Telegram Web Link
ማሜ ቋ አድርጎ ይጠጣ ነበር
ማሜ የተምር አረቄም ጠምቆ ጠጥቷል 😂
😁2
ክፍል 11

ይህ ነገር ሁሉ እንደ ታሪክ እንዳለፈና አዲስ ህይወትን ከእግዚአብሔር ጋር መጀመር እንዳለበት አሰበ ከእዚያም ወዲያው ከተቀመጠበት ተነሳና ቤቱን እንዳልነበር አድርጎ አስተካከለው እጅጉን የሚያምር ጸሎት ቤት አዘጋጀ በጸሎት ቤቱ ፊት ለፊትም ትልቅ መስቀል አዘጋጀ የክርስቲያን ቤትም አስመሰለው።

ስራውንም እንደጨረሰ ልቡ እጅጉን ሀሴት አደረገች ወደፊት ሊኖረው የሚችለውን ህይወት በማሰብ እጅጉን መደሰት ጀመረ እንዲህም እያለ በቤቱ ውስጥ ራሱን በማስተዳደር ሳምንት ሞላው።

ቀን ከቀን መንፈሳዊ ህይወትን መኖር እያጠናከረ ነበርና በሰባተኛ ቀኑ ለውጡን አስተዋለው ህይወቱን እጅጉን ወደደው ወደ ፀሎት ቤት እየተግደረደረ በመሄድ ትልቁ መስቀል ስር ተንበረከከ እንዲህም አለ

" የአለም ህይወት ይለፈኝ
ሀብት ንብረት ይጥፋኝ
ብቻ ከአንተ ጋር ልቀላቀል
በዘመኔ ሳነግስህም ልኑር
ይህ ነው የዘወትር ምኞቴ
የመጣው ይምጣ አልወጣም ከቤቴ
ላንተ እኖራለሁ ይልብ መድሀኒቴ
ቃሎችህም ናቸው የህይወት መሰረቴ
አንተን በማንገስ እኖራለሁ በቤቴ "

ከእግዚአብሔርም ጋር በመቀላቀል አምላኩን እያመሰገነ ሰላማዊ ህይወትን መኖር ጀመረ።

    ~ ተፈፀመ ~~~~

             ፀሀፊ፡- እህታችሁ ስምረተ ገብርኤል
@nubeberhanuenmelales
🥰72👍1
ኑ ለእስልምና መፈጠር ምክኒያት ለሆነችው ለአይሻ ቀሚስ ምስጋና እናድርስ 😂🧎‍♀🧎🧎‍♂🧎‍♂
👍5😁2
ማንን ነው የምናምነው ?

ሁሉ ካለቀ ከደቀቀ ከተፈጨ በኋላ መጥቷ የሚጮህን ያልተማረ ፍየል አጋጅ ወይስ ህይወቱን እስከሞቱ ያዩትን ...?
👍3
we don't care 😂
😁8👍1
እንኳን አደረሳችሁ 😍
🙏7🥰3👍21
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወደ አምላኩ ልካው ነበርኮ ልጇን አይ ሜንጤ ልጃችሁን እስክትገድሉ ድረስ ልባችሁን አጥታችሁ የአጋንንት መጫወቻ ሆናችሁ😕
😁3🤔2🤬2🤣1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማምዬ ማሚቱ ከሺህ አመታት በፊት ቂጡን የጠረገበት ድንጋይ ነው እርዚቁ በረከቱ በእናንተ ላይ ይደር ሙስሊም ሙስሊማት😂😂😂😂
😁12👍2
እንደዚህ ነው ሙስሊሞች የሚያደርቁን😔
🤣9😁4🌚1
The term "Logos" (Greek: Λόγος) has a rich and multifaceted meaning, particularly in philosophical, theological, and literary contexts. Here's an overview of its significance:

▎1. Philosophical Context:

   • In ancient Greek philosophy, particularly in the works of Heraclitus, "Logos" referred to a principle of order and knowledge. Heraclitus used it to describe the rational structure of the universe, suggesting that there is a reason or logic that governs all things.

   • Later, Stoic philosophers expanded on this idea, using "Logos" to denote the rational principle that permeates the cosmos, linking it to divine reason or intelligence.

▎2. Theological Context:

   • In Christian theology, particularly in the Gospel of John, "Logos" takes on a specific and profound meaning. John 1:1 begins with "In the beginning was the Word (Logos), and the Word was with God, and the Word was God." Here, "Logos" refers to Jesus Christ as the pre-existent divine Word through whom all things were created.

   • The use of "Logos" emphasizes both the divinity of Christ and His role as the mediator between God and humanity. It encapsulates the idea that Jesus is not only a messenger from God but is also fully divine Himself.

▎3. Cultural Context:

   • The term "Logos" also had resonance in Hellenistic culture, where it was associated with concepts of reason, speech, and discourse. This allowed early Christians to communicate their beliefs about Jesus in a way that resonated with contemporary philosophical ideas.

▎4. Relation to Creation:

   • In John 1:3, it states, "Through him all things were made; without him nothing was made that has been made." This underscores the belief that the Logos is integral to creation, affirming that Jesus is both the agent of creation and foundational to the existence of all things.

▎Summary:

In summary, "Logos" signifies the divine reason or word that underlies and unifies the cosmos, particularly in Christian theology as it pertains to Jesus Christ. It highlights His pre-existence, divinity, role in creation, and His function as the ultimate revelation of God to humanity. The concept bridges ancient philosophical thought with Christian doctrine, making it a central theme in understanding the nature of Christ.
“በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።”
— ዮሐንስ 1፥1

https://vm.tiktok.com/ZMk1pVhwX/
🥰1
መሐመድ ሰለሏህ ወአሊሂ ወሰለም አሁን የት ነው ?
ነገ አቡነ ሐብተ ማርያም ናቸው 😍
8🥰2👍1
ሰላም ለመቃብሪከበደብረ ሊባኖስ ገዳሙ
ለተክለ ሐይማኖት አቡነ ዘተሰብረ አጽሙ።
ጥዑም ስምከ ሐብተ ማርያም በከመ ጥዑም ስሞሙ😍
ለኤልያስ ወለፊልጶስእለ ፈጸሙ በድሮሙ
በአሚን ወበፍቅር ስንእዋን ነዮሙ😍
👍104
ወገን ይሄንን አያ አስተውላችሁ ታውቃላችሁ ???


የነቢያት ምዕራፍ الأنبياء 21:17

لَوْ أَرَدْنَا أَن نَّتَّخِذَ لَهْوًا لَّاتَّخَذْنَاهُ مِن لَّدُنَّا إِن كُنَّا فَاعِلِينَ

#መጫወቻን (#ሚስትና_ልጅን) ልንይዝ #በሻን_ኖሮ ከእኛ ዘንድ #በያዝነው_ነበር፡፡ (ግን) #ሠሪዎች አይደለንም፡፡
👍1
ሱራ 21 :17 ይብራራ እንዴ ?
2025/07/08 20:53:46
Back to Top
HTML Embed Code: