: