Telegram Web Link
😍እንኳን አደረሳችሁ😍
9🥰6👍1👏1🎉1🙏1
ጥያቄ ያላችሁ ለማስተናገድ ላይቭ ላይ ነን
ሰንበት ተማሪዎች የሰለሙበትን ቪድዮ አያችሁ 😡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንድም ያልተጨመረ ፣ ያልተቀነሰ ፣ ለማሜ የተሰጠው ያልተበረዘው ቁርዓን በሸሆች እይታ(AKA most respected scholars )
አልወጣም ከቤቴ!

ክፍል 10

ፈዲላም እየሮጠች በመውጣት ለአባቷ ደውላ የተፈጠረውን ነገር ሁሉ ነገረችው መሀመድም በፍጥነት መኪናውን አስተስቶ ወደነ ፈዲላ ቤት ሄደ። ሳሙኤልም ቁጭ ብሎ ቀጥሎም ምን ሊፈጠር እንደሚችል ያስብ ነበር። ፈዲላም ልቧ እጅጉን ተሰብሮ እዛው በረንዳ ደረጃው ላይ ቁጭ ብላ ታለቅስ ነበር።

መሀመድም እንደደረሰ "ልጄ! .... " እያለ ወደ በረንዳአ በፍጥነት ደረሰ ፈዲላም መሀመድ ላይ ጥምጥም ብላ "አባ ሳሚ ጥሎኝ ሊሄድ ነው!" ብላ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች ።

መሀመድ፡- አታልቅሺ ልጄ ለምን ታለቅሻለሽ ሳሚ ጥሎሽ ወዴትም አይሄድም

ፈዲላም፡- አይ አባ ሊሄድ ነው ይህም ያንተ ምክንያት ነው አንተ ስለ ሀይማኖት ባታነሳበት ኖሮ እንዲህ ባላደረገ ነበር።" ብላ ጮኸችበት

መሀመድ፡- ተረጋጊ ልጄ ቆይ ሳሚን ላናግረው

አላትና ወደ ቤት ገባ ሳሎን ማንም የለም ነበርና መኝታ ቤት ይሆናል ብሎ ሲሄድ አገኘው።

መሀመድ፡- ሰላም ነው ሳሙኤል እንደምን አደርክ?

ሳሙኤል፡- ውይ አባ መጣህ እንዴ? እግዚአብሔር ይመስገን

መሀመድ፡- ጥሩ ሳሙኤል ከፈዲላ የምሰማው ነገር ምንድነው?

ሳሙኤል፡- አዎን አባ እኔና ፈዲላ ልንፋታ ነው!

መሀመድ፡- ለምን?

ሳሙኤል፡- ከእዚህ በላይ አምላኬን ላሳዝነው አልፈልግም

መሀመድ፡- ይህ ምን ማለት ነው?

ሳሙኤል፡- ይህ ማለት ከዛሬ ጀምሮ የንሰሀ ይወት ልጀምር ነው ማለት ነው

መሀመድ፡- ይህንማ እኔ ልሰጥህ ነበር ድክመትህ ነው እንጂ ማምለክ ያለብህን የአለማትን አምላክ ላሳውቅህ ነበር

ሳሙኤል፡- አየህ አባ አንዱም ይህ ነው ከፈዲላ ጋር እንድፋታ የሚያደርገኝ ነገር

መሀመድ፡- እሺ እሺ ተወው በቃ ልጅ ሳሙኤል! ከፈዲላ ጋር እርቅ አውርዱ

ሳሙኤል፡- መጀመሪያውንም አልተጣላንም አባ መፋታት ማለት መጣላት አይደለም

መሀመድ፡- እሺ አትፋቱ

ሳሙኤል፡- አልችልም!

መሀመድ፡- የፍቅር መስዋእት እስከዚህ ድረስ ነው በቃ?

ሳሙኤል፡- የፍቅርን መስዋእትማ በመስቀል ከተሰዋው በላይ ያሳየኝ የለም እኔም ስለሱ እሰዋ ዘንድ ነፍሴን እጠብቃለሁ

መሀመድ፡- አይ ልጅ ሳሙኤል ተረጋግተህ አስብበት በኋላ ሊከነክንህ ይችላል

ሳሙኤል፡- አስብቤታለሁ አሁን ሻንጣዬን ላዘጋጅ ነው ካላስቸገርኩህ ሄደህ ፈዲላን በወረቀቱ ላይ የፍቺን ፌርማ እንትፈርም አስማማት

መሀመድ፡- ኧረ ልጅ ሳሙኤል ተው! እንደ አባትነት ነው ምመክርህ ለትንሽ ነገር ብለህ ትዳርን የሚያህል ነገር አታፍርስ

ሳሙኤል፡- ለኔ ትንሹ ነገር የእዚህ አለም ህይወት ነው እኔ ለእዚህ አለም እንግዳ ነኝ እንግዳም በሰው ቤት አይቆይም ሌላ የሚሄድበት ቤት አለው በእንግዳነት ባለበት ቤት ሆኖ ሳለ ግን የሚጠብቀውን ቤቱን ከረሳው ከዛ ቤት ተባሯል

መሀመድ፡- ከምትለው አንዳችም አልገባኝም ግን እሺ ይሁን ፈዲላ ጋር ልሂድ

ሳሙኤልም ሻንጣ አዘጋጀና ቁምሳጥን ውስጥ ያሉትን ልብሶቹን ወደ ሻንጣው ይከት ጀመር። መሀመድም ወደ ፈዲላ ሄደ ቁጭ ብላ ትተክዝ ነበር

መሀመድ፡- ልጄ ተይ እንጂ

ፈዲላ፡- ሳሚ ጥሎኝ ሊሄድ ነው

መሀመድ፡- ይሂዳ በአለም ውስጥ ሳሙኤል ብቻ አይደለም ወንድ ያለው እራስሽን እሱ ላይ ጥገኛ አታድርጊ ልጄ አሁን ቀጥሎ ሊመጣ ላለው ነገር አስቢ

ፈዲላ፡- አባ ነግሬህ ነበር አይደል? ይህ የማን ጥፋት ነው?

መሀመድ፡- ተይ ልጄ ጥፋቱን በእኔ አታድርጊው ሳሙኤል ሊፋታሽ የፈለገው አምላኩን ማሳዘን ማቆም እንዳለበት አስቦ እንጂ እኔ ስለ ሀይማኖት ስላነሳሁበት አይደለም እሱንም ነግሮኛል

ፈዲላ፡- እሺ አሁን ምን ሊውጠኝ ነው?

መሀመድ፡- ምንም የሚያስፈራ ነገር የለም ነይ ተነሺ ልጄ ተረጋጊ ያለ ነገር ነው።

ፈዲላ፡- እሺ አባ

መሀመድ፡- እኛ ጋር ትቆያለሽ ወይንስ?

ፈዲላ፡- መፋታት ካለብን እሱ ሳይሆን እኔ ነኝ ከቤት መውጣት ያለብኝ ምክንያቱም ቤቱን እኔን ከማግባቱ በፊት በላቡ የሰራው ነው

መሀመድ፡- እንደሱ ካልሽም ጥሩ ልጄ እኛ ቤት እስከፈለግሽበት ቀን ድረስ መቆየት ትችያለሽ

አላትና ወደ ቤት ይዟት ገባ። ሳሙኤልም ልብሱን ከቶ ከጨረሰ በኋላ ወደ ሳሎን ሻንጣውን እየነዳ መጣ ፈዲላም ስታዬው በድጋሚ ፊቷ በእምባ ተመላ።

መሀመድ፡- ልጄ ቁጭ ብለህ ግን ብታስብበት አይሻልም?

ሳሙኤል፡- መናገር ያለብኝን ተናግሬያለው አባ ፈዲላ ከእኔ ጋር በመፋታቷ እንዲህ ስሜቷ ሊጎዳ አይገባም በእዚህ ፀባዩኣ ከእኔ የተሻለ ጥሩ ባል ታገኛለች........ ተይ ፈዲላ የምትወጂኝ ከሆነ የጥፋተኝነት ስሜት እንዲሰማኝ አታድርጊ ምክንያቴ ሰልችተኝ ወይም አስጠልተሽኝ እንዳልሆነ ደጋግሜ ነግሬሻለሁ ልቦናሽም ያውቀዋል!

መሀመድ፡- አዎ ልጄ እንዲህ ልትጎጂ አይገባም

ፈዲላ፡- እሺ ግን አንተ ሳትሆን እኔ ነኝ ከእዚህ ቤት መውጣት ያለብኝ ይህ ያንተ ቤት ነው

ሳሙኤል፡- ተይ ፈዲላ እኔ ሆቴል አርፋለሁ ችግር የለውም ይህን ቤት እንደ ስጦታ ቁጠሪው

ፈዲላ፡- አይሆንም ! ና አባ ልብስን በመክተት አግዘኝ

አለችና ወደ መኝታ ቤት ገባች አባቷም ተከትሏት ገባ። ሳሙኤልም በእዚህ ሁኔታዋ ሊከራከራት ስላልፈለገ ሶፋው ላይ ቁጭ አለ። ልብሷንም ከአባቷ ጋር አዘገጃጅታ ከጨረሰች በኋላ ወደ ሳሎን ሻንጣውን እየነዳች መጣች።

ፈዲላም ልቧ እየተሰበረ "ለነበረን ጊዜ ሁሉ አመሰግናለሁ" አለችና እያለቀሰች ወደ ውጪ ወጣች። መሀመድም ሻንጣውን እየነዳ "በል ልጅ ሳሙኤል ሰላም ሁን ውሳኔህ ወደ መጥፎ ነገር እንደማይመራህ ተስፋ አደርጋለሁ"።

ሳሙኤልም እዛው ቁጭ እንዳለ ስለ ብዙ ነገር አሰበብ

ይቀጥላል.............

@nubeberhanuenmelales
👍6
This media is not supported in the widget
VIEW IN TELEGRAM
🙏4👍2
እንኳን አደረሳችሁ😍


መልካም ፆም😍
6
"አንተ ትጾማለህ፥ ሰይጣንም አይበላም። አንተ ትተጋለህ፥ ሰይጣንም እንቅልፍ አያውቅም። ሰይጣንን ድል ልትነሣበት የምትችለው በእርሱ ዘንድ የሌለ ነገር ትሕትና ብቻ ነው።"
(አባ ሙሴ ጸሊም)

🌷ጾሙን የበረከት ያድርግልን🙏
11
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አረብኛ የሚችል ሰው ይተርጉምልን እንግሊዝኛውን ኦውነሩ እኔ አለሁ😂😂😂
ምን ያክል ሳላውቅ እስልምናን ማሜን እና ትምህርቶቹን እከተል እንደነበር ... እያለ ይህ ሰው ይነግረናል

Just look how ...
😁4
“አንተ ሰው የበደለህን ይቅር ሳትል ወደ ጾም አትግባ፡፡ አንተን በበደለህ ሰው ላይ በቁጣ እያለህ የምትጾመው ጾም ከንቱ ነው፤ እግዚአብሔርም አይቀበለውም፡፡

ጾምህን በፍቅርና እርሱን ተስፋ በማድረግ በእምነት ካላደረግኸው አንተን ፈጽሞ ሊረዳህ አይችልም፡፡ በጠብ ሆኖና በውስጡ ጠላትነትን አንግሦ የሚጾም ጸዋሚ እግዚአብሔርን ይጠላዋል፤ ከመዳንም ፈጽሞ የራቀ ነው፡፡"

(ቅዱስ ኤፍሬም)
🥰7🙏1
የተባረከች አይን የእግዚሐብሔርን ቃል በማንበብ ትጠመዳለች፤

የተባረከች ጆሮ የንስሀ መዝሙር በመስማት እራሷን ታንጻለች፤

የተባረከ ጉሮሮ ላይ የተቀደሰ ውሀ ይንቆረቆርበታል፤

የተባረከች ምላስ የአምላኳን ስጋና ደምን ትቀበላለች፤

የተባረከ አንደበት ላይ እግዚሐብሔር ይመስገን የሚል ቃል አይጠፋበትም፤

የተባረከች አንገት የአምልኮ ደም የፈሰሰበትን ቅዱስ መስቀል ትሸከማለች፤

የተባረከች ልብ ኢየሱስን እስከ እናቱ አንግሳ በፍቅር ትሞላለች፤

የተባረከች እጅ የቀረበላትን ምግብ በአምልኮ ስም ትባርካለች፤

የተባረከች እግር ጠዋትና ማታ የአምላኳን መቅደስ ትረግጣለች፤

"
እኔ እግዚሐብኤር አምላካቹ ነኝና ሰውነታችሁን ቀድሱ ቅዱስም ሁኑ እኔ ቅዱስ ነኝና" ዘሌ. 11፥44

አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ
3
The boy who chose to be martyred than be a Muslim

St. Pelagius

This boy martyr of Spain lived in the days when the Moors ruled part of his homeland. The Moors were fighting the Spanish Christians. Pelagius was only ten when his uncle had to leave him as a hostage with the Moors in the city of Cordova. He would not be allowed to go free until his uncle sent him what the Moors demanded.

Three years passed and still the young Christian remained a prisoner. By this time, he was a handsome, lively boy of thirteen. Although many of his fellow prisoners were men who had acquired evil habits, Pelagius would not imitate their example. Even though he was young, he had a strong will and knew how to keep himself good.
👍3
The ruler of the Moors heard good reports about Pelagius. He sent for the boy. Pelagius was handsome and well-behaved. The ruler felt generous and wanted to get him out of prison. After all, he was only a boy. Pelagius was offered his freedom, plus fine clothes to wear. Not only that, he would receive beautiful horses and money. All of these would be his if he would give up his faith and become a Muslim like his captors.

"All those things you named mean nothing to me," answered the boy firmly. "I have been a Christian. I am a Christian now. I shall continue to be a Christian." The ruler was surprised. He changed his approach. Instead of promises came threats, but none had any effect.

Thirteen-year-old Pelagius died a martyr in the year 925.

In our daily lives, what does my commitment to Christ mean to me? When I am unable to withstand pressures and problems that come my way, may this time be a maturing of our faith and growing in the love of Christ.
+ 70 ነፍሳት ወደ ቤተ ክርስቲያን ተጨመሩ +

| ጃንደረባው ሚድያ | ኅዳር 2017 ዓ.ም.|
አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ

በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ማዕተብ በኩል 70 ወጣቶች ወደ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን በልጅነት ጥምቀትና በቄደር ጥምቀት ተመለሱ::

ጃን ማዕተብ ሥራ ከጀመረ ጊዜ አንሥቶ በአንድ ለአንድ (የገፅ ለገፅ) የትምህርት መንገድ የተማሩት እነዚህ ንዑሰ ክርስቲያን ከእስልምና ከፕሮቴስታንት ከካቶሊክ እና እምነት የለሽነት የተመለሱ መሆናቸውን የጃን ማዕተብ የንዑሰ ክርስቲያን ክትትል አስተባባሪ ዶ/ር ቤተልሔም ገልጻለች::

"በወላጆቻቸው ፣ በትዳር አጋሮቻቸውና በወዳጆቻቸው ጥቆማ ወደ እኛ የሚመጡትን ወጣቶች በመጀመሪያ ያሉበትን የግንዛቤ ደረጃ የመመዘኛ ቃለ መጠይቅ ካደረግንላቸው በኋላ በየርእሰ ጉዳዩ በጠነቀቁ (specialize ባደረጉ) መምህራን አንድ ለአንድ እንዲማሩ በማድረግ መምህረ ንስሓ በማገናኘት እስከጥምቀት ድረስ የማብቃትና የመከታተል ሥራዎችን ስንሠራ ቆይተናል" ያሉት የጃን ማዕተብ ሰብሳቢ ዲ/ን እርሱባለው ኩምሳ "ከተጠመቁት መካከል በሚገባ ተምረው በንዑሰ ክርስቲያን አገልግሎት ላይ ከእኛ ጋር ማገልገል የጀመሩም አሉ" በማለት ገልጸዋል::

