This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማሜ ሂናው ሲገርመን ኩልም እንደሚኳል እየነገሩን ነው ቀጣይ ደግሞ ወይባ እንደሚሞቅ አጣርተን እናደርሳችኋለን😎
ኧረ ኩሉን ማን ኳለሽ
ኩሉን ማን ኳለሽ
ባትኳይውም ሲያምርብሽ
ኩሉን ማን ኳለሽ
የተባለለት ረዙል አላህ
ኧረ ኩሉን ማን ኳለሽ
ኩሉን ማን ኳለሽ
ባትኳይውም ሲያምርብሽ
ኩሉን ማን ኳለሽ
የተባለለት ረዙል አላህ
ሦስቱ አባቶች ስሑት ትምህርት ማስተማራቸውን አምነው ለጥፋታቸው ቅዱስ ሲኖዶስን ይቅርታ ይደረግልን ብለው ጠይቀዋል።
በሊቃውንት ጉባኤ የቀረበውን እውነተኛ የቅድስት ቤተክርስቲያን አስተምህሮ የሚያምኑ እና የሚያስተምሩ መኾኑን በመግለጽ ለተፈጠረው ስሕተት ይቅርታ ጠይቀዋል።
የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ይቅርታቸውን በመቀበል ያስተላለፉትን የስሕተት ትምህርት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት (#EOTCTV) ቀርበው በቅዱስ ሲኖዶስ ፊት የሰጡትን የእምነት ክሕደት ቃል እና አስተምህሯቸውን አርመውና አስተካክለው እንዲያስተላልፉ መመሪያ ሰጥቷል።

+ + +
የፀረ ማርያም አስተምህሮ ደራሲ እባቡ ነው።
(The gnostic serpent!)
* * *
እግዚአብሔር፡ ሔዋንን ያሳተውን እባብ ሲረግም፡ እንዲህ ነበር ያለው፦ "ባንተ (በእባቡ) እና በሴቲቱ፥ በዘርህ እና በዘሯ መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ።" (ዘፍ 3:15)
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ትርጓሜ፦ በእባቡ (ዲያቢሎስ) እና "ሴቲቱ" በተባለች በእመቤታችን መካከል፥ እንዲሁም "ዘሯ" በተባለው፡ በልጇ በኢየሱስ ክርስቶስና፡ "የእባቡ ዘር" በተባለው በሐሳዌ መሢህ መካከል፡ ብርቱ ጠላትነት እንደሚኖር ያስረግጣል።
ልብ በሉ! በእመቤታችን እና በዲያቢሎስ መካከል ያለው ጠላትነት ከባድ እንደኾነ ነው መጽሐፍ ቅዱስ የሚነግረን። የሚነጻጸረውም፡ በክርስቶስ እና በሐሳዊ መሢህ መካከል ካለው ጠላትነት ጋር ብቻ ነው። ዲያቢሎስ በሌሎቻችን ላይ በጠላትነት ከተነሳሳብን፡ ለጠላትነቱ ብቸኛው ምክንያቱ፡ የሴቲቱ ዘር ስለኾንን ብቻ ነው። አለዚያማ ወዳጆቹና የርሱ ዘሮች ነን።
ዲያቢሎስ ከማናችንም በላይ እሷን ጠልቷል፤ እርሷን ፈትኗል፤ እሷን አሳድዷል፤ እሷን አስጨንቋል፤ ግን፡ በፈጣሪዋ ኃይል ድል ነሥታዋለች። አንዲትም ስኅተት አልተገኘባትም! እንደርሷ ያለኃጢአቱ የተፈተነና መከራን የተቀበለ፥ በዘያም ዲያቢሎስን ፍጹም ድል የነሣ፡ ልጇ መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
ከ(ግ)ኖስቲኮች "መጽሐፍ ቅዱስ" የተገኘው የጴንጤዎች ትርጓሜ ግን፡ በእመቤታችንና በዲያቢሎስ መካከል ስላለው ብርቱ ጠላትነት ትንፍሽ ብሎ አያውቅም። በዘፍጥረትም፥ በዮሓንስ ራእይም በዝርዝር የተገለጸውን የሴቲቱንና የእባቡን ጠላትነት ሸምጥጦ ይክዳል። የተፈተነችው ፈተና እንኳ ከማናችንም ፍጡራን እንደሚለይ እውቅና ሰጥቶ አያውቅም። "እንደኛው ሟች ናት፥ ከእኛ አትለይም፥ እኩያችን ናት" ይላል። እንደእባቡ ይገዳደራታል፥ ትከሻ ይለካካታል። ዲያቢሎስ በእርሷ ንጽሕናና ቅድስና ከቀናው በላይ፡ በእሱ መኪናና ፎቅ ቀንቶ በጠላትነት የተነሳሳበት የሚመስለው ሞኝ ጴንጤ በዘመናችን ብዙ ነው። ሜካፕ በመቀባቱ፥ ጥሩ በመልበሱ፥ ስፖርት በመሥራቱ፥ ደረቱን እያሳየም ፎቶ ተነሥቶ ፌስቡክ ላይ በመለጠፉ ዲያቢሎስን "እያበሳጨ" የሚመስለው ብዙ ጅል፡ ኢትዮጵያ በፍጻሜው ዘመን አብቅላለች።
ሴቲቱን በተመለከተ ግን፡ ጭራሽ፡ እባቡን በርሷ ላይ ካለው ጠላትነት ነፃ ያደርግና፡ በሴቲቱ እና በልጇ መካከል፡ ሌላ የፉክክር ጠላትነት ይፈጥራል። የዚህ ትርጓሜ ምንጩ የ(ግ)ኖስቲኮቹ "መጽሐፍ ቅዱስ" ነው። የግኖስቲኮቹ "መጽሐፍ ቅዱስ" ላይ ያለው "ኢየሱስ" እናቱን ይንቃል። ለመለኮታዊ ሕያው ተፈጥሮው እንቅፋት እንደኾነችበትና ሞት እንዳመጣችበት አድርጎ ነው የሚገልጻት። ከሔዋን ጋር እኩል የወደቀችና በዓለሙ ሞት ያመጣች አድርጎ ያስባታል። እባቡን ግን፡ የእውቀት (gnosis) ምንጭ አድርጎ ያንቆለጳጵሰዋል።
ስለዚህ የዘመናችን ግኖስቲኮች (ጴንጤዎች)፡ ዲያቢሎስን ከሚቃወሙበት ይልቅ፡ ሴቲቱን የሚቃወሙበት ጊዜ ይበዛል። ኹሌም፡ እናትና ልጁን ለማፎካከርና ለማጣላት ይሞክራሉ። ኢየሱስን የሚያከብሩት፡ ከእናቱ ጋር አነጻጽረው፡ እናቱን ዝቅ ባደረጉ መጠን ብቻ እንደኾነ ነው የሚያውቁት። እንደግኖስቲኮቹ፡ ከወደቀችው ሔዋን ለይተው አያዩዋትም። ስለዚህ፡ "ኢየሱስ እንደዚህ ነው፤ እሷ ግን እንደዚህ አይደለችም"፤ "እሱ ይኽን ይችላል፥ እርሷ ግን ይኽን አትችልም..." ይላሉ። ይኽ "ስለኢየሱስ መመስከር" ይመስላቸዋል። በላያቸው ያደረው የእባቡ መንፈስ፡ እሷን የሚያይበትን የጠላትነት ዓይን እንጂ፡ ኢየሱስ እናቱን የሚያይበትን የፍቅር ዓይን አላወረሳቸውም።
ምክንያቱም፡ የነርሱ ትርጓሜ ደራሲው እባቡ ነው። The gnostic serpent!
እውነተኛ የኢየሱስ ምስክር ለመኾን ግን፡ በቅድሚያ፡ "የሴቲቱ ዘር ነኝ፤ የማርያም ልጅ ነኝ" ብሎ ማመንን ይጠይቃል። ኢየሱስ፡ የእግዚአብሔር አንድያ የባሕሪ ልጁ ኾኖ፡ እኛን በፀጋ የአብ ልጆች ያደረገን፥ የእመቤታች አንድያ የድንግልና ልጇ ኾኖ፡ እኛን በፀጋ የርሷ ልጆች ካደረገን በኋላ ነው። ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሓንስ፡ በራእዩ፡ እንዲህ ብሎናልና፦
"ዘንዶውም በሴቲቱ ላይ ተቈጥቶ፡ የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁትን የኢየሱስም ምስክር ያላቸውን፡ ከዘርዋ የቀሩትን ሊዋጋ ሄደ፤ በባሕርም አሸዋ ላይ ቆመ።" (ራእ 12፥ 17-18)
ማለትም፡ የሴቲቱ ዘር መኾኑን ያላመነ ሰው፡ የኢየሱስ ምስክር መኾን አይችልም ማለት ነው። የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ሊጠብቅም አይችልም። "እናቴ፥ ቤዛዬ፥ የጌታዬ እናት" የማይላት፡ ከክርስቲያን ዘር ገብቶ ሊቆጠር አይችልም። እርሱ የእባቡ ዘር ነው። የማይጠፋው የእግዚአብሔር ዘር ሊኾን በፍጹም አይችልም። ምክንያቱም፡ ያ ዘር የቅድስት ድንግል ማርያም ዘር ነው። ለዚያ ነው ዲያቢሎስ የሚዋጋው። የሚጠፋ ዘር ቢኾን ኖሮ፡ ዲያቢሎስ ከዘሯ የቀሩትን ሊዋጋ አይወጣም ነበር።
የሴቲቱን ማንነት የማያውቅ፡ የልጇን ማንነት አያውቅም፤ አባቱንም አያውቅም። የሚያውቀው፡ የእርሱ ተገዳዳሪ የኾነውን ሐሣዌውን ክርስቶስ ብቻ ነው። የእርሱ አባት ደግሞ፡ የቀደመው እባብ (ዲያቢሎስ) ነው።
* * *
መፍትሔው፡ የኪዳነ ምሕረት ጸበል ነው!
የምን ጴንጤ ጴንጤ፥ የምን ጆቫ ጆቫ
እስኪ ልብ ካለህ፥ ከጸበሉ ግባ!... እንዳለው ዘማሪው።
አዳሜ እኛ ላይ ከምትለፈልፍ፡ እባብህን ጸበል አስገብተህ አስለፍልፈው!
(እስካሁን ይኽን አጀንዳ ስላልለቀቁ፡ ስለ እባባቸው እየነገርናቸው እንቀጥላለን።)

ጀነት Core Part 2
"መብላትና መጠጣት ብቻውን ጓደኝነት አይስብለውም፣እንዲህ ዓይነቱ ጓደኝነትማ ዘራፊዎች እና ነፍሰ ገዳዮች እንኳ አላቸው። ነገር ግን ወዳጆች ከሆንን፣ እርስ በርሳችን ከልብ የምንተሳሰብ ከሆነ፣ እርስ በርሳችን በመንፈሳዊነት የምንረዳዳ፣ ጓደኞቻችንን ወደ ገሃነም የሚወስዱ እንቅፋት አናድርገው።
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