Telegram Web Link
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👉 107 ዓ.ም በሮም ሰማዕትነት ተብሏሎ
👉 7 መልዕክታትን ለቅድስ ቤተክርስቲን ሰጥቶናል
የመፅሐፍቱ ይዘታቸው
👉አባታዊ ምክር
👉ክርስቶስ ምትሐት ነው ለሚሉ መታቀቢያ መልዕክት
👉ስለ ጌታ ዳግም ምፅዓት
👉ስለቅዱስ ቁርባን አዳኝነት
👉 የቤተክርስቲያን ጳጳሳት የቤተክርስቲያን ጠባቂነት
👉ስለቤተክርስቲያን አንድነት
3:00 ትምህርት አለን ።
......በጋሻው ወደ ሚያገለግልበት ቸርች ጎራ ብላ ልትመሰክር አጠገቡ ቆማ ማይክ ይዞላት ወዬ 😍 አላት
#ልጅት .. "መጀመሪያ Orthodox ነበርኩ ከዛ ወጣሁኝ እና በጌታ ሆንኩኝ.. በኃላ እናንተ ተነሳችሁ አገልግሎቱ ማራኪ ነበር መዝሙሩ ትምህርቱ በጣም ደስ ይል ነበር ያንን ሳይ በቃ ኦርቶዶክስ ልሁን ብዬ ተመለስኩ "

በጋሻው 🗣️ እሺ 🤔

#ልጅት👧 በኃላም እነ በጋሻው እና ትዝታው ተሃድሶ ሆኑ ሲባል ሰማሁኝና እኔስ ምን እሰራለሁ ብዬ ወጣሁኝ.. አሁን ደግሞ ወንጌል አማኞች ጋር ህብረት ታደርጋላችሁ ሲባል ወደ እዚህ መጣሁ በአጠቃላይ ስዞር ነው የኖርኩት ትለዋለች

በጋሻው 🗣️" ይቅርታ ስላጉላላንሽ "
ይሄ sigma የሆነ ሰው 👊😏
ቅዱስ ፖሊካርፕ 🤩
👉በ70 ዓ.ም ተወልዶል
👉በታናሿ ኢዥያ ተወልዶል
👉የቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ደቀመዝሙር ነበር ።
👉ወላጆቹ በልጅነቱ ስላረፉት በማደጎ ነው ያደገው ።
እባካችሁ ለወንድማችን የቻላችሁትን ያቀቅማችሁን ያክል አንድም ብር ዋጋ አላት እባካችሁ በፈጣሪ ስም እለምናችሆለሁ ለወንድማችን ያለንን እናዋጣ
“ይሁዳ ቀን ተምሮ ወደቀ
ኒቆዲሞስ ማታ ተምሮ ዲግሪ አመጣ”
እንኳን አደረሳችሁ
አላሁ አክበር🙆‍♂😂
አራት ለአንዴ ማለቴ 4 - 1😂
በእንተ ዝክረ ኒቂያ
******
እነሆ ለምዕመናን ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ እነግራችኋለሁ።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሊቃውንት ጉባኤ አዘጋጅነት ከሚያዚያ 20 ቀን 2017ዓ.ም. ጀምሮ "ዝክረ ኒቂያ" የተሰኘ በሀገሪቱ የሚገኙ የአብነት መምህራንንና ዓይናማ ሊቃውንትን ያሳተፈ ሀገር አቀፍ ጉባኤ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሚካሄድ ከዚህ በፊት መግለጻችን የሚታወስ ነው።ጉባኤው በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ መሠረት እንዲካሄድ በባለቤትነት ከሚመራው ከሊቃውንት ጉባኤ ጀምሮ እስከ ልዩ ልዩ ባለ ድርሻ አካላት ድረስ የቅድመ ዝግጅት ሥራው ተሠርቶ እና በሚገባ ተጠናቆ እለቱን በጉጉት በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።

በመሆኑም አሁጉረ ስብከት በየጉባኤ ቤቱ የሚገኙ ሊቃውንትን በተጻፈው መስፈርት መሠረት እንድትልኩ መታዛዙን አውቃችሁ ዝግጅታችሁን በማጠናቀቅ እና ሊቃውንቱ በተጠቀሰው ቀን እንዲደርሱ ታርጉ ዘንድ አጽንዖት ለመስጠት እንወዳለን።
በመቀጠልም የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ምዕመናን ወምዕመናት በሙሉ ቅዱስ ሲኖዶስ ይህንን ጉባኤ እንዲካሄድ ሲፈቅድ ለቤተክርስቲያን ዘርፈ ብዙ መፍትሔዎችን ያመጣል ችግሮችንም ይፈታል ብሎ በማሰብ ነውና ጉባኤው ቤተክርስቲያንን በሰላም ተጀምሮ በሰላም እንዲፈጸምና የሚታደግ ይሆን ዘንድ በያላችሁበት ሆናችሁ በጸሎት ታግዙ ዘንድ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን
ሊቃውንት ጉባኤ መምሪያ
መጋቢት ፳፭ ቀን ፳፻ ፲ወ፯ ዓ.ም
አዲስአበባ -ኢትዮጵያ
"ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም " ብለውን ነበር እኛ ጋር ግን መስከረምም ገብቶ ጉድ ሳይጠባም አጃኢብ እያልን ነው ።

የቲክቶክ ተክታታይም ተክታኪም አይደለሁም ግን እግር ጥሎኝ አንድ ቪድዮ ይሄንን አስፃፈኝ ። ቴዲ አፍሬ የሚባለው ዘፋኝ "አንቺም በሐይማኖትሽ እኔ ...."ምናምን እያለ የዘፈነውን ሁለት ተክታኪዎች ለፎሎ እና ለላይኩ ይሁን ወይም አምነውበት ባላውቅም ቪዲዮ ሰርተው ሲተሻሹበት አየሁ ።

ከሁሉ ያስገረመኝ የተሻሹት ተክታኪዎች ሳይሆኑ አስተያየት ካታቢዎቹ ናቸው ። "እኛ ፍቅርነት " ብሎ ከሚያበረታታው አስተያየት ጀምሮ "እኛን እንደዚህ አይደለንም እኛ እንደዚያ አይደለንም እስከሚ በሁለቱም ነቃን በቃን ያሉ ኮማቾችንም ፅሁፍ አየሁ ።

እናደግሞ ጭራሽ ከዚያኛው ጎራም ያለፉ ነገሮችንም ታዝቤያለሁ ። ያው እኔ ሌላ ሃተታ ውስጥ መግባትን ስለማልሻ እዚህኛው ጋር ብዙ አልልም ።
ግና ክርስቲያን ሴት እንደዚያ ያለቅጥ #እንድትላፋስ ቅድስት ቤተክርስቲያን አስተምራ ወይስ ፈቅዳ ይሆን ???

ከፈለጋችሁ የተሰማችሁን ንገሩኝ እና የጌታ ፈቃድ ከሆነ እና አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ሰፋ ባለ ፅሁፍ እመለስበታለሁ ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እስኪ አስቡት ያጀምዓ ያ ሽማግሌ እና ያች ሚጥጥዬ ህፃን 😢
በቅድስት ቤተክርስቲያኛችን ሥርዓተ እምነት ላይ በወንጀል የሚያስጠይቅ ድርጊት በመፈጸም የተጠረጠሩት አቶ ጽጌ ስጦታው እና አቶ ምስጢረ መዝገቡ በሕግ ቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ !

ሚያዝያ 3 ቀን 2017 ዓ.ም [ተ.ሚ.ማ/ አዲስ አበባ]

ራሳቸውን ‹‹መሪጌታ›› ጽጌ ስጦታው እና ‹‹መሪጌታ›› ምስጢረ መዝገቡ ብለው የሚጠሩ ግለሰቦች በቅድስት ቤተክርስቲያኛችን ሥርዓተ እምነት ላይ በወንጀል የሚያስጠይቅ ድርጊት ፈጽመዋል በሚል ተጠርጥረው የወንጀል አቤቱታ በቀረበባቸው መሠረት የፌደራል ወንጀል ምርመራ ቢሮ በዛሬው ቀን ተጠርጣሪዎችን በሕግ ቁጥጥር ሥር በማዋል የወንጀል ምርመራውን በማጣራት ላይ እንደሚገኝ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን የሕግ ባለሙያዎች ዐቢይ ኮሚቴ አባል ጠበቃ አያሌው ቢታኔ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል።

ጠበቃ አያሌው አያይዘው እንደገለጹት ከግለሰቦቹ በተጨማሪ እንዳልካቸው ዘነበ የተባለ ግለሰብ በተመሳሳይ ከዚህ ቀደም በቤተክርስቲያናችን ላይ ፈጽሞታል ተብሎ በተጠረጠረበት ስም ማጥፋት በቅርቡ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውሎ ቃሉን ሰጥቶ በዋስትና መለቀቁን እና በዐቃቤ ሕግ በኩልም የወንጀል አቤቱታ ክስ ቀርቦ በሒደት ላይ እንደሚገኝ አያይዘው ገልጸዋል።

የሕግ ባለሙያዎች ዐቢይ ኮሚቴ አባል ጠበቃ አያሌው ቢታኔ በሰጡት መረጃ ኮሚቴው ወደ ፊት ጉዳዩን ተከታትሎ የሚያሳውቅ መሆኑን ገልጸዋል።

©EOTC TV
It was narrated from Anas that some people from ‘Urainah came to the Messenger of Allah (ﷺ) but they were averse to the climate of Al- Madinah. He (ﷺ) said:
“Why don’t you go out to a flock of camels of ours, and drink their milk and urine.” And they did that.

አነስ እንደተረከው አንዳንድ ሰዎች ከኡረይና  ወደ አላህ መልእክተኛ ﷺመጡ የመዲና
#አየር #ንብረት #አልተስማማቸውም ነበርና ነብዩም ﷺ እንዲህ አሏቸው " ለምን ወደ #ግመሎቻችን ሔዳችሁ #ወተታቸውን እና #ሽንታቸውን #አትጠጡም አሏቸው" ሰዎቹም #እንደተባሉት #አደረጉ::
حَدَّثَنَا نَصْرُ بْنُ عَلِيٍّ الْجَهْضَمِيُّ، حَدَّثَنَا عَبْدُ الْوَهَّابِ، حَدَّثَنَا حُمَيْدٌ، عَنْ أَنَسٍ، أَنَّ نَاسًا، مِنْ عُرَيْنَةَ قَدِمُوا عَلَى رَسُولِ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ فَاجْتَوَوُا الْمَدِينَةَ فَقَالَ ـ صلى الله عليه وسلم ـ ‏ "‏ لَوْ خَرَجْتُمْ إِلَى ذَوْدٍ لَنَا فَشَرِبْتُمْ مِنْ أَلْبَانِهَا وَأَبْوَالِهَا ‏"‏ ‏.‏ فَفَعَلُوا ‏.‏
Grade
: Sahih (Darussalam)
Sunan Ibn Majah
English reference
: Vol. 4, Book 31, Hadith 3503
Arabic reference
: Book 31, Hadith 3632
2025/07/04 22:56:32
Back to Top
HTML Embed Code: