This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እስልምና ሴቶችን ያከብራል 😒
እህቶች ግድ የለም ኑ ጌታ እጆቹን ዘርግቶ ይቀበላችኋል ።
እህቶች ግድ የለም ኑ ጌታ እጆቹን ዘርግቶ ይቀበላችኋል ።
Forwarded from ኑ በብርሃኑ እንመላለስ
እግዚአብሔር አምላካችን የሆዋህ🥰🥰 ባህር ደረቁ መሬት እስኪታይ ድረስ ከፍሎ እቁሟል 🥰🥰🥰
የመሐመድ አላህ ሊያቆም የሚችለው ግን ...
የመሐመድ አላህ ሊያቆም የሚችለው ግን ...
ሕጸጽ የሌለበት ትምህርት ለትውልዱ ለማስተላለፍ አርትዖት ላይ ትኩረት በመስጠት መሥራት እንደሚገባ ተገለጸ!
ሚያዚያ 21 ቀን 2017 ዓ.ም (ተ.ሚ.ማ/አዲስ አበባ)
ዝክረ ኒቅያ በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ በሚገኘው ዓለም አቀፍ የሊቃውንት ጉባኤ በትናትናው ዕለት ሚያዚያ 20 ቀን 2017 ዓ.ም በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት ጽርሐ ተዋሕዶ አዳራሽ በመካሄድ ላይ ሲሆን በዛሬ ውሎው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ በርካታ ጥናታዊ ጽሑፎች ቀርበው የቡድን ውይይት ተካሂዶባቸዋል።
መምህር ዳንኤል ሰይፈ ሚካኤል አርትዖትን አስመልክቶ ባቀረቡት ጥናታዊ ጽሑፍ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሕፀፅ የሌለበት ትምህርቷን ለትውልዱ ለማስተላለፍ አርትዖት ላይ ትኩረት በመስጠት መሥራት እንደሚገባት ገልጸዋል።
ንቡረ ዕድ ኤልያስ አብርሃ በበኩላቸው በማእከላዊና ማእከላዊ አሠራር ላይ በተመለከተ ባቀረቡበት ጽሑፍ እንደገለጹት ማዕከላዊ አሠራርን በመከተል የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ተልእኮ ማሳካት እንደሚገባ አሳስበው በጥናቱም ሌሎች በርካታ ጉዳዮችን አንሥተዋል።
በተያያዘም በተለያዩ ዘርፎች ላይ የጉባኤ ቤቶችን ወደ ፊት ለማራመድ እንዲሁም ደቀ መዛሙርቱን ተወዳዳሪ ለማድረግ እና የትምህርት ጥራቱንም ለማሻሻል እንደሚረዳ በጥናት ተመላክቷል።
©ማኅበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት

አስደሳች ዜና
የኦሬንታል ኦርቶዶክስና የምስራቅ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት አንድነት ለማድረግ የሚደረግ ውይይቶች ፍሬ ሊያፈሩ ይመስላል።
በዘመናችን፣ በእኛ እድሜ ይህ ታሪካዊ ምዕራፍ ላይ መድረሳችን በእውነትም የእግዚአብሔር ቸርነትና ምህረት ነው::
በኒውዮርክ የተደረገው የሊቃነ ጳጳሳት ስብሰባ እጅግ ፍሬያማ እንደነበርና ለታላቁ የኒቂያ ጉባኤ 1700ኛ ዓመት በዓል ዝግጅት ላይ ያተኮረ መሆኑ እጅግ የሚያበረታታ ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን በመወከል ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) በውይይቱ መሳተፋቸው ለዚህ አንድነት ያለንን ጽኑ አቋም ያሳያል።
የኦሬንታል ኦርቶዶክስና የምስራቅ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት በታሪካዊ ስብሰባ አንድነትን አሳዩ
በኒውዮርክ ከተማ የኦሬንታል ኦርቶዶክስ እና የምስራቅ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ሊቃነ ጳጳሳት ተገናኝተው በአብያተ ክርስቲያናቱ መካከል ስላለው አንድነት እና በዚህ አመት ስለሚከበረው የ325 ዓ.ም. የኒቂያ ጉባኤ 1700ኛ ዓመት መታሰቢያ በዓል ላይ በሰፊው ተወያይተዋል።
በዚህ ታሪካዊ ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን በመወከል ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) የተሳተፉ ሲሆን፣ የሁለቱን ቤተ ክርስቲያናት አንድነት ለማጠናከርና የጋራ ትብብርን ለማሳደግ በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ገንቢ ውይይት ተደርጓል። በተለይም የኒቂያ ጉባኤ ያስተላለፋቸው የሃይማኖት ትምህርቶች የሁለቱም አብያተ ክርስቲያናት የጋራ መሠረት እንደሆኑ በመገንዘብ፣ ይህንንም ታሪካዊ ክስተት በጋራ ለማክበር ዝግጅቶች እየተደረጉ ናቸው።

እነሆ፥ ወንድሞች በአንድነት ቢቀመጡ መልካም ነው የሚያስደስትም!
መዝሙር 133:1
የወንድማማችነትን አንድነት ምን ያህል መልካምና ደስ የሚያሰኝ እሙን ነው ።
ሁሉ አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ አንተ እንደ ላክኸኝ ዓለም ያምን ዘንድ፥ እነርሱም ደግሞ በእኛ አንድ ይሁኑ፤ አባት ሆይ፥ አንተ በእኔ እኔም በአንተ እንዳለን። እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ እንሆን ዘንድ፥ በአንድነት ፍጹማን ይሆኑ ዘንድ ክብሬን የሰጠኋቸውን እኔ በእነርሱ አንተም በእኔ እንሆን ዘንድ፥ በአንድነት ፍጹማን ይሆኑ ዘንድ ክብሬን የሰጠኋቸውን አሳውቄአቸዋለሁ።
ዮሐንስ 17:21-23
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ደቀ መዛሙርቱና አማኞች ሁሉ አንድ እንዲሆኑ አጥብቆ አስተምሮል።
ሊቃውንቱም እነ ቅዱስ ቄርሎስ ዘእስክንድርያ እንዳስተማረው፡-
"አንድነት የፍቅርና የሰላም መሠረት ነው፤ በክርስቶስ ያመኑ ሁሉ በአንድ ልብና በአንድ ሐሳብ ሊኖሩ ይገባል።"
አንድነት የክርስትና እምነት ዋና መሠረት ሲሆን፣ አማኞች በፍቅርና በሰላም በአንድነት መኖር አለባቸው።
ይህ በእውነትም እጅግ ደስ የሚል ዜና ነው! የኦሬንታልና የምስራቅ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ወደ አንድነት መምጣት የዓለምን ክርስቲያኖች ሁሉ የሚያበረታታና የእግዚአብሔርን ክብር የሚያሳይ ታላቅ ክስተት ነው። ለዚህም ቀን እንድንደርስ ላደረገን ልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን!

ማሜ ምን ያክል አይነ-አፋር ነበር ? My honest answer is this video
3562 sahih al bukhari
3562 sahih al bukhari
Forwarded from ፍስሓ ጽዮን
YouTube
ቢላ እየተሳለለት የሚበላ ብሬ ፣ኦርቶዶክስ በመሆናቸው አማራ ናችሁ ተብለው አገድለዋል
"የእግዚአብሄርን ቃል የወለድሽልን መልካሟ ርግብ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ ከዕሴይ ሥር የወጣሽ መዐዛሽ ያማረ አበባ አንቺ ነሽ።"
ቅዱስ ኤፍሬም
ቅዱስ ኤፍሬም