ወደ ቤተ ክርስቲያን ማኅበር የተቀላቀሉት ወጣቶች መካከል በሔዱባቸው ቦታዎች እስከ ሰባኪነት የደረሱና አንዳንዶቹም "የተሐድሶ" ሥልጠና ሠጪዎች የነበሩም እንዳሉበትና ለወራት በአንድ ለአንድ ትምህርትና ሱባኤ ጉባኤ በመማር ላይ እንደሚገኙ ተገልጾአል::
ጃን ማዕተብ በብዙ ድካም የሠራውን የፕሮጀክት ምክረ ሃብ በመተግበርም በቀጣይ ጉዳይ ተኮር የሆኑ የዕቅበተ እምነት ጉባኤያትና ዐውደ ጥናቶችን በማዘገጀት ሒደት ላይ መሆኑን የገለጸው ዲ/ን እርሱባለው "ተቅዋማዊ ዕቅበተ እምነት" ላይ ማተኮርና የንዑሰ ክርስቲያን የመግቢያ ትምህርት ዶክመንት የማዘጋጀት ሥራዎችም እየተሠሩ መሆኑን ገልጾአል::

በጃን ማዕተብ የተሰናዳው "ወደ ኦርቶዶክስ (ወደ ቀናችው ሃይማኖት) መመለስ" የተሰኘ ዕቅበተ እምነታዊ ዘጋቢ ፊልም ዛሬ ማታ በጃንደረባው ሚድያ ቻናል ይለቀቃል:: 

#የሚከለክለኝ_ምንድን_ነው
#በፍጹም_ልብህ_ብታምን_ተፈቅዶአል
ሙሐመድ በሽምግልናው ዘመን አሻንጉሊት ምትጫወት ሕፃን ሲያገባ 🤣😂

ኡርዋ እንደተረከው " ነብዩ ﷺ አይሻን እንዲድርለት አቡበከርን ጠየቁ" "አቡበክርም እንዲህ አለው "እኔኮ ወንድምህ ነኝ" ነብዩም ﷺ እንዲህ አሉ በአላህ ኃይማኖትና በአላህ መጽሃፍ ወንድሜ ነህ , ነገር ግን እሷን (አይሻን) ማግባት ለእኔ የተፈቀደች ናት" አሉ።"

حَدَّثَنَا عَبْدُ اللَّهِ بْنُ يُوسُفَ، حَدَّثَنَا اللَّيْثُ، عَنْ يَزِيدَ، عَنْ عِرَاكٍ، عَنْ عُرْوَةَ، أَنَّ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم خَطَبَ عَائِشَةَ إِلَى أَبِي بَكْرٍ فَقَالَ لَهُ أَبُو بَكْرٍ إِنَّمَا أَنَا أَخُوكَ، فَقَالَ ‏ "‏ أَنْتَ أَخِي فِي دِينِ اللَّهِ وَكِتَابِهِ وَهْىَ لِي حَلاَلٌ ‏"‌‏.‏
Reference
: Sahih al-Bukhari 5081
In-book reference
: Book 67, Hadith 19
USC-MSA web (English) reference
: Vol. 7, Book 62, Hadith 18
(deprecated numbering scheme

ዓኢሻ (ረዐ) እንዲህ አለች፡-
" የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
የስድስት አመት ልጅ እያለሁ ታጩኝ  በ9 አመቴ ወደ እኔ ገቡብኝ ያኔም በአሻንጉሊት እጫወት ነበር
أَخْبَرَنَا مُحَمَّدُ بْنُ آدَمَ، عَنْ عَبْدَةَ، عَنْ هِشَامٍ، عَنْ أَبِيهِ، عَنْ عَائِشَةَ، قَالَتْ تَزَوَّجَنِي رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم وَأَنَا بِنْتُ سِتٍّ وَدَخَلَ عَلَىَّ وَأَنَا بِنْتُ تِسْعِ سِنِينَ وَكُنْتُ أَلْعَبُ بِالْبَنَاتِ ‏.‏
Grade:  Sahih (Darussalam)
Reference  : Sunan an-Nasa'i 3378
In-book reference  : Book 26, Hadith 183
English translation  : Vol. 4, Book 26, Hadith 3380

በተጨማሪም ሙሐመድ አይሻን ሲያገባት ገና አሻኝጉሊት ትጫወት ነበር
Sahih al-Bukhari 6130
Ustaze Yusuf Elyas
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጌታ ከእንደዚህ አይነት የቅሌት ውርደት ይጠብቃችሁ 😂😂😂😂
😁5😢2🤣1
አልወጣም ከቤቴ ክፍል 11 የመጨረሻ ክፍል 😔
👍6🫡2👏1
2025/07/09 01:55:32
Back to Top
HTML Embed Code: