Telegram Web Link
#አማን በአማን
ተሰብሐ በደብረ ታቦር

#መልካም ቀን

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo.
#አማን በአማን
ተሰብሐ በደብረ ታቦር

#መልካም ቀን

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo.
🔔 ነሐሴ 13 🔔

👉ዘነግህ ምስባክ
📖መዝ 67፥15

ደብር ርጉዕ ወደብር ጥሉል
ለምንት ይትነሥኡ አድባር ርጉዓን
ደብር ዘሠምሮ እግዚአብሔር የኀድር ውስቴቱ

👉ትርጉም
የጸና ተራራና የለመለመ ተራራ ነው
የጸኑ ተራራዎች ለምን ይነሣሉ?
እግዚአብሔር ይህን ተራራ ያድርበት ዘንድ ወደደው

📖ወንጌል
ማቴዎስ 17፥1-14

"ከስድስት ቀንም በኋላ ጌታችን ኢየሱስ ጴጥሮስን ያዕቆብንና ወንድሙ ዮሐንስን ይዞ ለብቻቸው ወደ ረዥም ተራራ አወጣቸው.....ከዚህም በኋላ ደቀ መዛሙርቱ ስለ መጥምቁ ዮሐንስ እንደ ነገራቸው ዐወቁ"

🔔 በዕለቱ በቅዳሴ ሰዓት የሚነበብ መልእክታት፣ ወንጌልና ምስባክ

👉ዲያቆን
📖ዕብ 11፥23-30

"ሙሴ በተወለደ ጊዜ በእምነት ሦስት ወር በአባቱ ቤት ሸሸጉት.......በደረቅ ምድር እንደ መሄድ የኤርትራን ባሕር በእምነት ተሻገሩአት የግብፅ ሰዎች ግን ሲሞክሩ ሰጠሙ"

👉ንፍቅ ዲያቆን
📖2ኛ ጴጥ 1፥15........

"ደግሞም ይህች ትእዛዝ ዘወትር በእናንተ ዘንድ እንድትኖር ከሞቴም በኋላ እንድታስቡአትና እንደ አዘዝኋችሁ እንድታደርጉ እተጋለሁ......ትንቢት ከቶ ከሰው ፈቃድ አልመጣምና ዳሩ ግን ቅዱሳን ሰዎች ከእግዚአብሔር ተልከው በመንፈስ ቅዱስ ተቃኝተው ተናገሩ"

👉ንፍቅ ካህን
📖ግብረ ሐዋርያት 7፥44-51

"ሙሴን ተናግሮ እንደ አዘዘው በአሳየው ምሳሌ የሠራት የምስክር ድንኳን በአባቶቻችን ዘንድ በምድረ በዳ ነበረች.........ይህን ሁሉ እጆቼ የሠሩት አይደለምን"

👉ምስባክ
📖መዝ 88፥12-14

ታቦር ወአርሞንኤም በስመ ዚአከ ይትፌሥሑ
ወይሴብሑ ለስምከ
መዝራዕትከ ምስለ ኀይል

👉ትርጉም
ታቦርና አርሞንኤም በስምህ ደስ ይላቸዋል
ክንድህ ከኀይልህ ጋራ ነው

📖ወንጌል
ሉቃስ 9፥28-38

📣ቅዳሴ
ዘእግዝእትነ
📖📖📖📖📖📖📖📖📖

ለድንግል ማርያም አስራት የሆንሽ
ቅዱሳን ፃድቃን የሞሉብሽ
በረከታቸው ያደረብሽ ሁሌም እንግዶች የሚያርፉብሽ
ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዪጵያ ነሽ

📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖

#አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው
ከፍ ከፍ አድርጋቸው/2/

#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!

#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ግሩኙን ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedoo

#ለሃሳብ አስተያየት

@Orthodox_tewahedo_Bot
📖📖📖📖📖📖📖📖📖

ለድንግል ማርያም የሆንሽ
ቅዱሳን ፃድቃን የሞሉብሽ
በረከታቸው ያደረብሽ ሁሌም እንግዶች የሚያርፉብሽ
ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዪጵያ ነሽ

📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖

#አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው
ከፍ ከፍ አድርጋቸው/2/

#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!

#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ግሩኙን ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedoo

#ለሃሳብ አስተያየት

@Orthodox_tewahedo_Bot
#አጋፋሪ_ይደግሳል!

፩ኛ ትርጕም #አጋፋሪ፤ አሁን በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ደረጃ የማኅሌቱን ሥርዐት፥ የዝክር ሁኔታን የሚያስተባብር አጋፋሪ ሲባል፤ ምክትሉ #መጨኔ ይባላል፡፡

፪ኛ ትርጕሙ፤ አጋፋሪ፤ በቀድሞ ዘመን በሀገራችን በተለይም በቤተ መንግሥት ያለ ሹመት ሲሆን፤ (በጎንደር፥ በሸዋ፥ በትግሬ፥ በወለጋ፥ በአሊባቡር፥ በሐረርጌ፥ በጅማ፥ በወሎ) አጋፋሪ ተብሎ ሲጠራ በጎጃም መጨኔ ይባላል።

ይህ አጋፋሪ በደብረ ታቦር በዓል ላይም በቅዱስ ሚካኤል ተመስሎ፤ ‹‹ሆያ ሆዬ›› ይባላል፡፡ ይኸውም

‹‹#ሆያ_ሆዬ_ሆ››፤ ማለት ጌታው ሆዬ፥ እሜቴ ሆዬ ለማለት ነው፡፡

‹‹#እዚያ_ማዶ_ጢስ_ይጤሳል›› የተባለው፤ እስራኤላውያን በበረሃ ለአርባ ዓመታት ሲጓዙ ደመና እየጋረዳቸው (እየጤሰ) ስለመራቸው ነው፡፡

‹‹#አጋፋሪ_ይደግሳል››፤ የተባለው አጋፋሪው (አለቃው) ቅዱስ ሚካኤል ሲሆን፤ ይደግሳል መባሉ እስራኤላውያንን "በዕደ መልአኩ ይዕቀበነ ፥ ሰላመ ዚአሁ የኀበነ" እንዲል፤ በአምላክ ትዕዛዝ ቅዱስ ሚካኤል መናን ከደመናን ፥ ውኃን ከጭንጫ ዓለት እያፈለቀ (እየደገሰ) መርቷቸዋልና ነው፡፡

እንዲሁም የአብነት (የቆሎ) ተማሪዎች በክረምት ሲለምኑ የቆዩትን አጠራቅመው፤ የደብረ ታቦር ዕለት ብርሃነ መለኮቱን የገለጠ ጌታ ለኛም እንዲገልጥልን ብለው፤ ደግሰው ለሕዝቡ ያበላሉ፥ ያጠጣሉ፡፡

‹‹#ያችን_ድግስ_ውጬ_ውጬ››፤ የተባለውና በድግስ የተመሰለው መና ሲሆን፤ በደጋሹ ቅዱስ ሚካኤል አማካይነት እስራኤል አርባ ዓመታት መመገባቸውን (መና መዋጣቸውን) መናገር ነው፡፡

‹‹#ከድንክ_አልጋ_ተገልብጬ›› ፤ ድንክ አልጋ የምትመች እንደሆነች ሁሉ፥ በድንክ የምትመሰለውንና የምትመቻቸውን ተስፋዪቱ ምድር ኢየሩሳሌምን መውረሳቸው መናገር ነው፡፡

‹‹#ያቺ_ድንክ_አልጋ_አመለኛ#ያለአንድ_ሰው_አታስተኛ››፤ መባሉ እስራኤል ከግብጽ ሲወጡ ስድስት መቶ ሺህ ሆነው ሲሆን፤ ሁሉም በምድረ በዳ አልቀው ኢየሩሳሌምን የወረሷት ሴቶችና ሕፃናት ሳይቈጠሩ፤ አንድ ኢያሱና አንድ ካሌብ መኾናቸውን ለማጠየቅ ነው።

እቴጌ ሰሎሜ ተክለያሬድ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

🔔 ​ነሐሴ 14 🔔

በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልዕክታት፣ ወንጌልና ምስባክ

👉ዲያቆን
📖1ኛ ቆሮ 1÷10-19
👉ንፍቅ ዲያቆን
📖ያዕ 1÷12-22
👉ንፍቅ ካህን
📖ግብረ ሐዋርያት 1÷30-34

👉ምስባክ
📖መዝ 43፥4-6

ዘአዘዝከ መድኀኒቶ ለያዕቆብ
ብከ ንወግኦሙ ለኩሎሙ ፀርነ
ወበስምከ ናኀስሮሙ ለእለ ቆሙ ላዕሌነ

👉ትርጉም
ለያዕቆብ መድኀኒትን እዘዝ
ባንተ ጠላቶቻችንን እንወጋቸዋለን
በስምክም በላያችን የቆሙትን እናዋርዳቸዋለን

📖ወንጌል
ማቴ 17÷14-24

📣ቅዳሴ
ዘእግዝእትነ

🔰 @ortodoxtewahedo

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼


#አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው
ከፍ ከፍ አድርጋቸው/2/

#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!

#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ግሩኙን ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedoo

#ለሃሳብ አስተያየት

@Orthodox_tewahedo_Bot
የማክሰኞውዳሴማርያምትርጓሜ@wdasemaryam@desalegnbemaryam
@wdasemaryam
የማክሰኞ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ
በእለተ ሰሉስ የሚነበብ የሚተረጎም የሚጸለይ የእመቤታችን ምስጋና ይህ ነው።

< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >

#መልካም ቀን

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
ስለዚህ ድንቅ መላዕክት ስንቾቻችን እናውቃለን ??ቅዱስ ሱርያል ሊቀ መላዕክት †††

††† ከታላላቅ ሊቃናት አንዱ የሆነው ቅዱስ ሱርያል ክብሩ ብዙ ቢሆንም ብዙ ምዕመናን አያውቁትም:: የመላእክት መዓርግ ሲነገር ሚካኤል: ገብርኤል: ሩፋኤል ብሎ ቀጥሎ የሚመጣው ሱርያል ነው::

በሦስቱ ሰማያት ካሉት ዘጠኙ ዓለመ መላእክት የአንዱ (የሥልጣናት) መሪ (አለቃ) ነው:: መልአኩ እጅግ ርሕሩሕ እና ተራዳኢ ነውና አንዘንጋው:: ለኖኅ መርከብን ያሳራው: ከጥፋት ውኃም ያዳነው ይህ ቅዱስ መልአክ ነው::

በገድለ ሰማዕታትም ላይ እንደተጠቀሰው የሰማዕታት ረዳትና አዳኝም ነው:: ቅዱስ ሱርያል በሌላ ስሙ "እሥራልዩ" ይባላል:: "የእሥራኤል ረዳት"


@ortodoxtewahedo
@m2vbot
Convert To Voice
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ

ክፍል ፲፫
@m2vbot
Convert To Voice
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ

ክፍል ፲፬
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

🔔 ነሐሴ 15 🔔

በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልእክታት፣ ወንጌልና ምሰባክ

👉ዲያቆን
📖1ኛ ቆሮ 12፥18....
👉ንፍቅ ዲያቆን
📖ይሁዳ 1፥17....
👉ንፍቅ ካህን
📖ግብረ ሐዋርያት 1፥12-15

👉ምስባክ
📖መዝ 18፥4-5

ውስተ ኩሉ ምድር ወጽአ ነገሮሙ
ወእስከ አጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ
ወውስተ ፀሐይ ሤመ ጽላሎቶ

👉ትርጉም
ድምፃቸው ወደ ምድር ኹሉ
ቃላቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ወጣ
በነርሱ ውስጥ የፀሐይ ድንኳን አደረገ

📖ወንጌል
ማቴ 10፥1-15

📣ቅዳሴ
ዘሐዋርያት

🔰 @ortodoxtewahedo

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

#አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው
ከፍ ከፍ አድርጋቸው/2/

#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!

#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ግሩኙን ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedoo

#ለሃሳብ አስተያየት

@Orthodox_tewahedo_Bot
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

#መዝሙር

#ማርያም_አርጋለች

ማርያም አርጋለች ወደ ገነት(፪)
የሰማይ መላእክት እያረጋጒዋት
እርሷም እንደ ልጇ ተነስታለች

የአባቷን ዳዊት ትንቢት ልትፈፅም
ወርቁን ተጎናፅፋ በቀኙ ልትቆም
ወደ አምላክ ማደሪያ ወደ ሰማያት
አረገለች በእልልታ ድንግል የእኛ እናት
አርጋለች ማርያም ተነስታለች
አዝ
ሰማያት ይከፈት ደመናም ይዘርጋ
ዝምታም አይኖርም እመ አምላክ አርጋ
አንደበት ይከፈት ማርያምን ያመስግን
ከዘላለም ጥፋት በምልጃዋ እንድንድን
አርጋለች ማርያም ተነስታለች
አዝ
የአምላክ ማደሪያ ቅዱስ ስጋሽ
አምላክን ያቀፉት እነዚያ እጆችሽ
ሙስና መቃብር ይዞ አላስቀራቸው
ተነስተዋል በክብር በእምነት አየናቸው
አርጋለች ማርያም ተነስታለች
አዝ
ሐዋርያት አበው እንኩዋን ደስ አላችሁ
በክብር አረገች ማርያም ሞገሳችሁ
ወደ ዓለምም ውጡ ሰበኑዋን ይዛችሁ
የድንግል እርገቷን ንገሩ ተግታችሁ
አርጋለች ማርያም ተነስታለች

http://www.tg-me.com/ortodoxtewahedo

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

#አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው
ከፍ ከፍ አድርጋቸው/2/

#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!

#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ግሩኙን ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedoo

#ለሃሳብ አስተያየት

@Orthodox_tewahedo_Bot
ጥያቄ 👉
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዕርገት መቼ ነው ?
እርገቷን የሚገልፅ የመፅሀፍ ቅዱስ መረጃ አቅርቡ
👉 ጥያቄ ፪

ፈቃደ እግዚአብሔርን በምን ማወቅ እንችላለን ?
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

#እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

🔔​ ነሐሴ 16 🔔

#ፍልሰተ_ሥጋሃ_ለእግዝእትነ

በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ

👉ዲያቆን
📖ሮሜ 8÷31.....
👉ንፍቅ ዲያቆን
📖ዩሐ 2÷1-7
👉ንፍቅ ካህን
📖ግብረ ሐዋርያት 1÷12-15

👉ምስባክ
📖መዝ 45፥4-6

ቀደሰ ማኅድሮ ልዑል
እግዚአብሔር ውስተ ማዕከላ ኢትትሀወክ
ወይረድኣ እግዚያብሔር ፍጹመ

👉ትርጉም
ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ
እግዚያብሔር በመካከሏ ነው አትናወጥም
እግዚያብሔርም ፈጥኖ ይረዳታል

📖ወንጌል
ማቴ 16÷13-20

📣ቅዳሴ
ዘእግዝእነ

🔰 @ortodoxtewahedo

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

#አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው
ከፍ ከፍ አድርጋቸው/2/

#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!

#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ግሩኙን ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedoo

#ለሃሳብ አስተያየት

@Orthodox_tewahedo_Bot
2024/09/30 13:25:12
Back to Top
HTML Embed Code: