አልወጣም ከቤቴ!
ክፍል 6
መሀመድም ሁኔታዋን ተመልክቶ
መሀመድ፡- ምነው ልጄ ምን ብሎሽ ነው
ፈዲላ፡- አየህ ነግሬህ ነበርኮ
መሀመድ፡- ምን አለሽ
ፈዲላ፡- አትረብሺኝ የኔ ድምፅና ንግግሬ ረበሸው።
መሀመድ፡- ከሚሰራው ስራ ጋር ንግግር አይመቸው ይሆናላ በሌላ መንገድ አትውሰጂበት
ፈዲላ፡- ነው ብለህ ነው
መሀመድ፡- አዎን ልጄ!
ፈዲላ፡- እሺ እንዳልከው ይሁን
መሀመድ፡- አሁን ወደ ቤት መሄድ አለብኝ የሶላቱም ሰአት እየደረሰ ነው
ፈዲላ፡- እሺ ጥሩ አባ በቃ ተጣጠብና ቀለልም ይበልህ
መሀመድ፡- እሺ ልጄ
አላትና ከመቀመጫው ተነስቶ ሻወር ቤት ገባ እርሷም ሻይ የጠጡበትን ስኒ አነሳሳችና ጠረቤዛው ወልውላ ቁጭ ብላ ቲቪ መመልከት ጀመረች። ቲቪውን እያየች ሀሳብ ጭልጥ አድርጎ ወሰዳት።
የምታስበው ስለ ሳሙኤል ነበር "ሳሙኤል አሁን ስለኛ ምን እያሰበ ነው? መቼስ ጥሎን ለመሄድ እያሰበ እንዳልሆነ አስባለሁ! ግን ጥሎን ከሄደ ምን ላደርግ ነው?"
ይህንን ሁሉ እያሰበች በዛው ጋደም እንዳለችው እንቅልፍ ወሰዳት። ሳሙኤልም መፅሀፉን በእግዚአብሔር መንፈስ በመታገስ ማንበቡን ቀጠለ። መሐመድም አብረው እንዲሰግዱ ሊጠራት ሲሄድ ተኝታ ነበር።
መሀመድ፡- ልጄ ተነሺ ወደ ቤት ልሄድ ነው ቻው በይኝ
ፈዲላ፡- ..............
መሀመድ፡- ስሚኝ እንጂ ልጄ በቃ ሄድኩ
አላትና ከእንቅልፏ ሳትነቃ ጥሏት ሄደ። ሳሙኤልም ብዙ ካነበበ ብርኋላ ወደ ሳሎን ቡና ልመጠጣት መጣ ፈዲላም ተኝታ ተመለከታት አሳዘነችውና ትራስና ብርድ ልብስ ከመኝታ ቤት አምጥቶ አለበሳት። ቡናውንም አፍልቶ ጠጣና ወደ ቢሮው ዳግመኛ ተመለሰ
ፈዲላም ከ2፡00 ብኋላ ከተኛችበት ነቃች ቤቱ ጭር ብሏል ትራስ ላይ ተደግፋም ብርድ ልብስ ለብሳለች። "ማን ነው ያለበሰኝ ሳሚ ታረቀኝ ማለት ነው።" አለችና ከሶፋው ላይ ዘላ ወደ ሳሚ ቢሮ ሄደች
ስትገባም መፅሀፍ ቅዱስን አሁንም እያነበበ ነበር። አየችውና "በድጋሚ እንዳልረብሸው" ብላ ተመልሳ ወጣች ሳሙኤልም ሁኔታዋን ሲመለከት በድጋሚ አሳዘነችውና ፀልዮ መፅሀፍ ቅዱሱን ዘጋውና
ሳሙኤል፡- ውዴ?
ፈዲላ፡- አቤት ውዴ ጠራኸኝ
እያለች ወደ ቢሮው በድንጋጤ ተመለሰች ። ሳሙኤልም በሁኔታዋ ተገረመ ምንም እንኳ በሀይማኖቷ ሊቀርባት ባይወድም ያነበበው መፅሀፍ ቅዱስ ባይፈቅድለትም ከሷ ፍቅር ግን መደበቅ አልቻለም ነበር።
ሳሙኤል፡- እራት አዘጋጂና በልተን እንተኛ?
