Telegram Web Link
''''''''''ገጣሚ ነኝ''''''''''
.
ስልጣንና ሹመት
እንደጉድ ባለበት
በቀለለው ዘመን
ሿሚው እንኳን ሳይኖር
ሸላሚውም ባለበት
እኔም እንደነሱ
ሿሚውም ሳይኖር
ሳያቀኝ ሸላሚዬ
እራሴን ሾሚያለው
''ገጣሚ ነኝ ብዬ'''
.
ከገጣሚ---ሀይለአብ😜👏👏
.

Join 👉👉
@poemers @poemers
@poemere
የግጥሙ ርዕስ------
''''''''የ Data ላይ ፍቅር''''''''''
.
እባክሽን አንዴ ስሚኝ ማወራውን፣
ስላንቺ አስቤ ተስፋ ምቆርጠውን፣
ይሄጽ ውበትሽ ገዝቶኝ፣
አመልሽ ፀባይሽ፣
ያንገላጀኝ ጀመር የ Data ላይ ፍቅርሽ፤
አንድ ቀን ባወራሽ ልቤ ይደሰታል፣
አብረን እንድንሆን አምርሮ ይመኛል
ደግሞ ተመልሶ እውነቱን ያስባል፣
የኔና ያንቺ ርቀት ተስፋን ያስቆርጣል፤
ወይ ወደኔ መተሽ ከልቤ ኑሪበት፣
ባዶ ተስፋ ሞልቶት፣
ድር'አያድርበት።

ግጥም--በየሱስራ

Join👉
@poemers @poemers
@poemers
"""""ማታ ማታ በህልሜ"""""

ዘወትር በህልሜ አፓርታማ አያለው
ሪል ስቴት ደርሶኝ ስመርቅ አድራለው
ጠዋት በንጋታው ከእንቅልፌ ስነቃ
ከዛችኛው ቤት ነኝ ከምድር አረንቋ
ህልሜንም ላስፈታ ለአባ ስነግራቸው
ሲሳይ ነው የኔ ልጅ አሉኝ ከልባቸው
ዛሬ ግን ከብዶኛል ሌቱን ጨናንቆኛል
ኮንዶሚኒየም ደርሶኝ ስገባ ታይቶኛል

በ--ዜማ
@zemanhatty
"""????? """""

ገጣሚ-በላይ በቀለ ወያ

Join👉
@poemers @poemers
""""የቆጨኝ""""

ጊዜ አነናኝቶን
ካለያየን ይልቅ
እኔን የሚቆጨኝ
ከንፈርሽን ሳልነክስ
ጡትሽን ሳልዳብስ
አምሮኝ እንደቀረ
የልቤን ሳላደርስ
ፍቅራችን አለቀ
በጊዜ ጅረት ውስጥ
ወራጅ ሆኖ ቀረ።

ተፃፈ በ-ሀይልአብ

Join this channel 👉👉
@poemers
###ከጠጅሽ ነው ከአንቺ###

ዘወትር ከቤትሽ እመላለሳለው
በአረቄሽ ፍቅር ከቤትሽ ውላለው
አብሶማ ጠጅሽ ወይንን ያስንቃል
ከባር አስወጥቶ ደጅሽን ያስጠናል
እኔም ከዛ አልጠፋም ሁልጊዜ ጠጣለው
ጠዋት ሳልል ማታ ሌቱን እመጣለው
በአረቄሽ ፍቅር ቀኑን እደምቃለው
በጠጅሽ ጥፍጥና ሌቱን እረሳለው
ብቻ ግን ሰሞኑን ቃናው ለዞብኛል
እንኳንስ ሊያሰክረኝ አላሞቅ ብሎኛል
እንኳን ሊያስጨፍረኝ መሳቅ አቅቶኛል
መጮሁም ቀርቶብኝ ማውራት ተስኖኛል
ለሳምንት ዘመድ ጋር ብለሽ ብትሄጂ
በፈገግታ እያየሽ አረቄ ባትቀጂ
ጠጁ መረረብኝ ቃናው ተቀየረ
ከጠጅሽ ነው ካንቺ ልቤ የታሰረ።

በ--ዜማ
@zemanhatty

Join
@poemers @poemers
""""ተለመነኝ""""

በ-ማሂ

Join 👉
@poemers @poemers
"""ነይ እንነጋገር""""

ተፃፈ በ-ሀይልአብ
ቀን 02-02-2013

Join 👉
@poemers @poemers
"""ከፈለክ አንተ እበድ"""

የኔን ኑሮ አይተክ : ሁሌ ከምትቀና፣
ግድ የለሽ መሆኔ :ላንተ ከተስማማ
ከሰው ተገልዬ : ለብቻ መኖሬን፣
በተቀዳደደ ልብስ : በቆሸሸ ገላ፣
ገራባ እየለቀምኩ : ትራፊ ስበላ፣
ሀሊናዬን ትቼ : ያለሰው ይሉኘታ፣
--------------------
ከዳር ሆነህ ቆመህ፣
አቤት ነፃነቱ : ሰው አለማየቱ፣
ስለሰው አይጨነቅ : ደሞ አስተሳሰቡ፣
:
እያልክ...
ሁሌ ከምትቀና አቤት እሱ ብለህ፣
በእብደት ኑሮዬ : በጤናማ ኑሮህ፣
:
ና ውሰድልኝ ልስጥህ : እብደቴን፣
አለመጨነቄን ውስድ : ስጠኝ ጭንቀትህን፣
ዛሬን ብቻ ሳይሆን : ለነገ ማለትን፣
ንቀቴን ውሰደው : ልውሰድ አክብሮትን፣
እዳፊውን ወስደህ : ስጠኝ ልብስህንም፣
ይኸው እንካ : ውሰድ እብደቴን፣
ለራስህ ወስደህ : ከኔ አርቅልኝ፣
አንተ እበድና : ሰውነትህን ስጠኝ።

በ-ሀይልአብ
04-02-2013

Join👉👉👉
@poemers @pormers
"" """"ላፅናናሽ""""
.
ያ! የእኔና ያንቺ፡ ቄንጠኛው ንጉስ፣
ሲሻው ሚገነባ፡ ሲሻው የሚያፈርስ፣
ዘመነ ስፌቱ ፡ በሉ በዚህ ይብቃ፣
ሰፌድ የመስፋቱ፡ ጊዜ አሁን አበቃ፣
ስላንቺ ሳያስብ፡ አዋጁን አውጆ፣
ከ27' ቤትሽ፡ እንድትወጪ አዞ፣
ወገንሽ ባለቤት፡ አንቺ ባዶ መና፣
አድርጎ ቢፈርድም፡ ምንም ሳያቅማማ፣
ግድ የለም ይሁን በይ!፣
እኔም በኔ ጊዜ፡ ስሆን የሀገር መሪ፣
እመልስሻለው ፡ ይቅር አታኩርፊ!።

ግጥም--በ የሱስራ
"""""ምን-አለበት""""""

በ---Edu mall

Join👉👉👉👉
@poemers @poemers
@poemers
""""ትዝብት ለ ሀይልአብ""""
.
አሁንስ ነገሩ ፡ ያስቀኝ ጀምሯል፣
ምርጡ ጓደኛዬ፣
የምፅፈው ግጥም፡ ለሱ ይመስለዋል፣
ካልሆነም አዙሮ፡ ለኔ ያደርገዋል፣
'እኔ አሽሟጣጩን፡ አላጋጭ ገጣሚ፣
እሱ ግራ የገባው፡ ልቡ ተሰባሪ።!

ተረባ--በ የሱስራ

@poemers @poemers
"""" የመልስ ምት """"
"""""ለ የሱስራ""""
.
በልብ የያዙትን፡ ለሰው ሳያወሩ፣
በልባቸው ቋንቋ፡ ለራስ እያወሩ፣
ከራስ ጋ ሳይሆኑ፡ ወይ ከፍቅረኛ፣
አሉ ሚኮፈሱ፡ እንደኔ ጓደኛ።!

ተረባ--በ ሀይልአብ

@poemers @poemers
/ #ባላገርዋ ፪/
""ባላገርዋ አፍቃሪ""❤️🙈
ያድምጡት ይወዱታል ሀሣብ አስተያየት ካሎት👉 @mamayki ያካፍሉኝ።።።
ሰናይ ጊዜ🙏🙏🙏
Join 👉
@yehangetem
@yehangetem
ተፃፈ በሀና አዲስ

Join
@poemers
ትርርቡ ከትላንቱ ቀጠለ
"""ጓደኛዬ""""

የጨነቀ ለታ : ነውና እዬዬ፣
አኔም ገለበጥኩት : በራሴ ዘይቤ፣
ምንም ህመም የለ : ቀላል ነው ጀለሴ፣
ብትል ጓደኛዬ...!
ፍቅር ያፈቀረ : እሱ ተጠቀመ፣
በፍቅሩ ያልተጎዳ : ከወዴት ደረሰ፣
ነበር መልሴ : ምክሬ!።

ተረባ --በ የሱስራ

@poemers @poemers
"""አይ ጓደኛዬ"""

ብዙ ሴት ጀነጀንክ፣
ብዙ life አየክ፣
በኔ ብትሳለቅ : ፍቅር ያዘህ ብለክ፣
አንተም....!
ካንተ በላይ : የምትኖርለት ካለህ፣
ያው ዞሮ ዞሮ...
አንተም አፍቃሪ ነህ!።

በ - ሀይልአብ

@poemers @poemers
"""""እሱ ይበቃኛል""""

በ-ሀይልአብ
08-02-2013

Join
@poemers @poemers
ከትላንቱ የቀጠለ ትርርብ
2024/10/02 10:33:50
Back to Top
HTML Embed Code: