Telegram Web Link
(...............)???

በነገው ምርጫ ላይ፣እኔን ብትመርጡኝ
ድምፃዊ ሳትሆኑ፣ድምፅ ብትሰጡኝ
አንድ ዜማ ሰሪ፣አንድ ጊልዶ ካሳ
አነዲት ውብ ኮረዳ፣አንድ ውብ ጎረምሳ፣
አንድ ካሜራ ማን፣
አንድ የባህል ቡድን፣ክሊፕ የሚሰሩ
ወይም ዘመናዊ፣ ዳንስ የሚጨፍሩ
አስቀምጣለሁኝ፣ በየ አንድ ሜትሩ
(ግጥሙን ለኔ ተውት)
------------------------------------
በነገው ምርጫ ላይ፣እኔን ብትመርጡ
ሰላም ያልገባቹ፣ ለፀብ የምትሮጡ
ከኪሴ መድቤ፣ ከፍተኛ ባጀት
ጠበንጃ ገጀራ፣ ታንክና የጦር ጀት
ከሆነ ቦታ ጋር፣ ለጦር ሜዳ ምቹ
በነፃ አድላለው፣ እንዲዋጣላቹ!

በ ገጣሚ- በላይ በቀለ ወያ

Join another more poems 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@poemers @poemers

@poemers @poemers
""""""ዳግማዊ አላዛር""""

ሞቼ ተቀብሬ
ተበልቶ ተዝካሬ
ባለም ተረስቼ
ሞቼ ተዘንግቼ
ከመቃብሬ ላይ አንድ ዕለት ብቅ ብለሽ
በፈካ ጨረቃ ፣ ውብ አበባ ይዘሽ
"እወድሀለሁኝ" ብትይኝ ጮክ ብለሽ
አፈር አራግፌ ፣ መቃብር ፈንቅዬ
እነሳልሽ ነበር ፣'ጠራሽኝ' ወይ?ብዬ

ምንጭ-???

Join another more poems
@poemers @poemers
@poemers @poemers
'''''''አትለይኝ'''''''''''''
.
በ'''ሀይለአብ''' የቀረበ የ'''ሀና አዲስ'''' ግጥም👏👏👏👏
.
Join this channel to more poems👉👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
''''''''ውሸት ነው"""""

ግጥም---በ የሱስራ
ቀን--06/01/2013

Join this channel to more poems👉👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
"""""ኪሴ ነው ወዳጄ""""""!

ግጥም-- ከ ዮሐንስ

Join this channel to more poemes👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
"""""ላንተ ነው""""""
.
በራ በራ አትበል፣
ከመስቀሉ ቆመህ፣
ልብና ራስህን፡ በጭለማ አፍነህ፣
ህሊናህን አብራ ፡ ከዳመራው ቀድመህ።
.
ግጠምኳት--የሱስራ
ቀን--16/01/2013

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ🙏🙏

Join this channel to more poems 👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
"""""ላንቺ ጥያቄ""""""

ላንቺ ያልገረመሽ ፣ ለኔ ያስደነቀኝ
ሞት ካልሆነ በቀር....
ማንም ቢሆን ምንም፣
እኔን ካንተ ፣ አይለየኝ
እስከመጨረሻው ያንተ፣ነኝ ዘላለም
ብለሽ ተባብለን፣ምንም ያልመሰለን
እኔና አንቺ ብቻ ፣ እንዳልተዋደድን፤
ፍቅር የሰራነው ፣ ህጉን ሳናከብር፤
መሞቱ ይቅርና ፣ እንኳን ካፈር ገብተን...
በሽታ ሳይነካን ፣ corona ሳይዘን
አሁን ስንለያይ ፣ በቁማችን ሆነን
በሂወት እያለን...
ገና በመስከረም የተለያየነው
ምናልባት ምናልባት...
ሞተናል ማለት ነው?

ተፃፈ በ-ሀይልአብ
ቀን-16-01-2013

Join this channel for another poems 👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
""""የፅልመት ወጋገን""""

ተፃፈ በ-ሀይልአብ
በ - ሀና ቀረበ

Join this channel to more poem's 👉👉👉👉👉👉❤️
@poemers @poemers
@poemers @poemers
"""""""ነገን በተስፋ""""""""

በዛሬ ውስጥ ነገን አማትሬ ሳየው
በተስፋ ላይ ባቡር የፊቴን ስቃኘው
ባዶ ይሆንብኛል ሁሉም ነገር ከንቱ
አይኔ ይደክምብኛል የማየት ጉልበቱ
ለካ ሳስተውለው ሲገባኝ ነገሩ
የነገውን አለም ማያ መነፅሩ
ተስፋ ብቻ ሳይሆን ዛሬም ነው ማገሩ
የነገውን ተስፋ የማየት ሚስጥሩ።

በ Nhatty
@zemanhatty

Join👉
@poemers
"""" ዋ መንግስታችን""""

ተፃፈ በ- ሀይልአብ
ቀን-18-01-2013

አይ politica
Join this channel to another poems 👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
""""""በይ እስቲ ንገሪኝ"""""
.
በይ ንገሪኝ እስቲ፡ የጠየኩሽን፣
ስሜት አልባ ፍቅር፡ የፀነሽውን፣
እንዴት አድርገሽ ነው?
ከቶ ፍቅሩ ሳይኖር፡ ማስመሰል የቻልሽው፣
በቃላት ደልለሽ፡ ልቤን የገዛሽው፣
ቀለል፡ ፈታ ብለሽ፡ ውሸቴን ነው ያልሽው፣
እንዴት አድርገሽ ነው?
ጉራ ባህሪዬን ፡ ከወዴት ሰወርሽው፣
ይኸው እድሜ ላንቺው...
ሳቂታውን መልኬን፡ አልቃሻ አረገሽው።
.
ግጥም--በ የሱስራ
ቀን--16/01/2013

Join this channel to more poemes👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
Forwarded from ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ  (}{ « " CRãzwà P😜💃🎸🎧)
እኔና ጨረቃ🌙

የፍቅር ግጥም❤️

##Kalye 🎙

┈┈••◉❖◉●••┈


🌙 @kedutii🌙

🌙 @kedutii🌙

🌙 @kedutii 🌙
"ሀገር ማለት ሰው ነው" ያሉህን ተቀበል
ሰው በሞተ ቁጥር ሀገሬ ሞተች በል።

📝በላይ በቀለ ወያ
Audio
""""ባዶዬን መጣሁኝ"""""

በ ገጣሚ-ጌትነት እንየው

if you have any comment in this channel contact with us 👉👉
@KHaileab @romeoDm

Join this channel👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers @poemers
የቅርብ ሩቅ
"""""""""""""'
ፈጣሪን ፍለጋ
ስንል ቆላ ደጋ
ከደብሮች ደብር
አሰሳ ስንዳክር
ሆኖልን ቅንነት የዋህነት ፍቅር
እሩቅ የመሰለን
ተቀምጦ ተገኘ ከልቦናችን ስር!

አብርሃም ፍቅሬ
(የቅዳስ ልጅ)
@poemers
@poemers
@poemers
"""""ቁጣ"""""
.
ልፈትንህ እያልሽ ፡ አትንገላጀጂ፣
መልስ አልባ ፈተና ፡ መሆኑን እመኚ፣
መብቱን ለግል አርገሽ ፡ አትጨማለቂ፣
ማን ፈታኝ አረገሽ? ፡ ይህን ተናገሪ!።

ግጥም--በ የሱስራ
ቀን--22/01/2013

Join this channel👉
@poemers @poemers
@poemers
""" ደብዳቤ"""

ለ -አንቺ
ከ ዛ ልጅ

Join
@poemers @poemers
"""""""ሕዝቡ ነው ጨካኝ"""""""

ሰው የበላይ ሆኖ ሰዎችን ካዘዘ
ነጋሪት ጎስሞ ጥይት ካስመዘዘ
የሀገሩ ጌታ ተብሎ ከነገሰ
ባላኣባት ተደርጎ ሕዝቡን ከጨረሰ
ሰውን ባሪያ አድርጎ በእጁ ከደቆሰ
ህፃን አዛውንቱን በግፍ ካስለቀሰ
እናትና ልጅን ወስዶ ካስገደለ
ልጅአገረዶችን ሳያዝን ካረደ
ሕዝቡ ነው እንጂ ጨካኝ እሱ ምን አረገ።


በገጣሚ ዜማ
ቀን 22/01/2013
Join 👉
@zemanhatty
@zemanhatty
""""የ ናፍቆት ደብዳቤ""""

ከ-ናኦል
ለ-መስኪ----ከ ሸገር
3/11/2012

ሌሎችም መላክ የምትፈልጉ ካላቹ👉 @romeoDm @KHaileab

Join this channel 👉👉👉
@poemers @poemers
''''''''''እኔ ገጣሚ ነኝ''''''''''
.
ባመጣሁት ሀሳብ ብትደናገጡ፣
በቃላት አገባብ ብትጉረመረሙ፣
ፈርታችሁ ይዛቹ የቀበራቹትን፣
ከመናገር ይልቅ አፍኖ ለመያዝ የመረጣቹትን፣
በብዕሬ ፅፌ የማቀርብላቹ፣
በብራናዬ ላይ የማትምላቹ፣
''እኔ ገጣሚ ነኝ''ተዉኝ እባካችሁ።

ከገጣሚ---የሱስራ 😜👏👏👏
.

.
Join 👉👉👉👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers
2024/10/02 08:28:55
Back to Top
HTML Embed Code: