<< እዚህ እኛው ቤት "አድር ባይ" ቅጥረኛው ስለሚበዛ የድፍረት ኃጢአት በዝቷል። ድፍረት የቤቱን ሰው ገዝቷል የውጭውንም ሰው ገዝቷል። የማትደፈረውንም ቤተ ክርስቲያን እያስደፈረ ይመጣል። አኹን የቀረው በሉ ውጡ ብሎ የመረካከብ ሥራ ነው ይኽች ቤተ ክርስቲያን የቀራት። ይኽንን ደግሞ ቆሞ የሚያይ የለም። >>
- አቡነ አብርሃም
@ortodoxtewahedo
- አቡነ አብርሃም
@ortodoxtewahedo
“ኢየሱስ” - ለሰዎች የተሰጠ ስም
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና /ሐዋ 4፥12/። ይህ ጥቅስ የትምህርታችን እና የተልእኮአችን ብቻ ሳይሆን የቅዳሴያችን እና በአጠቃላይ የሥርዐተ አምልኮታችን ሁሉ መሠረት ነው። የምንሰበሰበው በእርሱ ስም ነው። የምናመልከውም እርሱን ብቻ ነው። የአብንም ስም የምንጠራው እርሱ በትምህርቱ ‘እኔ በር ነኝ’ እንዳለው እርሱን ወልድ በማለት አባቱን አብ ለማለት በር አድረገነው ስለገባን ነው። በዚህ በር ካልገቡ እና አንድ አምላክ እና አንድ ኃይል አለ ከሚሉት የምንለየውም በዚህ ነው። መሥዋዕተ ቁርባን የምንሠራው በእርሱ ስም በመከራ መስቀሉም አትመን ነው። ማኅሌት ሰዓታት የምንቆመው በእርሱ ስም ነው። ቅዱሳንን ሳይቀር የምናከብረው እርሱ አድሮባቸው ስለኖረ ነው። ቅዱስ ጳውሎስ ‘ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል’ /ገላ 2 ፤ 20/ ሲል እንደገለጸው እንደ ቅዱስ ጳውሎስ ክርስቶስ በውስጡ የሚኖርበትን ማክበር ክርስቶስን ማክበር ነውና። ሌላው ቀርቶ ጌታም በመስቀል ላይ ሆኖ ለእናቱ ለድንግል ማርያም “እነሆ ልጅሽ” ሲል ዮሐንስን የሰጣት በዮሐንስ አድሮ ስለሚኖር ነው። እናስተውል ክርስቲያኖች ‘ልጅ ይሁን’፣ ሳይሆን ያላት “ልጅሽ” ነው ያላት። ይህም የሆነው በዮሐንስ አድሮ የሚኖረው እርሱ ስለሆነ ነው። እርሱን ባናምነውና ባናመልከው ኖሮ ቅዱሳንን ምን ብለን ልናከብራቸው እንችል ነበር? እናቱንስ ማንን ብለን እናከብራት ነበር? ለዚህ ነው ጌታ እውነተኛው በር እኔ ነኝ ያለን። በሥላሴ ለማመን በራችን እርሱ ነው። እርሱን ወልድ ያላለ አባቱን አብ ሊል መንፈስቅዱስንም ሕይወት ብሎ ሊቀበል አይችልምና። እናቱን እና ቅዱሳንን ለማክበርም በራችን እርሱ ነው።
ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ገብተን አንድነትን ገንዘብ አድርገን ለማምለክም በራችን እርሱ ብቻ ነው። ይህ ሁሉ የሚደረገውም በእርሱ መድኃኒትነት በማመናችን እና መድኃኒቱንም እየበላነው እየጠጣነው በመኖራችን ነው። ስለዚህ ያለዚህ ስም ምንም ምን ልናደርግ አንችለም። ሌላው ቀርቶ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ማለት የቻልነው ኢየሱስን ወልድ ነው በማለታችን ነው። ይህን የማያምን ሰው ቅዱስ ዮሐንስ “ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም” /1ኛ ዮሐ 5፤12/ ሲል እንደተናገረው የሕይወት ተስፋ የለውም።
ለዚህ ነው ቤተ ክርስቲያናችን ለዚህ ስም ለብቻው በዓል የምታከብረው። በአይሁድ ሥርዓት መሠረት ወንዶች በተወለዱ በስምንተኛው ቀን ተገዝረው ስም ይሰጣቸዋል። ቅዱስ ሉቃስ “ሊገርዙት ስምንት ቀን በሞላ ጊዜ፥ በማኅፀን ሳይረገዝ በመልአኩ እንደ ተባለ፥ ስሙ ኢየሱስ ተብሎ ተጠራ” /ሉቃ 2 ፤ 21/ ሲል እንደመዘገበልንም በስምንተኛው ቀን በይፋ ኢየሱስ ተብሏል። በተወለደ በስምንተኛው ቀን ጥር ስድስት የስሙ በዓል የሚከበረውም ለዚህ ነው።
የጌታችንን ኢየሱስ የሚለውን ስሙን ቀደም ብሎ መልአኩ ለእመቤታችንም የተናገረውም ስሙ ቀድሞ በራሱ ዘንድ የታወቀ ስለሆነ ነው። ታዲያ ጥር ስድስት በየዐመቱ የስሙን በዓል ስናከብር በቅዳሴው ጊዜ ከዳዊት መዝሙር ምስባኩን ስትዘምር “ስሙ ለዘላለም ቡሩክ ይሆናል፥ ከፀሐይም አስቀድሞ ስሙ ይኖራል፤ የምድር አሕዛብ ሁሉ በእርሱ ይባረካሉ፥ አሕዛብ ሁሉ ያመሰግኑታል” /መዝ 71(72) ፤ 16/ የሚለውን መርጣ ትዘምራለች። እውነት ነው ስሙ ብርሃናት ሳይፈጠሩ በእርሱ ዘንድ የታወቀ ነው።
ይህ በዓል ከጌታችን ዘጠኝ ንዑሳት በዐላት አንዱ ነው። ዋና ዋና (ዐበይት በዐላት የሚባሉ የጌታችን ጽንሰቱ (ሰው ሆኖ የተጸነሰበት)፣ ልደቱ፣ ጥምቀቱ፣ ብርሃነ መለኮቱን የገለጸበት ወይም ደብረታቦር የምንለው፣ ሆሣዕና (በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው እያልን ጌትነቱን የምናውጅበት)፣ ስቅለቱ፣ ትንሣኤው፣ ዕርገቱ እና ጰራቅሊጦስን ለቤተ ክርስቲያን የላከበት ናቸው። ከእነዚህ ቀጥለው የሚከበሩት ደግሞ ስብከት (ነቢያት አስቀድመው የሰበኩለት መሆኑ)፣ ብርሃን (ጨለማውን ሊያርቅልን የመጣ ብርሃን መሆኑ) እና ኖላዊ (የነፍሳችን እረኛ እርሱ መሆኑ) እነዚህ ከታኅሣሥ 7 ቀን ጀምሮ አንድ አንደ ሳምንት እየተሰጣቸው ከልደቱ በፊት ባሉት ሦስት ሰንበቶች የሚከበሩ እና የክርስቶስን የመጀመሪያ ምጽአቱን (ልደቱን) በናፍቆት በመጠባበቅ የምናከብራቸው ናቸው። ከዚያም ጌና በታኅሣሥ 28 ቀን የምናከብረው ነው። በዐሉም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር መሆኑን የምናውጅበት እና በየወሩ አማኑኤል እያልን የምናስቀጥለው ማለት ነው። ግዝረት (ለስሙ የምናከብረው) ፣ ቃና ዘገሊላ ( በሠርግ ቤት ባደረገው ተአምር አምላክነቱ የገለጠበት)፣ ልደተ ስምዖን (በ40 ቀኑ ቤተ መቅደስ ገብቶ ስምዖን እርሱን በመታቀፍ የሚጠበቀው እርሱ መሆኑን የመሰከረበት)፣ ደብረ ዘይት (ይህም ዳግመኛ የሚመጣበት መታሰቢያ ወይም ዳግም ምጽአቱን የምናምንና የምንጠብቀው መሆኑ የምናውጅበት) በመጨረሻም ዐለሙን ያዳነበትን መስቀሉን መገኘት በተመለከተ የምናክብረው የመስቀል በዓላችን ነው። ይህ ማለት ግን ከእነዚህ የበዐላት ቀናት ውስጥ እነዚህ ድርጊቶች አይታሰቡም ማለይ አይደለም። የክርስቶስ ከጽንሰቱ እስከ ምጽአቱ ድረስ ፣ ባጠቃላይ ድኅነታችንን መፈጸሙን ሁልጊዜ የምናስበው መሆኑ የታወቀ ነው። በእነዚህ ቀናት ደግሞ በተለየ ሁኔታ እናከብረዋለን ለማለት ነው።
ስሙ የተባረከ ብቻ ሳይሆን የሚባርክ ፣ የሚያነጻ፣ የሚፈውስ፣ የሚሾም፣ የሚያክብር፣ አጋንንተን የሚያባርር፣ ሁሉንም ቅዱስ ነገር የሚፈጽም ነው። ለዚህ ነው ሁልጊዜ በቅዳሴያችን “ቡሩክ ስሙ ለእግዚአብሔር፣ ወቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር፣ ወይትባረክ ስመ ስብሐቲሁ፤ ለይኩን፣ ለይኩን ቡሩከ ለይኩን ” – ‘የእግዚአብሔር ስሙ ምስጉን ነው፣ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣውም ምስጉን ነው፤ የጌትነት ስሙ ይመስገን፣ ይሁን ፣ ይሁን፣ የተመሰገነ ይሁን” እያልን ለስሙ ሳንታክት ሁልጊዜም ምስጋና የምናቀርበው። ይህ ብቻም አይደለም። ገና ቅዳሴ ሲጀመር በዐቢይ ዜማ “አሐዱ አብ ቅዱስ አሐዱ ወልድ ቅዱስ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ” ከሚለው ልዩ ምስጋናዋ ጀምሮ ቅዳሴያችን ተጀምሮ እስከሚፈጸም ድረስ በዚህ ስም ሥርየተ ኃጢአት እና ዕርቅ የሚለመንበት መሠረታዊ ሥርዓተ አምልኮታችን ነው። ስለዚህ ከዚህ ስም ውጭ የመዳናችን ምሥጢር የሚፈጸምበት ሌላ ስም የለም። በእውነት ለዚህ ስም ተገቢውን ክብር እና ምስጋና እንሠጣለን። በስሙም እውነተኛ አምልኮ መልሰን ለእርሱ እናቀርባለን።
ይህን ስም እጅግ ከማክበራችን የተነሣም በማንኛውም ሁነት ያለ አግባብ አንጠራውም። ሲጀመር የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ የሚለው ትእዛዝ የተሰጠውም ለስሙ የሚገባውን ክብር መስጠት ከአማኞች ሁሉ የሚጠበቅ መሠረታዊ ሥርዓተ አምልኮት ስለሆነ ነው። በብሉይ ኪዳን ያህዌህ የሚለውን ስሙን የሚጠራው ሊቀ ካህናቱ ብቻ ሲሆን እርሱም ቢሆን በዓመት አንድ ጊዜ የዕለተ አሥተሥርዮ ዕለት ቅድስተ ቅዱሳን ገብቶ የደኅንነት መሥዋዕት በሚያቀርብበት ሰዓት ብቻ ነበረ። አሁንም እኛ ይህን ስም በመቅደስ ውስጥ ካህኑ የራሱን የጌታን ሥጋ እና ደም በሚያክብርብት ጊዜ በመፍራት እና በመንቀጥቀጥ በልዩ ክብር ይጠራዋል። እኛም አማኞቹ እርሱን ተከትለን በታላቅ አክብሮት በመቅደሱ ውስጥ እንጠራዋለን። በትምህርት እና በመዝሙርም ራስን በመግዛት እና ለስሙ ተገቢውን ክብር በመስጠት እንጠራዋለን። ይህ ስም

✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ ሐዋርያ
(ፍቁረ እግዚእ)፣ ለአባ ናርዶስ ጻድቅ (ዘደብረ ቢዘን)፣ ለቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲኹም ለቅዱስ ማርቴና ዓመታዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችኹ 🙏
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ዳግመኛም ዛሬ ጥር 4 ቀን ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ፣ ቅዱስ እንድርያስ ሐዋርያ፣ ቅድስት ሶፍያ ሰማዕት እንዲኹም ቅዱስ ዮሐንስ ዘሐራቅሊ (ሰማዕት) ወርኃዊ መታሰቢያቸው ነው 🙏🙏🙏
አምላከ ቅዱሳን በቃልኪዳናቸው ይማረን 🤲 አሜን!
"የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው" ምሳ. ፲፥፯
🌿🌿🌿🌼🌼🌼🌿🌿🌿🌼🌼🌼

🌱🍁🌱🍁🌱🍁🌱🍁🌱🍁🌱🍁
ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ
እንኳን ለወንጌላዊ ቅዱስ ዮሐንስ ዓመታዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን 🙏🙏🙏
ቅዱሱ ሐዋርያ ዮሐንስ ከአባቱ ዘብዴዎስና ከእናቱ ባውፍልያ ተወልዶ: በገሊላ አካባቢ አድጐ: ገና በወጣትነቱ መድኃኔዓለምን የተከተለ ታላቅ አባት ነው:: 🙏 ቅዱስ ዮሐንስ ከሐዋርያት ቀድሞ ጌታን ከመከተሉ ባሻገር በምንም ምክንያት ከጐኑ አይጠፋም ነበር:: ስለ ንጽሕናውና በጐ የፍቅር ሕሊናው ሕጻን ሳለ በወንድሞቹ ሐዋርያት ዘንድ ሞገሱ ከፍ ያለ ነው::
ይኽ አባት መስከረም አራት ቀን እንደተወለደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ታስተምራለች፡፡ ዮሐንስ ማለት "የእግዚአብሔር ጸጋ - ደስታ" ማለት ነው፡፡ ቁጥሩ ከአሥራ ኹለቱ ሐዋርያት የኾነ ያዕቆብ የተባለ ወንድም ነበረው፡፡ ማቴ ፬፡፳፩፤ ማር ፩፡፳ ፤ማቴ ፳፡፳
ቅዱስ ዮሐንስ አስቀድሞ የዮሐንስ መጥምቅ ደቀ መዝሙር ነበር፡፡ ዮሐ ፩፡ ፴፭ ቅዱስ ዮሐንስ ከአባቱና ከወንድሙ ጋር ዓሣ በሚያጠምድበት በገሊላ ባሕር ላይ መረቡን ሲያበጅ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሐዋርያነት ጠራው፡፡ እሱም አባቱን ሌሎቹንና ታንኳውን ትቶ ከወንድሙ ያዕቆብ ጋር ጌታን ተከተለው፡፡
ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌሉን የጻፈው በኤፌሶን ነው። ዘመኑም ጌታ ባረገ በ፴ ዓመቱ ነበር። የጻፈበት ቋንቋም ጽርዕ ይባላል።
ወንጌሉን ሲጀምር በመጀመሪያ ቃል ነበር ብሎ መጻፍ ሲጀምር ራዕይ ያያል፡፡ ከዋነኞቹ መላዕክት አንዱ ከትልቅ ሐይቅ ዳር ቁጭ ብሎ የሐይቁን ውኃ በእንቁላል ቅርፊት እየጨለፈ ወደ መሬት ያፈስሳል። ቅዱስ ዮሐንስ ጠጋ ብሎ "ምን እየሠራኽ ነው?" ይለዋል። መልአኩም "የሐይቁን ውኃ ወደ መሬት አፍስሼ ለመጨረስ ነው!" አለው። "ይኽ እንዴት ይኾናል? ደግሞም በእንቁላል ቅርፊት?" ቢለው "ይኽ ሐይቅ ፍጡር ነው ከረጅም ዘመን በኋላ ሊሳካልኝ ይችላል፡፡ አንተስ አለኽ አይደል ቢቀዱት የማያልቀውን - ቢጀምሩት የማይጨርሱትን የመለኮት ነገር የምትመራመር?" አለው፡፡ በዚኽ ጊዜ ዮሐንስ የጀመረውን አቁሞ "ቃልም ሥጋ ኾነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።" ብሎ ወደ ምሥጢረ ሥጋዌ የገባው። ዮሐ ፩፤፲፬
የቅዱስ ዮሐንስ ስሞች
ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ - ዮሐንስ ፍቁረ እግዚእ - ዮሐንስ ቁጽረ ገጽ - ዮሐንስ ታኦሎጎስ - ዮሐንስ አቡቀለምሲስ - ዮሐንስ ወንጌላዊ እንዲኹም ዮሐንስ ዘንስር ይባላል፡፡
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነት በመግለጡና ለጌታችን ባለው ቅንዓት ባሳየውም የኃይል ሥራ “ቦኤኔርጌስ-ወልደ ነጐድጓድ” /ማር.፫፡፲፯/ ተብሏል፡፡
በዚኽች ቀን ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ ሞትን ሳይቀምስ የተሰወረበት ቀን ነው፡፡ ከሐዋርያት መካከል ሞትን ያልቀመሰ በሕይወተ ሥጋ እያለ ወደ ሰማይ የተነጠቀ እንደ ሔኖክ እና እንደ ኤልያስ በብሔረ ሕያዋን የሚኖር ሐዋርያ ነው፡፡ ጌታችንም ለቅዱስ ጴጥሮስ "ዮሐንስ እኔ እስክመጣ ድረስ በሕይወት ይኖር ዘንድ ብወድስ ምን አግዶኽ?" ዮሐ ፳፩፡፳ ማለቱ እስከ ምጽአት ድረስ እንደሚኖር መናገሩ ነው፡፡
ማቴ ፲፮፡፲፰ "እውነት….……ሞትን የማይቀምሱ አንዳንድ አሉ" ያለው ቃል ለቅዱስ ዮሐንስና መሰሎቹ የተነገረ ቃል ነው፡፡
አምላከ ቅዱሳን በዛሬዋ ዕለት ዓመታዊ መታሰቢያው ከኾነው ከቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ በረከት እና ረድኤት ይክፈለን - በቃልኪዳኑም ይማረን! አሜን 🙏🙏🙏

እንኳን ለቅዱስ አባ ማቴዎስ፣ ለቅዱስ አውስግንዮስ አረጋዊ (ሰማዕት)፣ ለቅድስት እስክንድርያ እንዲኹም ለቅድስት አውስያ ሰማዕት ዓመታዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችኹ 🙏
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ዳግመኛም ዛሬ ጥር 5 ቀን ቅዱስ ጴጥሮስ ሊቀ ሐዋርያት፣ ቅዱስ ጳውሎስ ብርሃነ ዓለም፣ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ፣ ቅዱስ ዮሐኒ ኢትዮጵያዊ፣ ቅዱስ አሞኒ ዘናሒሶ እንዲኹም ቅድስት አውጋንያ (ሰማዕትና ጻድቅ) ወርኃዊ መታሰቢያቸው ነው 🙏🙏🙏
አምላከ ቅዱሳን በቃልኪዳናቸው ይማረን 🤲 አሜን!
"የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው" ምሳ. ፲፥፯
🌿🌿🌿🌼🌼🌼🌿🌿🌿🌼🌼🌼
እንኳን ለቅዱስ አባ ማቴዎስ፣ ለቅዱስ አውስግንዮስ አረጋዊ (ሰማዕት)፣ ለቅድስት እስክንድርያ እንዲኹም ለቅድስት አውስያ ሰማዕት ዓመታዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችኹ 🙏
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ዳግመኛም ዛሬ ጥር 5 ቀን ቅዱስ ጴጥሮስ ሊቀ ሐዋርያት፣ ቅዱስ ጳውሎስ ብርሃነ ዓለም፣ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ፣ ቅዱስ ዮሐኒ ኢትዮጵያዊ፣ ቅዱስ አሞኒ ዘናሒሶ እንዲኹም ቅድስት አውጋንያ (ሰማዕትና ጻድቅ) ወርኃዊ መታሰቢያቸው ነው 🙏🙏🙏
አምላከ ቅዱሳን በቃልኪዳናቸው ይማረን 🤲 አሜን!
"የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው" ምሳ. ፲፥፯
🌿🌿🌿🌼🌼🌼🌿🌿🌿🌼🌼🌼
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
እንኳን ለበዓለ ግዝረቱ ለክርስቶስ፣ ለቅዱስ ኤልያስ ነቢይ፣ ለቅዱስ ኖኅ ጻድቅ፣ ለታላቁ ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሣርያ፣ ለአባ ሙሴ ገዳማዊ እንዲኹም ለአባ ወርክያኖስ ዓመታዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችኹ 🙏
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ዳግመኛም ዛሬ ጥር 6 ቀን ቅድስት ደብረ ቁስቋም፣ አባታችን አዳምና እናታችን ሔዋን፣ ቅዱስ ዮሴፍ አረጋዊ፣ ቅድስት ሰሎሜ፣ አባ አርከ ሥሉስ፣ አባ ጽጌ ድንግል እንዲኹም ቅድስት አርሴማ ድንግል ወርኃዊ መታሰቢያቸው ነው 🙏🙏🙏

#ስሙንም ኢየሱስ ትይዋለሽ" (ሉቃ 1÷31)
ጥር ስድስት ቀን በዓለ ግዝረት ነው ፤ኢየሱስ የሚለው ስም በይፋ የታወቀበት!
"ወትሰምዪዮ ስሞ ኢየሱስ" "ስሙንም ኢየሱስ ትይዋለሽ" (ሉቃ 1÷31)
"ወዓዲ ይሰመይ ኢየሱስሃ ዘያድኅኖሙ ለሕዝቡ እምኃጢአቶሙ" (ዳግመኛም ወገኖቹን ከኃጢአታቸው የሚያድናቸው ኢየሱስ ይባላል) (ውዳ.ማር.ዘሐሙስ)
• ኢየሱስ ማለት መድኃኒት ማለት ሲሆን ይህ ስም የወጣለት በተወለደ በ ፰ኛ ቀን መሆኑ ይታወቃል፤ይህም በሥርዓተ -ኦሪት መሠረት ወንድ ልጅ በተወለደ በ፰ኛ ቀን ወደ ቤተ ግዝረት በመሄድ ከተገረዘ በኋላ የወንድነቱ ስም ይሰጣል፤በይፋ የሚጠራበት ስም ለሁሉም ይታወቃል፤ሰፈሩና መንደሩ ከዚያ ጊዜ ጀምሮ በዚህ ስም ይጠሩታል ፤ይህ ስም የትውልድ ሐረግ ዝርዝር ውስጥ የሚገባ፤ዘሩ ወይም ትውልዱ የሚቆጠርበት፤ለቤተ ክሀነት ዐሥራት ለቤተ መንግሥት ግብር የሚከፍልበት ስም ነው፤ጌታችንም በስሙ ግብር መክፈሉ ይታወቃል፤ ማቴ 17፡27፡፡
• ኢየሱስ የሚለው ስም እንደ ሌሎቹ እስራኤላውያን ናዝራውያን ወንዶች በዕለቱ የወጣ ወይም በመልአክ የተነገረ ብቻ ሳይሆን ከዓለም መፈጠር አስቀድሞ በልበ ሥላሴ የነበረ መሆኑን ልበ አምላክ ዳዊት "እምቅድመ ፀሐይ ሀሎ ስሙ፤ ስሙ ከፀሐይ በፊት ነበረ" (መዝ 71÷17) በማለት ተናግሯል፡፡
• ይህንን ከዓለም በፊት የነበረውን ስሙን ከሰማይ ተቀብሎ ለእመቤታችን እንዲናገር የተላከው መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ሲሆን ˝ስሙን የመሰየም˝ ሥልጣን የተሰጣት ደግሞ እመቤታችን ናት፡፡
• ምንም እንኳን ማቴዎስ ˝ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ˝……..˝ስሙን ኢየሱስ አለው˝ (ማቴ 1፡21-25) በማለት ለዮሴፍ ሰጥቶ ቢናገርም በልማደ አይሁድ የወንድን ስም የሚያወጣው ወንድ በመሆኑ በዚያ ልማድ ጻፈ እንጂ ስም የማውጣት ሥልጣኑስ የእመቤታችን እንደሆነ ቅዱስ ሉቃስ እንደጻፈው መልአኩ የተላከውን ሳያዛባ፤ሳይጨምርና ሳይቀንስ በተናገረበት ብሥራት ላይ ራሱ ˝ኢየሱስ ትይዋለሽ˝ ሉቃ 1÷31 ብሎ ቁልጭ አድርጎ ተናግሯል፡፡
• በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ለወንድ ልጅ ስም የማውጣት ሥልጣን የተሰጣት ሴት እመቤታችን ብቻ ናት፤ይህን ቃል ከመልአክ ከሰማይ የተቀበለችው፤የፀነሰችው እሷ ናትና፤ የዚህን ስም ጥልቅ ትርጉምም የምታውቀው እሷ ብቻ ናትና ነው፤
• እኛ በቃል በጽሑፍ፤በመማር በማስተማር፤በትንቢት በተአምራት፤በጥምቀት በልጅነት የምናውቀውን እሷ ግን ✔በመውለድ በእናትነት ታውቀዋለች✔፡፡
• ኤልሳቤጥ ለዮሐንስ ስም ስታወጣ ተቀባይነት እንዳላገኘች ሉቃ1÷61 ተመልከት! ይህም እመቤታችንን ከሁሉም እናቶች ልዩ ያደርጋታል በተለይም ከብሉይ ኪዳን እናቶች፤ የዚህ ምሥጢር ፍጻሜ ደግሞ ያለ አባት ወልዳዋለችና እናት ብቻ ሆና እንዳሳደገችው ማመልከት ነው፡፡
ስም ማለት ከራስ ጠጉር እስከ እግር ጥፍር ድረስ ያለ መላ ሰውነት፤ ሙሉ የአካል ክፍል መጠሪያ ነው፤ሰው ስሙ ሲጠራ መላ አካላቱ ሕዋሳቱ መልስ ይሰጣሉ፤አንደበት ብቻ አቤት ይበል እንጂ መልሱ ግን የሁሉም የአካል ክፍሎቻችን ነው፤፡፡
ክርስቶስም "ኢየሱስ" ተብሎ በመጠራቱ "ለድኅነታችን" መልስ የሰጠን አዳምን ወክሎ መስቀል ላይ አቤት ያለልን ፍጹም ሰውነትን የያዘ መሆኑን ያሳየናል፤የኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋዊና ነፍሳዊ አካል ቁመና ሙሉ አዳማዊነት ያለው ፤የአካል ክፍሎቹ ሲቆጠሩ ምንም ያልጎደለው፤እንዲሁም የዘር ቅንጣት (gen) ሙሉ ለሙሉ ከአዳም የተወረሰ ግን ምንም በደል፤መርገም ያላረፈበት መሆን አለበት፡፡
ይህንን ምሥጢር ሊቁ አባ ሕርያቆስ፡-
"ምእናም አንቲ ዘእምኔኪ ለብሰ አማኑኤል ልብሰተ ሥጋ ዘኢይተረጐም" "አማኑኤል የማይመረመር ተዋሕዶን ባንቺ ያደረገብሽ የሸማኔ ጉድጓድ አንቺ ነሽ" በማለት በመንፈስ ቅዱሰ ጠባቂነት በትንቢት በሱባዔና በተስፋ እየተሸመነ የመጣውን ዘር ይገልጠዋል፤
ዳግመኛም፡-
"ስፍሖ ገብረ ዘእምጥንተ ሥጋሁ ለአዳም" (ዝኃውን ከአዳም ከመጀመሪያው ሥጋው አደረገ) በማለት ከተናገረ በኋላ " ወፋእሙኒ ሥጋ ዚአኪ " "ማጉም ያንች ሥጋ ነው" በማለት ያስረዋል፤"ፋእም" ማለት ቀጥታ ትርጉሙ ጉርሻ ማለት ነው ይህም ለመጎረስ(ለተዋሕዶ) የደረሰ በትንቢት፤በሱባዔና በተስፋ ሲበስል የነበረ መሆኑን ያሳያል፤ ሥጋዋ ኃጢአት የለበትምና ፤(ቅዳ.ማር.)፡፡
ሊቁም ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅም "ተሥዕለ በጥንተ አካል እንዘ ይትዋሐድ ቃል ምስለ ሥጋ፤ነጽርኬ ኀበ ሠዐሌ ኅፃናት ዘበጥንተ ሙላዱ ወጠነ ፍኖተ ነካረ" (ቃል ከሥጋ ጋር ሲዋሐድ በመጀመሪያው አካል ልክ ተቀረጸ፤በጥንቱ ፍጥረት ሥርዓት ድንቅ መንገድን የጀመረ ሕፃናትን ወደ ፈጠረ ጌታ ተመልከት ) ብሏል፡፡
ሊቁ ቅዱስ ያዕቆብ ዘሥሩግም እንዲህ ይለናል "የእግአብሔር ልጅ ሆይ መወለድህ እንዲህ ድንቅ ነው፤በሴቶች ማኅፀን ሳሉ ሕዋሳትን ፈጥሮ በየጥቂቱ የሚያሳድግ የሕፃናት ፈጣሪ ራስ ቅልን ፈጥሮ በፈጸመ ጊዜ ጌትነቱ የሚገለጥበት የራስ ጠጉርም ተፈጥሮ በተፈጸመ ጊዜ እርሱ ባወቀ ሕዋሳትን በየመልካቸው አንድ አድርጎ ከራስ ጠጉር እስከ እግር ጥፍር ያለውን ፍጹም አካል ፈጥሮ በጨረሰ ጊዜ ፍጹም አካሉን በማኅፀን ቀረጸ መልክአ ሰብእን ፍጹም አደረገ ፤ነፍስ ያለው ሥጋውን ፈጥሮ ፈጸመ በአምላክነት ክብርም አጸናው" (ሃይ.አበ 88÷2) በማለት ቁልጭ አደረገልን፡፡
እንዲህ ሲሆን የሚከፈለው ካሳ ሙሉ ይሆናል፤ክርስቶስ ሲገረፍ ፤ሲቆስልና ሲሰቀል፤ይህ የቆሰለው አካል ሙሉው ለአዳም አካል ከራስ ፀጉር እስከ እግር ጥፍር ድረስ ፤ከጫፍ እስከ ጫፍ፤ከጥግ እስከጥግ ካሳ ሆኖ መቆረስ ስላለበት ነው፤
ሊቁ ይህንም እንዲህ ይገልፀዋል "ፈድዮ ሥጋ ዚአሁ ለዘበአማን ሥጋ ዚአነ ወነፍሶ ካዕበ ቤዛ ነፍሰ ኩልነ መጢዎ"(ሥጋውን ለእውነተኛ ሥጋችን ከፍሎ፤ነፍሱንም እንዲሁ ስለ ሁላችን ነፍስ ፋንታ ሰጠ) ይላል፡፡
ክርስቶስ ያልነሣው፤አካል ያላደረገው፤ወይም አዳም በኩር ያልሆነለት አካል፤ወይም ካሳ ያልተከፈለለት የሰው አካል ቢኖር ግን ሕያው መሆኑ ይቀርና በመቃብር ፈርሶ በስብሶ መቅረት ይመጣ ነበር፤ይህ ግን እንዳይሆን መዳናችን ሙሉ እንዲሆን፤አካላችን አካሉ እዲሆን እራሱ ራሳችን እንዲሆን ሁለተኛው አዳም ከኃጢአት በስተቀር በሥጋው ሙሉ ቀዳሚ አዳምን ሆነ፤ ይህ አካል ወደ መቃብር ሲወርድ ለእኛ ሥጋ ተስማሚ የነበረውን ሙስና መቃብርን ያጠፋዋል፡፡
ሊቃውንቱም በዚህ ስሙ "ከብረ(ከበረ) ፤ተለዐለ(ከፍ ከፍ አለ) ፤ኀየሰ(በለጠ) ፤ወረሰ፤ ነግሠ (ነገሠ)" መባልን ገንዘብ አደረገ ብለው አመሥጥረዋል፡፡
ቅዱስ ጳውሎስም ˝ከስምም ሁሉ በላይ የሆነውን ስም ሰጠው˝ ፊል2÷9፤በማለት እንደገለጸው ለዚህ ስም እንሰግዳለን፤እንገዛለን፤እንንበረከካለን፤ከሰማይ በታች፤ከምድርም በላይ ያለው ፍጥረት ሁሉ ለዚህ ስም ይሰግዳል፤ቅዱሳን አባቶቻችንም ይህንን ስም በልባቸው ይዘው በአንገታቸው አስረው ለእሳት ለስለት፣ለመስቀልና ለችንካር ራሳቸውን አሳልፈው ስለሰጡ እናከብራቸዋለን፤አብነት እናደርጋቸዋለን፤˝ኢየሱስ˝ የሚለው ስሙ ለተጻፈበት ታቦት(ጽላት) እንሰግዳለን እንንበረከካለንም፤ፊል2÷10፡፡ ታቦት ሁሉ የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይጻፍበታል፤ መታሰቢያነቱ የእመቤታችን፤ የቅዱሳን መላእክት ፤የጻድቃን የሰማዕታት ቢሆንም እንኳን ከእነርሱ ስም አስቀድሞ ግን ግዴታ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይጻፍበታል፤ ለእርሱ የባህርይ ስግደት ለፍጡራኑ ግን የጸጋ ስግደት እናቀርባለን፡፡
ይህ ስም ከሰዎች ብቻ ሳይሆን ከመላእክትም በላይ እንደሆነ ቅዱስ ጳውሎስ ˝ከመላእክት ይልቅ እጂግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ

ይበልጣል˝ ዕብ 1÷4 ብሎ አስተምሮናል፡፡ የቅዱሳን መላእክት የሐዲስ ኪዳን ተልእኳቸውና አገልግሎታቸው ሁላችንም ይህ ስም እንዲኖረንና በዚህ ስም እንድንታተም መርዳት ሲሆን፤የቅዱሳን፣የጻድቃን፣የሰማዕታት፣የመነኮሳትና የሊቃውንት ተጋድሎ፤የካህናትና የምእመናን ሕይወት ሁሉ ይህንን ስም መሠረት ያደረገ መሆኑን ልብ ይሏል፤ በዚህ ስም ˝ንስሓና የኃጢአት ሥርየት ይሰበካል˝ ሉቃ 24÷47፤ዮሐ 20÷31፤ሐዋ 3÷16፤10÷43፤ዕብ 6÷10፤1ኛ ዮሐ 2÷12፤3ኛ ዮሐ 3÷5፤ራእ 22÷4፡፡፡፡
ባስልዮስ እንደተናገረ፦
"ሥጋው በመቃብር በመቀበሩም በመቃብር ውስጥ የነበረ መፍረስን መበስበስን አጠፋልን ከሥሩም ነቀለው፤ይህንም የሚያስረዳ ከቅዱሳን ወገን ብዙዎች ተነሡ" (ሃይ.አበ 96÷51)፡፡
ቅዱስ ቄርሎስም እንዲህ ይላል "ህላዌሁ ለሰብእ ኮነ ለሞት ወለሙስና በዓሊዎቱ ለአዳም…" "በአዳም ትእዛዝ ማፍረስ ምክንያት የሰው ባህርይ ለሞት ለጥፋት ተሰጥቶ ነበር፤እንደ ቀድሞ አኗኗሩ ፈጣሪ ዳግመኛ ሊያድነው ወደደ፤ ባለመጥፋት ባለመለወጥ ሊገልጠው ወደደ፤ይህ በምን ሥራ ሊሆን ይቻላል?ሰውን ያፀናው ዘንድ ሰው በሆነ ሁሉን በሚያድን ቃል ነው፤እንዲህም ከሆነ የዚህ የተዋሕዶ ሁለንተናው ረቂቅ ምሥጢር እንደሆነ በልቡና ዕወቅ ሕይወት ማኅየዊ ሊሆን እርሱ ሰው ሆኗልና በማይመረመር ሥልጣን ሥጋው ሞትን መለወጥን ድል የሚነሣ እንደሆነ ይገልጥ ዘንድ፡፡" ሃይ.አበ 74÷44-47፡፡
ዳግመኛም ሊቁ ቅዱስ ባስልዮስ እንዲህ ይላል፡-
"ከፍጡራን በላይ በሆነች ፈቃዱ ሰው በሆነ ጊዜ ከኃጢአት በቀር የሰውነትን ሥራ ሠራ ነቢዩ እንደተናገረ የእኛን ባህርይ ተዋሐደ ከእኛ ኃጢአትን ያርቅ ዘንድ በሰብአዊ ባህርያችን ተፈርዶ የነበረ መርገምን ያጠፋ ዘንድ ፤ለጥፋት ተሰጥቶ በነበረ ባህርይ አለመለወጥን ይገልጥ ዘንድ ከኃጢአት በሥራችን ተፈርዶብን የነበረ መከራን ሁሉ ተቀብሎ በተረዳ ሕማሙ ሞቱ ደክመን የሠራነውን ኃጢአት ያጠፋ ዘንድ ሰለዚህ ሰው ሆኗልና" (ሃይ አበ.96÷28)፡፡
የስሙ ፊደል ቁጥር 144 ይህን ጥልቅ ምሥጢር የያዘ ነው፤ ዳግመኛም ይህን 144 በ 12 ስናካፍለው 12 ይሆናል፤ የሰው አጠቃላይ ሕዋሳት 12 ናቸው፤ እነዚህን 12ቱን ሕዋሳት በነገደ እስራኤል ቁጥር ልክ ስናባዛው 144 ይመጣል፤ ይህም ደግሞ ክርስቶስ የነሣው ዘር ከ12ቱ ነገደ እስራኤል መሆኑን ያሳያል፤ አግዚአብሔር አስቀድሞ ለአብርሃም፤ለይስሐቅና ለያዕቆብ "የምድር አሕዛብ በዘርህ ይባረካሉ" ብሎ የገባላቸው ኪዳን የተፈጸመው በእርሱ ነውና፤(ዘፍ 22፡18፤ዘፍ 26፤4፤ዘፍ 28፤14)፤ እነዚህም አሥራ ሁለቱ ነገደ እስራኤል ሙሴ ከእግዚአብሔር በተቀበለው ትእዛዝ መሠረት በአሥራ ሁለት አዕናቍ ይመሰላሉ፡፡
አነዚህ አስራ ሁለት አዕናቍ ሊቀ ካህናቱ በሚለብሰው ልብስ በደረቱ ላይ የሚቀመጡ ካህኑ ወደ መቅደሱ ሲገባ ለብሶት የሚገባ አዕናቍ ናቸው፤ ሊቀ ካህናቱ ወደ ቅድስተ ቅዱሳኑ ሲገባ ነገደ እስራኤልን የሚወክሉት አዕናቍ በደረቱ ናቸው፤በደረቱ ተሸክሟቸው በእግዚአብሔር ፊት በግምባሩ ይደፋል፤ስለ ሁሉም ነገድ ምሕረትን ይለምናል እግዚአብሔርም በስማቸው የተቀረጸውን የዕንቍ ማኅተም ይመለከታል ይቅርም ይላቸዋል(ዘጸ 28፡6-22) ፤ጌታም ከአሥራ ሁለቱ ነገደ እስራኤል ወገን ነውና የእስራኤል ዘር የሆነውን፤የምድር አሕዛብ ሁሉ ይባረኩበታል ተብሎ ኪዳን የተሰጠውን ዘር፤ባህር የተከፈለለትን፤መና የወረደለትን፤ደመና የተጋረደለትን፤ውኃ ከጭንጫ የፈለቀለትን ዘር፤በሲና ተራራ በጌትነቱ እሳት እያነደደ የተገለጠለትን ሕዝብ ዘር ነውና የነሣው በመስቀል ቅድስተ ቅዱሳኑ በደረቱ ተሸክሟቸው ይሠዋል፤መሥዋዕት ሆኖ ይቀርባል፤ "የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው" ብሎ ለምኖላቸዋል፡፡
ሊቁ አባ ሕርያቆስ "ጸናጽል ዘውስተ ልብሱ ለአሮን ካህን" "በአሮን ልብሰ ተክህኖ ላይ ያለች ሮማነ ወርቅ አንቺ ነሽ" በማለት ለእመቤታችን አድርጎ ተናግሯል (ቅዳ.ማር)፤ይህ ዘር ፍጻሜውን ያገኘው በእመቤታችን ነውና፤ለተዋሕዶ የተመረጠውም የእርሷ ሥጋና ነፍስ ነውና፡፡
ባለ ራእዩ ቅዱስ ዮሐንስም ሰማያዊት ኢየሩሳሌምን በራእይ ሲመለከት የተናገረው መልአክም መጠኗን ሲለካ ባየው ራእይ መሠረት እነዚህን አሥራ ሁለት አዕናቍ የጠቀሳቸው ሲሆን ትርጉማቸው ነገደ እስራአልንና ሐዋርያትን የተመለከተ መሆኑ በሊቃውንት ተብራርቷል፤ ቅዱስ ጳውሎስም "ኢነሥኦ ለዘነሥኦ እመላእክት አላ እምዘርዓ አብርሃም አልዐለ" "የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም" (ዕብ 2÷16) ብሏል፡፡
ከሊቃውንቱም ቅዱስ ቄርሎስ፡- ጌታ በነቢዩ በኢሳይያስ አድሮ የተናገረውን ትንቢት ጠቅሶ "ወበእንተዝ ተፀነስኩ እምከርሥ ከመ ዐቅም ምግባራተ ብዙኃ ወዐቅም ነገደ ያዕቆብ ወአስተጋብእ ዝርዋነ እስራኤል" "ብዙ ሥራ እሠራ ዘንድ ፤የያዕቆብንም ወገን አጸና ዘንድ የተለያዩ እስራኤልን አንድ አደርግ ስለዚህ ዘንድ በማኅፀን ተፀነስኩ" ተናግፘል፤ኢሳ 49÷5-8፤ሃይ.አበ 76÷19፡፡
ቅዱስ ያሬድም "መጽአ ኀቤነ ያስተጋብእ ዝርዋነ" የተበተነውን እኛን ይሰበስበን ዘንድ ወደኛ መጣ ብሏል፡፡ (ምንጭ፡-ትቤ አክሱም መኑ አንተ)፡፡
መድኃኒትነቱም የተረጋገጠውና የታወቀው ከእመቤታችን የነሣው ሥጋና ነፍስ ንጹሕ በመሆኑና ይህንንም ሥጋ የባህርይ አምላክ ስላደረገው ነው፤ኢያሱ ማለት መድኃኒት ማለት ሲሆን ነገር ግን አምላክነት ስለሌለውና ሰው ብቻ ስለሆነ የኢየሱስን መድኃኒትነት አይስተካከለውም ፡፡
ቅዱስ ኤፍሬም፡-
"ወገኖቹን በኃጢአታቸው ከመጣባቸው ፍዳ የሚያድናቸው ኢየሱስ ይባላል" ያለውን ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት ሲተረጉሙ "ኢያሱ ባጭር ታጥቆ ፤ዘገር ነቅንቆ፤ጋሻ ነጥቆ እስራኤልን ቢያድን ከሥጋዊ ጠላት ነው፤ ጌታ ግን ያዳነን ከመንፈሳዊ(ረቂቅ) ጠላት ነውና ከዚያ ሲለይ፤ይህም የባህርይ አምላክነቱን ያስረዳል፤ ዕሩቅ ብእሲ ስንኳን ሌላውን ሊያድን ይቅርና ራሱን ማዳን አይቻለውም ጌታ ግን የባህርይ አምላክ እንደሆነ ለማስረዳት "ዘያድኅኖሙ ለሕዝቡ" ባለው ታውቋልና ካሉ በኋላ ኢየሱስ ብሎ ስሙን፤ዘያድኅኖሙ ብሎ ትርጉሙን፤እምኃጢአቶሙ ብሎ ምሥጢሩን ተናገረ" በማለት አመሥጥረውታል፡፡
ይህም አስቀድመን ንባብ ትርጉምና ምሥጢር ብለን ከገለፅነው ጋር የሚገናኝ ነው፤ኢየሱስ ንባብ፤መድኃኒት ትርጉም፤ከኃጢአት መዳን ደግሞ ምሥጢር ሲሆን ማርያም ፊደል መሆኗ የማይለወጥ ምሥጢር ሆኖ እናገኘዋለን፡፡ ቅዱሳን ሐዋርያትም ˝መዳንም በሌላ በማንም የለም፤እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና˝ ሐዋ4÷12 በማለት ያስተማሩት ይህ ስም ከሁሉም ስምና ክብር፤ሥልጣንና መንግሥት ሁሉ በላይ በመሆኑ እናም፤በዕለተ ዓርብ በቀራንዮ አንድ ጊዜ ስለሁላችን መሥዋዕት፤ቤዛ ሆኖ ሊቀርብ የሚችለው ይህ ስም ያለው ብቻ ነው የሚለውን ነጥብ የሚያረጋግጥ ነው፤የእመቤታችንና ቅዱሳን ምልጃ የመላእክት ተራዳኢነት ወደዚህ የመዳን ምሥጢር የሚያቀርብ መሆኑን ልብ ይሏል፡፡
ሊቃውንቱም በዚህ ስሙ "ከብረ(ከበረ) ፤ተለዐለ(ከፍ ከፍ አለ) ፤ኀየሰ(በለጠ) ፤ወረሰ፤ ነግሠ (ነገሠ)" መባልን ገንዘብ አደረገ ብለው አመሥጥረዋል፡፡
ቅዱስ ጳውሎስም ˝ከስምም ሁሉ በላይ የሆነውን ስም ሰጠው˝ ፊል2÷9፤በማለት እንደገለጸው ለዚህ ስም እንሰግዳለን፤እንገዛለን፤እንንበረከካለን፤ከሰማይ በታች፤ከምድርም በላይ ያለው ፍጥረት ሁሉ ለዚህ ስም ይሰግዳል፤ቅዱሳን አባቶቻችንም ይህንን ስም በልባቸው ይዘው በአንገታቸው አስረው ለእሳት ለስለት፣ለመስቀልና ለችንካር ራሳቸውን አሳልፈው ስ

ለሰጡ እናከብራቸዋለን፤አብነት እናደርጋቸዋለን፤˝ኢየሱስ˝ የሚለው ስሙ ለተጻፈበት ታቦት(ጽላት) እንሰግዳለን እንንበረከካለንም፤ፊል2÷10፡፡ ታቦት ሁሉ የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይጻፍበታል፤ መታሰቢያነቱ የእመቤታችን፤ የቅዱሳን መላእክት ፤የጻድቃን የሰማዕታት ቢሆንም እንኳን ከእነርሱ ስም አስቀድሞ ግን ግዴታ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይጻፍበታል፤ ለእርሱ የባህርይ ስግደት ለፍጡራኑ ግን የጸጋ ስግደት እናቀርባለን፡፡
ይህ ስም ከሰዎች ብቻ ሳይሆን ከመላእክትም በላይ እንደሆነ ቅዱስ ጳውሎስ ˝ከመላእክት ይልቅ እጂግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል˝ ዕብ 1÷4 ብሎ አስተምሮናል፡፡ የቅዱሳን መላእክት የሐዲስ ኪዳን ተልእኳቸውና አገልግሎታቸው ሁላችንም ይህ ስም እንዲኖረንና በዚህ ስም እንድንታተም መርዳት ሲሆን፤የቅዱሳን፣የጻድቃን፣የሰማዕታት፣የመነኮሳትና የሊቃውንት ተጋድሎ፤የካህናትና የምእመናን ሕይወት ሁሉ ይህንን ስም መሠረት ያደረገ መሆኑን ልብ ይሏል፤ በዚህ ስም ˝ንስሓና የኃጢአት ሥርየት ይሰበካል˝ ሉቃ 24÷47፤ዮሐ 20÷31፤ሐዋ 3÷16፤10÷43፤ዕብ 6÷10፤1ኛ ዮሐ 2÷12፤3ኛ ዮሐ 3÷5፤ራእ 22÷4፡፡፡፡
"ስምህን ንገረኝ" ከሚለው መጽሐፍ የተወሰደ
ስሙ ኃይል መድኃኒት ሆኖ ሀገራችንን ከክፉ ይጠብቅልን!
አሜን!
@መጋቤ ሐዲስ ነቅዐ ጥበብ ከፊያለው !

እንኳን ለበዓለ ሥሉስ ቅዱስ፣ ለቅዱስ ሶል ጴጥሮስ፣ ለቅዱስ ኤፍሬም እንዲኹም ለቅዱስ ሰሎሞን ዓመታዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችኹ 🙏
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ዳግመኛም ዛሬ ጥር 7 ቀን አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ፣ አባ ሲኖዳ (የባሕታውያን አለቃ)፣ አባ ዳንኤል ዘገዳመ ሲሐት፣ አባ ባውላ ገዳማዊ፣ ቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ እንዲኹም ቅዱስ አግናጥዮስ (ለአንበሳ የተሰጠ) ወርኃዊ መታሰቢያቸው ነው 🙏🙏🙏
አምላከ ቅዱሳን በቃልኪዳናቸው ይማረን 🤲 አሜን!
"የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው" ምሳ. ፲፥፯
🌿🌿🌿🌼🌼🌼🌿🌿🌿🌼🌼🌼
< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >
#መልካም ቀን
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

“ኑ፥ እንውረድ፤ አንዱ የአንዱን ነገር እንዳይሰማው ቋንቋቸውን በዚያ እንደባልቀው” (ዘፍ.፲፩፥፯)
አጋእዝተ ዓለም ሥላሴ በኃጢያት የተገነባውን የሰናኦር ግንብ ያፈረሱበትና አንድነታቸውንና ሦስትነታቸውን በግልጽ ያሳዩበት ቀን ጥር ሰባት የከበረ በዓል ነው፤ “እግዚአብሔርም የአዳም ልጆች የሠሩትን ከተማና ግንብ ለማየት ወረደ። እግዚአብሔርም አለ። “ኑ፥ እንውረድ፤ አንዱ የአንዱን ነገር እንዳይሰማው ቋንቋቸውን በዚያ እንደባልቀው።” እግዚአብሔርም ከዚያ በምድር ሁሉ ላይ በተናቸው፤ ከተማይቱንም መሥራት ተው። ስለዚህም ስምዋ ባቢሎን ተባለ” እንዲል። (ዘፍ.፲፩፥፯-፱)
ከዚህ ቅዱስ ቃል የምሥጢረ ሥላሴን እንረዳለን፡፡ በስም በአካል በግብር ሦስት ናቸውና፤ የስም ሦስትነታቸው እንደምን ነው ቢሉ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ማለት ነው፤ የግብር ሦስትነታቸውስ እንደምን ነው ቢሉ አብ ወላዲ ወልድ ተወላዲ መንፈስ ቅዱስ ሠራጺ የመሆኑ ምሥጢር ነው፤ የአካል ሦስትነታቸውስ እንዴት ነው ቢሉ ለአብ ፍጹም አካል ፍጹም ገጽ ፍጹም መልክ አለው፤ ለወልድም ፍጹም አካል ፍጹም ገጽ ፍጹም መልክ አለው፤ ለመንፈስ ቅዱስም ፍጹም አካል ፍጹም ገጽ ፍጹም መልክ አለው፤ ለመሆኑ የሥላሴ ገጽ አካል ፊት እንደ ሰው ነውን ቢሉ አዎን፤ የሥላሴ አንድነታቸው ደግሞ በባሕርይ በህልውና በስፋት በምልዓት በርቀት መለኮት በልብ በቃል በእስትንፋስ ይህን በመሰለው ነው።
እንኳን ለአጋእዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ።ከበዓሉ በረከት ያሳትፈን፤ አሜን፡፡

ሰላም ለከ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ፣
ሰላም ለከ ዮሐንስ አቡቀለምሲስ፣
ሰላም ለከ ዮሐንስ ታዖሎጎስ፣
ሰላም ለከ ዮሐንስ ፍቁረ እግዚእ፣
ሰላም ለከ ዮሐንስ ድንግል፣
ሰላም ለከ ዮሐንስ ወንጌላዊ፣
ሰላም ለከ ዮሐንስ ዘረፈቀ ውስተ ሕፅኑ ለኢየሱስ።
ምድራዊው መልዐክ!
ጥር 4 ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሚወደው የከበረና የተመሰገነ ወንጌልን የጻፈ ለፅናቱም እነኃት እናትህ ተብሎ እመቤታችንን የተሸለመ [ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ] በሞት ፈንታ እንደ አባቶቹ ሄኖክና ኤልያስ የተሰወረበት ዓብይ በዓሉ ነው።
ከነፍስና ከስጋ መከራ ቅዱስ ዮሐንስ ይሰውረን! የፍቅር አብነት እስከ እግረ መስቀሉ የተከተለ የጌታችን አገልጋይ እመቤታችንን የተቀበለ የሰማያት ሚስጥር የተገለጠለት ክቡር ንዕድ ሐዋሪያ ረድኤት በረከቱ ይደርብን።
እንኳን አደረሳችሁ!

"ሥላሴን" "ቅድስት ሥላሴ" እያልን የመጠራታችን ምስጢር፡-
አንድም ሴት ወይም እናት ልጆቿን አልወለደችም ተብላ አትጠረጠርም ሥላሴም ይህንን ዓለም ፈጥረዋል እናም አልፈጠሩም ተብሎ አይጠረጠሩም፡፡
አንድም ሴት በባህሪዋ ልጅን ታስገኛለች፣ሥላሴም ይህንን ዓለም ካለመኖር ወደ መኖር አምጥተው ስለፈጠሩት በሴት አንጻር ቅድስት ተብለው ይጠራሉ፡፡
አንድም ሴት አዛኝ ናት፣ለታናሹም ሆነ ለታላቁ ትራራለች ሥላሴም እንደዚሁ ለፍጥረት ሁሉ ያዝናሉ፣ ይራራሉ፣ ምህረትን ይሰጣሉ፡፡ ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ እንዲህ ይላል ”ምህረታችሁ ከልክም በላይ የበዛ በሴት አንፃር ቅድስት ተብላችሁ የተጠራችሁ የምህረት ወንዶች ሥላሴ" በማለት ያመሰጥራል፡፡ ስለእዚህ ቅድስት ለምን ተባሉ ቢባል በረከታቸው፣ ርህራሄያቸውና፣ ይቅር ባይነታቸው መሆኑን ማወቅ አለብን፡፡
አንድም ሴት ልጇ ቢታመምባት አትወድም፣ ሥላሴም አንድም ልጅ በዲያቢሎስ እጅ ተይዞ በሐጥያት እንዲታመሙ አይወዱም፣ አይፈቅዱም በመሆኑም “ቅድስት” ይባላሉ፡፡
አንድም ሴት የልጇን ነውር አትፀየፍም ልጄ ቆሽሿል፣ ተበላሽቷል ብላ ፊቷን አታዞርም፣ ሥላሴም የሰውን በሐጥያት መቆሸሽ ሳይፀየፉ በቸርነታቸው ጎብኝተው ለንስሐ ያደርሱታል ይህንን የፅድቅ አየር የምንምገው ያማረውንም ብርሃን የለበስነው ስለ ፅድቃችን ሳይሆን በሥላሴ ቸርነት ነውና ስለዚህም ሥላሴን በሴት አንጻር ቅድስት እንላቸዋለን፡፡
አንድም ሴት ልጆቿን ፈጭታና ጋግራ ትመግባቸዋለች ሥላሴም እነደዛው ናቸው በዝናብ አብቅለው በፀሐይ አብስለው ፍጥረታትን ሁሉ ይመግባሉ፡፡ ስለእዚህ ሥላሴ እንደ እናት ሁሉንም ይመግባሉና በሴት አንፃር ቅድስት ይባላሉ፡፡
በዚህ ምክንያት ሥላሴን ቅድስት ሥላሴ እያልን በፍቅር እንጠራለን፡፡የቅድስት ሥላሴ ረድኤት በረከት አይለየን፡፡
ለመቀላቀል 👉

እንዲ እናምናለን አንታመናለን አብ ወልድ መንፋስ ቅዱስ አንድ እግዚአብሔር ብለን
#እንኲን አመታዊ የአብርሀሙ ሥላሴ በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ፤ አደረሰን።
የአብርሐምን ቤት የባረኩ ሥላሴ እኛንም በህይወታችን በኑሮዋጭን በአገልግሎታችን በትዳርአችን በትምርታችን በሥራችን ይባርኩን ።
ሥሉስ ቅዱስ ለሚታምን ሁሉ እምነትን በረከትን ሀገራችን ኢትዮጽያን ሰላም ያድርጉልን አሜን ::
#መልካም እለተ ይሁንልን
◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >
#መልካም ቀን
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
We believe that we do not believe that the Father, the Son, the Holy Spirit, one God
#Enquin, wish you peace and health for the monthly festival of Abraham's Trinity as well as the commemoration of other saints. He delivered us.
May the Trinity who blessed the house of Abraham bless us in our lives, in our service, in our marriage, in our work.
May peace and blessings be upon all who believe in our country, Ethiopia. Amen.
#Have a nice day
◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
<dedicate it to God>
#have a nice day
#Bal-e-Matebeun to here
Invite a group
To join
@orthodoxtewahedo

ሥላሴ በአብ ልብነት ያስባሉ፣ በወልድ ቃልነት ይናገራሉ፣ በመንፈስ ቅዱስ ሕይወትነት ህልው ሆነው ይኖራሉ።
ተግባራቸውም የውሕደታቸው ውጤት ነው።
የሰው ልጅም በሥላሴ መልክ ስለተፈጠረ ልብ፣ ቃል፣ እስትስፋስ አለው። በልቡ ያስባል፣ ያሰበውን በአንደበቱ ይናገራል፣ የተናገርውን ደግሞ በሕይወቱ ይኖረዋል።
በመልካም ሥነ ምግባር የሚኖር ሰው ማለት
የሚያስበውን የሚናገር፣ የሚናገረው ከሚኖረው ወይም ከሚሠራው ጋር የተስማማለት ማለት ነው።
ሀሳባችን አንደበታችንና ሕይወታችን እንዲስማማልን ማድረግ በሥላሴ መልክ የመፈጠራችንን ማሳያ ነው። ስለዚህም "ሥላሴን እናስባለን፣ ሥላሴን እንናገራለን፣ ሥላሴን እንተነፍሳለን"