ፈዲላ፡- እሺ አሁን አቀርባለሁ
አለችና ወዲያው ወደ እቃ ቤት ሄዳ ሽንኩርት መክተፍ ጀመረች ሳሙኤልም ቢሮውን አስተካከለና ሻወር ቤት ገባ። በጨረሰችም ሰአት ሳሙኤልን ጠርታው እራታቸውን በሉና ትንሽ ፊልም አይተው ወዲያው ተኙ።
ሶስተኛ ቀን
ፈዲላም ከሳሙኤል ቀድማ ተነሳችና ይወደዋል ብላ የምታስበውን ቁርስ በያይነት ሰራችለት። እንደጨረሰችም ወደ መኝታ ቤት ሄዳ
ፈዲላ፡- ሳሚ ሳሚ ተነሳ
ሳሙኤል፡- እሺ እሺ እነሳለሁ አለና ወዲያው ከእንቅልፉ ተነስቶ መነቃቃት ጀመረ
ከፈዲላ ጋርም ቁርሱን ከበላ በኋላ ወደ ስራ ሄደ ፈዲላም በአኳሗኑ ደስ ተሰኝታ ነበር። ሳሙኤል ግን ውስጡ እየከለከለው ቢሆንም ግን ልቡ አሸነፈው እሷን መራቅ እንዳለበት እያወቀ ግን እሷ ላይ መጨከን አልቻለም ነበር።
በስራም ተጠምዶ ከኑን ሙሉ ዋለ ፈዲላም ቀኑን መፅሀፍ ቅዱስን ስታነብ ነበር ያሳለፈችው። የክርስቶስን ትምህርቶች እጅጉን ከመውደዷ የተነሳ ሁሌ የሉቃስን ወንጌል ደጋግማ ታነብ ነበር ።
ከስራ እንደተመለሰም ፈዲላ በፍቅር ተቀበለችው የሚወደውን እራት ሰጠችውና አብረው በልተው ተኙ
አራተኛ ቀን
ሳሙኤል በጠዋቱ ማልዶ ወደ ቤተ ክርስቲያን ሄደ ቀኑ ሰንበት ነውና በመንፈስም የዝማሬ ስግደት መእዋት አቅርቦ ጉባኤው እስኪያልቅ ድረስ ቁጭ ብሎ ተማረ።
እንዳለቀም አንዱን የቤተ ክርስቲያን ካህን ሊያንውጋግር ወዶ ነበርና ወደ ቤተ ክርስቲያኑ ቀረበ። ካህኑም አሳልሞ እስኪጨርስ ድረስ ጠበቀ ሲጨርስ ሳሙኤልም ተሳለመ የካህኑም ስም “መንግስተ አብ” ነበር
ሳሙኤል፡- አባ ስለ አንድ ጉዳይ ላነጋግሮት ነበር
መንግስተ አብ፡- መልካም ልጄ ስለምንድን ነበር ልታናግረኝ የፈለግኸው?
ሳሙኤል፡- ንሰሀ መግባት እፈልጋለሁ
መንግስተ አብ፡- እሺ ጥሩ ልጄ ወደ ማታ 11 ሰአት ላት ናና የሰራኸውን ሁሉ ትነግረኛለህ ተባረክ
ብለውት መስቀሉን ጭንቅላቱን አስነክተው ሄዱ። ሳሙኤልም ደስ አለው ግን በደስታ ውስጥ የፈዲላ ነገር ትዝ አለውና መልሶ አዘነ። በሁለት ስሜት ሆኖ ወደ ቤቱ ሄደ በመንገድ ላይም ሳለ የሴት ልጅ ጩኸት ሰማ። ምንድን ነው ብሎ ለማጣራትም ሲሞክር ፊት ለፊት ካለው ቤት ይህ ድምፅ እንደሚመጣ አወቀ።
በጣም ደነገጠና ዘሎ ግቢውስጥ ገባ። ወደ ቤቱም ዘለቅ እንዳለ አንዲት ሴት በሰው ስትደበደብ ተመለከተ ልጅቷም(መቅደስ) "አድነኝ አድነኝ አባት ሊገለኝ ነው እባክህ አድነኝ" ትላለች ይህንንም ባለች ቁጥር ልጁ(አቤል) "ዝም በይ እያለ መምታቱን እጥፍ ይጨምራል።
ሳሙኤል፡- ተዉ እንጂ እባካችሁ ችግራችሁን በውይይት ፍቱት
አቤል፡- ይህች ሁሉም በዱላ ካልሆነ አይገባትም..... ዝም በይ
ሳሙኤል፡- እባክህን ወንድም ስለ ወንድ ልጅ አምላክ አቁም
ሲል አቤል ንዴቱን ሳይጨርስ መቅደስን መምታት አቆመ
ሳሙኤል፡- እሺ አሁን ምን ሆናችሁ እንደሆነ ንገሩኝ
መቅደስ፡- አቤል ባለቤቴ ነው ሁልጊዜ የምንጣላበት ምክንያት አንድ ነው ሁሌም ይጠጣል ለሚጣ ራሱ እስራስ መግዣ ብር የለንም ይህንን አቁም ስለው ለምን ተናገርሽኝ ብሎ ሁሌም ይቀጠቅጠኛል።
አቤል፡- አንቺ ውሸታም ዝም አትይም??
