የግጥሙ ርዕስ------
''''''''የ Data ላይ ፍቅር''''''''''
.
እባክሽን አንዴ ስሚኝ ማወራውን፣
ስላንቺ አስቤ ተስፋ ምቆርጠውን፣
ይሄጽ ውበትሽ ገዝቶኝ፣
አመልሽ ፀባይሽ፣
ያንገላጀኝ ጀመር የ Data ላይ ፍቅርሽ፤
አንድ ቀን ባወራሽ ልቤ ይደሰታል፣
አብረን እንድንሆን አምርሮ ይመኛል
ደግሞ ተመልሶ እውነቱን ያስባል፣
የኔና ያንቺ ርቀት ተስፋን ያስቆርጣል፤
ወይ ወደኔ መተሽ ከልቤ ኑሪበት፣
ባዶ ተስፋ ሞልቶት፣
ድር'አያድርበት።
ግጥም--በየሱስራ
Join👉
@poemers @poemers
@poemers
''''''''የ Data ላይ ፍቅር''''''''''
.
እባክሽን አንዴ ስሚኝ ማወራውን፣
ስላንቺ አስቤ ተስፋ ምቆርጠውን፣
ይሄጽ ውበትሽ ገዝቶኝ፣
አመልሽ ፀባይሽ፣
ያንገላጀኝ ጀመር የ Data ላይ ፍቅርሽ፤
አንድ ቀን ባወራሽ ልቤ ይደሰታል፣
አብረን እንድንሆን አምርሮ ይመኛል
ደግሞ ተመልሶ እውነቱን ያስባል፣
የኔና ያንቺ ርቀት ተስፋን ያስቆርጣል፤
ወይ ወደኔ መተሽ ከልቤ ኑሪበት፣
ባዶ ተስፋ ሞልቶት፣
ድር'አያድርበት።
ግጥም--በየሱስራ
Join👉
@poemers @poemers
@poemers
"""""ማታ ማታ በህልሜ"""""
ዘወትር በህልሜ አፓርታማ አያለው
ሪል ስቴት ደርሶኝ ስመርቅ አድራለው
ጠዋት በንጋታው ከእንቅልፌ ስነቃ
ከዛችኛው ቤት ነኝ ከምድር አረንቋ
ህልሜንም ላስፈታ ለአባ ስነግራቸው
ሲሳይ ነው የኔ ልጅ አሉኝ ከልባቸው
ዛሬ ግን ከብዶኛል ሌቱን ጨናንቆኛል
ኮንዶሚኒየም ደርሶኝ ስገባ ታይቶኛል
በ--ዜማ
@zemanhatty
ዘወትር በህልሜ አፓርታማ አያለው
ሪል ስቴት ደርሶኝ ስመርቅ አድራለው
ጠዋት በንጋታው ከእንቅልፌ ስነቃ
ከዛችኛው ቤት ነኝ ከምድር አረንቋ
ህልሜንም ላስፈታ ለአባ ስነግራቸው
ሲሳይ ነው የኔ ልጅ አሉኝ ከልባቸው
ዛሬ ግን ከብዶኛል ሌቱን ጨናንቆኛል
ኮንዶሚኒየም ደርሶኝ ስገባ ታይቶኛል
በ--ዜማ
@zemanhatty
###ከጠጅሽ ነው ከአንቺ###
ዘወትር ከቤትሽ እመላለሳለው
በአረቄሽ ፍቅር ከቤትሽ ውላለው
አብሶማ ጠጅሽ ወይንን ያስንቃል
ከባር አስወጥቶ ደጅሽን ያስጠናል
እኔም ከዛ አልጠፋም ሁልጊዜ ጠጣለው
ጠዋት ሳልል ማታ ሌቱን እመጣለው
በአረቄሽ ፍቅር ቀኑን እደምቃለው
በጠጅሽ ጥፍጥና ሌቱን እረሳለው
ብቻ ግን ሰሞኑን ቃናው ለዞብኛል
እንኳንስ ሊያሰክረኝ አላሞቅ ብሎኛል
እንኳን ሊያስጨፍረኝ መሳቅ አቅቶኛል
መጮሁም ቀርቶብኝ ማውራት ተስኖኛል
ለሳምንት ዘመድ ጋር ብለሽ ብትሄጂ
በፈገግታ እያየሽ አረቄ ባትቀጂ
ጠጁ መረረብኝ ቃናው ተቀየረ
ከጠጅሽ ነው ካንቺ ልቤ የታሰረ።
በ--ዜማ
@zemanhatty
Join
@poemers @poemers
ዘወትር ከቤትሽ እመላለሳለው
በአረቄሽ ፍቅር ከቤትሽ ውላለው
አብሶማ ጠጅሽ ወይንን ያስንቃል
ከባር አስወጥቶ ደጅሽን ያስጠናል
እኔም ከዛ አልጠፋም ሁልጊዜ ጠጣለው
ጠዋት ሳልል ማታ ሌቱን እመጣለው
በአረቄሽ ፍቅር ቀኑን እደምቃለው
በጠጅሽ ጥፍጥና ሌቱን እረሳለው
ብቻ ግን ሰሞኑን ቃናው ለዞብኛል
እንኳንስ ሊያሰክረኝ አላሞቅ ብሎኛል
እንኳን ሊያስጨፍረኝ መሳቅ አቅቶኛል
መጮሁም ቀርቶብኝ ማውራት ተስኖኛል
ለሳምንት ዘመድ ጋር ብለሽ ብትሄጂ
በፈገግታ እያየሽ አረቄ ባትቀጂ
ጠጁ መረረብኝ ቃናው ተቀየረ
ከጠጅሽ ነው ካንቺ ልቤ የታሰረ።
በ--ዜማ
@zemanhatty
Join
@poemers @poemers
"""ከፈለክ አንተ እበድ"""
የኔን ኑሮ አይተክ : ሁሌ ከምትቀና፣
ግድ የለሽ መሆኔ :ላንተ ከተስማማ
ከሰው ተገልዬ : ለብቻ መኖሬን፣
በተቀዳደደ ልብስ : በቆሸሸ ገላ፣
ገራባ እየለቀምኩ : ትራፊ ስበላ፣
ሀሊናዬን ትቼ : ያለሰው ይሉኘታ፣
--------------------
ከዳር ሆነህ ቆመህ፣
አቤት ነፃነቱ : ሰው አለማየቱ፣
ስለሰው አይጨነቅ : ደሞ አስተሳሰቡ፣
:
እያልክ...
ሁሌ ከምትቀና አቤት እሱ ብለህ፣
በእብደት ኑሮዬ : በጤናማ ኑሮህ፣
:
ና ውሰድልኝ ልስጥህ : እብደቴን፣
አለመጨነቄን ውስድ : ስጠኝ ጭንቀትህን፣
ዛሬን ብቻ ሳይሆን : ለነገ ማለትን፣
ንቀቴን ውሰደው : ልውሰድ አክብሮትን፣
እዳፊውን ወስደህ : ስጠኝ ልብስህንም፣
ይኸው እንካ : ውሰድ እብደቴን፣
ለራስህ ወስደህ : ከኔ አርቅልኝ፣
አንተ እበድና : ሰውነትህን ስጠኝ።
በ-ሀይልአብ
04-02-2013
Join👉👉👉
@poemers @pormers
የኔን ኑሮ አይተክ : ሁሌ ከምትቀና፣
ግድ የለሽ መሆኔ :ላንተ ከተስማማ
ከሰው ተገልዬ : ለብቻ መኖሬን፣
በተቀዳደደ ልብስ : በቆሸሸ ገላ፣
ገራባ እየለቀምኩ : ትራፊ ስበላ፣
ሀሊናዬን ትቼ : ያለሰው ይሉኘታ፣
--------------------
ከዳር ሆነህ ቆመህ፣
አቤት ነፃነቱ : ሰው አለማየቱ፣
ስለሰው አይጨነቅ : ደሞ አስተሳሰቡ፣
:
እያልክ...
ሁሌ ከምትቀና አቤት እሱ ብለህ፣
በእብደት ኑሮዬ : በጤናማ ኑሮህ፣
:
ና ውሰድልኝ ልስጥህ : እብደቴን፣
አለመጨነቄን ውስድ : ስጠኝ ጭንቀትህን፣
ዛሬን ብቻ ሳይሆን : ለነገ ማለትን፣
ንቀቴን ውሰደው : ልውሰድ አክብሮትን፣
እዳፊውን ወስደህ : ስጠኝ ልብስህንም፣
ይኸው እንካ : ውሰድ እብደቴን፣
ለራስህ ወስደህ : ከኔ አርቅልኝ፣
አንተ እበድና : ሰውነትህን ስጠኝ።
በ-ሀይልአብ
04-02-2013
Join👉👉👉
@poemers @pormers
/ #ባላገርዋ ፪/
""ባላገርዋ አፍቃሪ""❤️🙈
ያድምጡት ይወዱታል ሀሣብ አስተያየት ካሎት👉 @mamayki ያካፍሉኝ።።።
ሰናይ ጊዜ🙏🙏🙏
Join 👉
@yehangetem
@yehangetem
ተፃፈ በሀና አዲስ
Join
@poemers
""ባላገርዋ አፍቃሪ""❤️🙈
ያድምጡት ይወዱታል ሀሣብ አስተያየት ካሎት👉 @mamayki ያካፍሉኝ።።።
ሰናይ ጊዜ🙏🙏🙏
Join 👉
@yehangetem
@yehangetem
ተፃፈ በሀና አዲስ
Join
@poemers