Writings_of_the_Church_Fathers_According_to_Topic_Church_Fathers.pdf
895.2 KB
በየርእሱ የተከፋፈለ የአባቶች ትምህርት ነው
Bekedaseyachen | "በቅዳሴያችን" ዘማሪ ቀሲስ እስክንድር ወልደማርያም
https://youtube.com/watch?v=18k72Z8d6Sg&si=XziR6CZLJ0n8iSU5
አዳምምጡዋት የጠዋት የጆሮ ቁርስ ችያለሁ 😁🤗🤗🤗🤗🤗

YouTube
Bekedaseyachen | "በቅዳሴያችን" ዘማሪ ቀሲስ እስክንድር ወልደማርያም
Bekedaseyachen | "በቅዳሴያችን" ዘማሪ ቀሲስ እስክንድር ወልደማርያም
Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Zemari Kesis Eskindir Woldemariam "Bekedaseyachen"
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Zemari Kesis Eskindir Woldemariam…

በእሁዱ ቅዳሴ መግቢያ ላይ በህብረት የምትዜመዋ የቅዳሴ ዜማ ☝️ እዴት ያለ ምታፅናና ቃል ናት
“ ጌታ እጅግ የሚምር የሚራራም ነውና።” ያዕቆብ 5፥11
አምላከ ቅዱሳን ከሰንበት ረድኤት ይክፈለን🤲
👇ከፅጌሬዳዋም እየቀጠፋችሁ ውሰዱ ለዛሬ😁
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
https://www.tg-me.com/orthodoxzelalemawit
ሊንኳን ይጫኑ

ኦርቶዶክሳዊ ዕይታ (አዕምሮ) ሚለውን ለመረዳት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ማለት ምን ማለት ነው ሚለውን እንመልከት 👀
ኦርቶዶክስ :- የግሪክ ቃል ነው በሁለት ተከፍሎ ይነገራል ይህም ''ኦርቶ'':- ማለት ቀጥተኛ ትክክለኛ ማለት ነው ። ''ዶክስ'':- ማለት ዕምነት ፣ ሃይማኖት ፣ አስተምህሮ ማለት ነው።
ኦርቶዶክስ የሚለው ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ ለመጠሪያነት የዋለው በ 325 ዓ.ም በኒቂያ ጉባኤ በአሁኗ (ቱርክ:-ኢዝኒክ) ከተማ ነው ። የታሪኩ ዋና መነሾ የአሪዮስ የኑፋቄ ትምህርት ቤተክርስትያንን ክፉኛ አውኳት ስለነበረ 318 ቱ ሊቃውንት ቅዱሳን አበው በመንፈስ ቅዱስ እንደ አንድ ልብ መካሪ እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ በመሆን አሪዮስን አውግዘው ጥያቄ በተነሳባቸው ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ለማስረዳት ቅዱስ አትናቴዎስና ሌሎቹም ቅዱሳን አባቶች የቤተክርስትያንን እምነትና አስተምህሮ የሚገልፅ የሃይማኖት አንቀፅ አዘጋጅተው አፅድቀዋል። በዚህም ትክክለኛ ዕምነት (አስተምህሮ) ያሏት ክርስትያኖች ኦርቶዶክስ ናት በማለት ጠርተዋል ማለት ነው።
ተዋሕዶ:- ከልሣነ ግዕዝ የመነጨ ቃል ነው ። ትርጉሙም 👉'' አንድ መሆን'' ማለት ነው። ምስጢራዊ ፍቹ ግን ከሁለት አካል አንድ አካል ከሁለት ባሕሪይ አንድ ባሕሪይ የመሆን ምስጢር ነው።
👉ሁለት አካል የተባለው አካለ መለኮት እና አካለ ሥጋ ናቸው
👉 ሁለቱ ባሕሪያት የተባሉት ባሕሪየ መለኮትና ባሕርየ ሥጋ ናቸው።
ታድያ ክርስቶስ ከሁለት አካል አንድ አካል ከሁለት ባሕሪይ አንድ ባሕሪይ ተዋሕዶ በተዓቅቦ ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው ነው። ተዓቅቦ ማለት :- በመጠባበቅ ማለት ማለትም አንዱ አንዱን ሳያጠፋው ማለት ነው ለምሳሌ ሙሴ በሲና ያያትን እፀ ጳጦስ መውሰድ ይቻላል። ይህም ስያሜ የተሰጠው በ 431ዓ.ም ከካቶሊካውያን 2 ባሕሪ ትምህርት በሃላ እደተሰጠ ሊቃውንት ይናገራሉ

የነፍሴ ጥያቄ | ኦርቶዶክስ ማለት ምን ማለት ነው? | ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ | ክፍል 1
https://youtube.com/watch?v=8_uZ3f26oEI&si=uPzXRzEi9idqIaUQ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
https://www.tg-me.com/orthodoxzelalemawit
ሊንኳን ይጫኑ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
https://youtube.com/watch?v=8_uZ3f26oEI&si=uPzXRzEi9idqIaUQ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
https://www.tg-me.com/orthodoxzelalemawit
ሊንኳን ይጫኑ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
YouTube
የነፍሴ ጥያቄ | ኦርቶዶክስ ማለት ምን ማለት ነው? | ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ | ክፍል 1
🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
https://bit.ly/3C2YHGp
የነፍሴ ጥያቄ | ኦርቶዶክስ ማለት ምን ማለት ነው? | ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ | ክፍል 1
👇 👇 👇
https://bit.ly/3C2YHGp
የነፍሴ ጥያቄ | ኦርቶዶክስ ማለት ምን ማለት ነው? | ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ | ክፍል 1
ከላይ በተመለከትነው መሰረት ቀለል ያለች ጥያቄ
ኦርቶዶክሳዊ እይታ(አስተምህሮ) ሲባል ምን ማለት ነው? መልሱ🤗
ኦርቶዶክሳዊ እይታ(አስተምህሮ) ሲባል ምን ማለት ነው? መልሱ🤗
Anonymous Quiz
88%
ክርስቶሳዊ እይታ(አስተምህሮ) ማለት ነው።
0%
ግላዊ እይታ(አስተምህሮ) ማለት ነው።
12%
ኦርቶዶክስ የሚለው ስያሜ ከተሰጠ በሃላ የመጣ አስተምህሮ ነው ።
ኦርቶዶክስ የሚለው ስያሜ(መጠሪያ) የወጣው በምን ጉባኤ ነው?
Anonymous Quiz
20%
በ ጌታ እና በሐዋርያት ጉባኤ
12%
በጉባኤ ኤፌሶን
64%
በጉባኤ ኒቂያ
4%
በጉባኤ ኬልቄዶን
👉ማታ በሌላ ትምህርት እንመለሳለን እስከዛ በነዚህ ጥያቄዎች ስለሚቀሉ ፈታበሉልኝ🤭
ያላችሁ ሃሳብ ካለ በኮመንቷ ኮምቱልን😁🤜
ተሳትፎዋችሁን በሪያክት እንየው እስቲ😉 👇👇
ያላችሁ ሃሳብ ካለ በኮመንቷ ኮምቱልን😁🤜
ተሳትፎዋችሁን በሪያክት እንየው እስቲ😉 👇👇