አለና ሊመታት ከመቀመጫው ተነሳ
ሳሙኤል፡- ተው ወንድሜ ተቀመጥ ለምንድን እንደምትመታት ከአንተ እንስማ
አቤል፡- እየውልህ ወንድሜ የኔ ስራ በጣም ከባድ ነው የቀን ሰራተኛ ነኝ በጣም ይደክመኛል ደክሞኝ ስመጣ ምግብ ነው ወይስ ጭቅጭቅ ሊቀርብልኝ የሚገባው??
ሳሙኤል፡- ሁለታችሁንም እንዲህ ናችሁ ብዬ እኔ አይደለሁም ላስማማችሁም ላጣላችሁም የምችለው ስሜታችሁን አረጋግታችሁ በጠረቤዛ ዙሪያ ቁጭ ብላችሁ የሚያጣላችሁን ነገር ተነጋገሩ
መቅደስ፡- በአንተ ሀሳብ በጣም እስማማለሁ ግን እሱ ትእግስት የለውም እንደወጣህ ድብደባውን ይጀምረዋል
አቤል፡- ባልከው ነገር ብስማማ እንኳ እግርህ እንደወጣ ነው ጭቅጭቁ የሚጀምረኝ ታዲያ በእዚህ ሁኔታ እንዴት ልንግባባ ነው
ሳሙኤል፡- ሁለታችሁም ተረጋጉ እንጂ በመልካም መንፈስ ሁኑ ሁለታችሁም ችግራችሁን ተወያዩና ለመፍታት ሞክሩ እንዲህ ሲሆን እዚህ ቤት እጅጉን ሰላም ይበዛል
አቤል፡- እሺ እሱ ጥሩ ይመስለኛል
መቅደስ፡- ጥሩ ብለሀል አባት አናመሰግናለን ገመናችን ወደ ውጪ እንዳይወጣ
ሳሙኤል፡- ይህ ሁሉም ቤት ያለ ነገር ነው በሉ ደህና ዋሉ
አቤል፡- ስምህ ማነው?
ሳሙኤልም፡- ሳሙኤል እባላለሁ
አቤል፡- እኔ ደግሞ አቤል እባላለሁ እንተዋወቅ መልካም ሰው ነህ።
አለውና እጁን ዘረጋለት መቅደስም እንዲሁ መተዋወቅ ፈልጋ ነበርና እሷም ዘረጋችለት።
ሳሙኤል፡- ስለተዋወቅኳችሁ ደስ ብሎኛል በሉ ደህና ዋሉ
አቤል፡- እሺ ወንድም ደህና ዋል
መቅደስ፡- እሺ አባት ደህና ዋል
ካሉት በኋላ እንዳላቸው ሁለቱም ቁጭ አሉ። እየተፋጠጡም ጀምር ምንድነው ችግሩ ጀምሪ ምንድነው ችግሩ ይባባሉ ነበር።
ይቀጥላል.........
https://www.tg-me.com/nubeberhanuenmelales

Telegram
ኑ በብርሃኑ እንመላለስ
እንኳን በሰላም መጣችሁ
በዚህ
☞የእምዬ የተዋህዶን አስተምህሮ(ነገረ ክርስቶስ ፣ ክብረ ድንግል ማርያም ፣ ምክረ ቅዱሣን አበው ወእመው ታሪክ እና ተግሣፅ፣ መዝሙር
☞የመሀመዳውያንን ቁርዓን እና ሐዲስ ጉዶች
☞የሉተራውያን እና መሰል ድርጅቶች ጥያቄ መልስ
☞ የእናንተ ጥያቄ መልሶችም ይቀርባሉ
@nubeberhanuenmelales

👍4
ጤፍ የተቀደሰ ዘር ነው፤ ቅዱስ ነው ብለን ግን እንደ ስንዴ መሥዋዕት አናደርገውም፡፡
አኽያም የተቀደሰች ናት፡፡ ብትኾንም ግን ጀርባዋ እንጂ ሥጋዋ ለጌታ አልቀረበም፡፡ ለእኛም አይቀርብም፡፡
ዕፀ በለስ የረከሰች አልነበረችም፤ቅድስት ናት፡፡በበለሷ ላይ 'አትብሉ' የሚለው ክልከላ ከመርከስ ከመቀደስ አንጻር ሳይኾን
በሥርዐት ለሚያኖር ፈጣሪ፥ በሥርዐት ለሚኖር ፍጡር ምልክት ስለኾነች ነው፡፡
.
.
.
.
.
ጌታችን ክርስቶስ ከበለስ የከበሩ ምልክቶችን ሰጥቶናል፡፡ከነዚኽም አንዷ ያለ ክርስቲያናዊ ሥርዐት ሕይወቷን ያባከነች ማርያም ኀጥእት/ዘናይን ትባላለች፡፡
ከወደቁ በኋላ የመነሣት፣ ከራቁ በኋላ የመቅረብ፣ ከፈሰሱ በኋላ የመታፈስ፣ከቆሰሉ በኋላ የመዳን ምልክት የኾነች ሴት፡፡
ይኽቺ ሴት የአልዓዛር እኅት አይደለችም፡፡
እኛ ሀገር አመጋገብ ብቻ አይደለም የሚቀላቀልብን፡፡ የሰዎችን ማንነት ለይቶ ካለማወቅ የተነሣ አንዱን ካንዱ የመቀላቀል ከባድ ችግር አለ፡፡
ኢትዮፋጎስ የመጻሕፍት ማእከል የዚችን መጽሐፍ 3ኛ ዕትም አሳትሞ የአልዓዛር እኅት ማርያምን ከኀጥእት ማርያም ለዩ ብሏል፡፡

👍1
አልወጣም ከቤቴ!
ክፍል 7
«ይህንን አስተማሪ የጭውውት ታሪክ ኔትወርክ በመቋረጡ እና በሌሎች ችግሮች ምክንያት ለብዙ ቀናት ሳንለቅላችሁ በመቆየታችን ይቅርታ እየጠየቅን ከእዚህ ቀን ቧላ እንደ ፕሮግራማችን አንድ ቀን እየዘለልን የምንለቅልዎ ይሆናል»
ሳሙኤልም ከተሰናበታቸው በኋላ ወደ ቤቱ አመራ። ፈዱላም ሁሌ ከቤተ ክርስቲያን ሲመለስ እጣን ጭስ ተደርጎና ሳር ተጎዝጉዞ ቡና ሲፈላ እንደሚወድ ታቅ ነበርና እንደዛ አድርጋ ጠበቀችው።
ሳሙኤል፡- መጥቻለሁ ውዴ
ፈዲላ፡- እንኳን ደህና መጣህ
ሳሙኤል፡- አመሰግናለሁ! የምወደውን ታውቂያለሽ አይደል? አንቺ መልካም ሴት ነሽ።
አለና ግምባሯን ሳማትና ወደ መኝታ ቤት ገብቶ ልብሱን ቀየረ። ፈዲላም ደስ አላት ቡናውንም ምርጥ አድርጋ አፈላችለትና ጠጥቶ እንቅልፉን ተኛ ፈዲላም ልብስ ለባብሳ ጓደኛ ጥየቃ ወጣች። ወደ 5፡00 ሰአት አካባቢም የፈዲላ አባት ደወለለት ከእንቅልፉ እንደ አላርም አስነቃው። ስልኩንም አንስቶ
ሳሙኤል፡- ሰላም ላንተ ይሁን አባ
መሀመድ፡- አለሁ ምነው ቀጠሮውን ረሳኸው እንዴ?
ሳሙኤል፡- አይ አልረሳሁትም ወደ 6፡00 አካባቢ እንገናኝ
መሀመድ፡- እሺ በቃ እንደዛው ባለፈው የተገናኘንበት ካፌ እንገናኛለን
ሳሙኤል፡- እሺ ቻው
አለና ከሶፋው ላይ ተነሳ ከተታጠበ በኋላ መዘጋጀት ጀመረ መሀመድም ሳሙኤልን የሚያሸንፍበትና ሳሙኤል ሸሀዳ የሚይዝበት ቀን እንደሆነ አመነና በደስታ መዘጋጀት ጀመረ
ተገናኙም
መሀመድ፡- እንኳን ደህና መጣህ
ሳሙኤል፡- አመሰግናለሁ
መሀመድ፡- እሺ ወደ ውይይታችን እንግባ
ሳሙኤል፡- ደስ ይለኛል
መሀመድ፡- ጥሩ እንግዲህ ዛሬ ላነሳልህ የፈለኩት ነገር ኢየሱስ ነቢይ መሆኑን የሚያስረዱ የመፅሀፍ ቅዱስ ቃላት አሉና በእሱ ጉዳይ እንድንወያይ ነበር
ሳሙኤል፡- እሺ ጥሩ መጀመር ትችላለህ
መሀመድ፡- እንግዲህ ከእዚህ ጥቅስ እንጀምርና ❝ኢየሱስ ግን፦ ነቢይ ከገዛ አገሩና ከገዛ ቤቱ በቀር ሳይከበር አይቀርም አላቸው።❞
—ማቴዎስ 13: 57
እዚህ ጋር አምላኬ የምትለው ኢየሱስ እንግዲህ እራሱን ነቢይ እያለ ነው ይህንን ወዴት እንውሰደው? እሱ እኔ ነቢይ ነኝ እያለ አንተ ከየት አምጥተህ ነው አምላክ ነው የምትለው?
ሳሙኤል፡- እሺ መልካም እንግዲህ ስለ ክርስቶስ ነቢይነት ስናነሳ ነቢይ ማለት ምን ማለት ነው የሚለውን በመጀመሪያ መጠየቅ ተገቢ ነው። ነቢይ ማለት የወደፊቱን የሚናገር ወይም የሚያመለክት ማለት ነው፡፡
ፕሮፌቴስ የሚለው የግሪክ ቃል ከሁለት ጥምር ቃሎች የተገኘ
ሲሆን እነዚህም ፕሮ (የወደፊት) እና ፌሚ (እናገራለሁ) የተባሉት
ቃሎች ናቸው፡፡
ስለዚህ ነቢይ የሚለው ቃል ከመሆኑ አስቀድሞ ሊሆን ያለውን ነገር የሚያመለክት ማለት ነው፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ግን ነቢይ የሚለው ቃል አጠቃቀም ከዚህ ትርጉም የሚያልፍ ነው፡፡
በብሉይም ሆነ በአዲስ ኪዳን ነቢይ እንደ ሰውየው ሆኖ ስለ ሌላ ሰው የሚናገር ወኪል (አፍ) ነው፡፡ የዚህ ጥሩ ምሳሌ በዘጸአት 7፡1 ላይ ይገኛል፡፡
‹‹እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፦ እይ፥ እኔ ለፈርዖን አምላክ
አድርጌሃለሁ ወንድምህም አሮን ነቢይ ይሆንልሃል።››
አሮን በሙሴ ስም ስለሚናገር የእሱ ነቢይ ተብሎ ተጠርቷል፡፡ በዚህ
ትርጉም መሠረት ነቢያት ከእግዚአብሔር ሰምተው የሚቀበሉና ያንን
የተቀበሉትን መልእክት ለሌሎች የሚያደርሱ ናቸው፡፡
በእግዚአብሔርም ስም ይናገራሉ በመጽሐፍ ቅዱስ ነቢይ የሚለው ቃል ጥቅም ላይ የሚውለው በእዚህ ትርጉም መሰረት ነው ይህንን ቃል ወደ ክርስቶስ እናምጣው ክርስቶስ ኢየሱስ በምድር ሲመላለስ ብዙ ትምህርቶችን ሰጥቷል አስተምሯል።
አንተ እንዳልከው ወደ ምድር ሲመጣ ነቢይ ብቻ ሳይሆን የሆነው መምህር ሆኗል (ዮሀ 10፥30) ሊቀ ካህናት ሆኗል (ዕብ 2፥7) መስእዋት ሆኗል(ዮሀ 1፥29) አየህ ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ምድር ሲመጣ ይህንን ሁሉ ማንነት ይዞ ነው
ነቢይ ማለትም ደግሞ ቅድም እንደነገርኩህ የወደፊቱን የሚናገር የእግዚአብሔርን ቃል የሚናገር እንደመሆኑ መጠን ክርስቶስ ኢየሱስ ነቢይ መባሉ ከአምላክነቱ አንዳችም የሚሸርፈው ሰይፍ የለም።
እንዲሁም በሌላ ወንጌል ዮሀንስ መጥምቅ እንደነብይነቱ ክርስቶስ እንደርሱ ነብይ አለመሆኑን እንዲሁም ስንዴውን(ፃድቃንን) ከገለባው(ከሀጢአን) የሚለይ ፈራጅ መሆኑን ይህንንም ፈራጅ አምላክ ዮሀንስ አብዝቶ እንደሚያንስ እንዲህ ሲል ስለ ክርስቶስ ተናግሯል
ማቴዎስ 3
❝እኔስ ለንስሐ በውኃ አጠምቃችኋለሁ፤ ጫማውን እሸከም ዘንድ የማይገባኝ ከእኔ በኋላ የሚመጣው ግን ከእኔ ይልቅ ይበረታል፤ እርሱ በመንፈስ ቅዱስ በእሳትም ያጠምቃችኋል፤❞
❝¹² መንሹም በእጁ ነው፥ አውድማውንም ፈጽሞ ያጠራል፥ ስንዴውንም በጎተራው ይከታል፥ ገለባውን ግን በማይጠፋ እሳት ያቃጥለዋል።
¹³ ያን ጊዜ ኢየሱስ በዮሐንስ ሊጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መጣ።❞
ይህንን ያህል አብራርቼ አልገባኝም ❝በእኔ የሚያምን ሁሉ በጨለማ እንዳይኖር እኔ ብርሃን ሆኜ ወደ ዓለም መጥቻለሁ።❞
—ዮሐንስ 12: 46
መሀመድ፡- የምትለው ነገር ለኔ ብቻ ሳይሆን ላንተም አልገባህም ምንድን ነው የምታወራው እኔ ኮ ስለ ክርስቶስ ነቢይነት ማስረጃ ነው ያመጣሁት ወዴትም ልታጠማዝዘው አትችልም
ሳሙኤል፡- ምስክርነቴ ለአንተ ሳይሆን ለእዳዬ ነው ስለዚህም ከእዚህም በላይ ምንም አይደለም ቃሉን አብራርቼልሀለው አባ መሀመድ እውነትን ፈልገህ ከመጣህ "እኔ ያልኩት ይሁን" ሳይሆን ማለት ያለብህ የቃሉን ትርጉም መጠየቅ ነው ስለዚህ ቃሉ ትርጉሙ ይህንን ይመስላል።
መሀመድ፡- ኢየሱስ አልተላከም?
ሳሙኤል፡- ተልኳል
መሀመድ፡- ታዲያ የተላከ ነገር እንዴት አምላክ ይሆናል እንደነ ሙሴ የተላከ ነቢይ ነው።
ሳሙኤል፡- አዎን ይህንን ኮ ነው እኔም በደንብ ላብራራው የፈለኩት እንደማንኛውም ነቢይ ተልኳል ግን #ነቢይ_ብቻ_አይደለም በተላኪነቱ ውስጥ ከሌሎች የሚለይ ማንነት አለው ይህን ነው እስካሁን ሳብራራልህ የነበረው።
መሀመድ፡- ሀ ሳይሉ ፅህፈት ውል ሳይዙ ሙግት ሆነብህ ሳሙኤል
ሳሙኤል፡- ያለ ማስረጃ አንዳችም አልተናገርኩም አሁንም መቀበል አለመቀበል ያንተው ፋንታ ነው።
መሀመድም ሳሙኤል ቀላል ሰው እንዳልሆነ በደንብ ተረዳ ስለዚህም በድጋሚ ውይይቱን ለማቋረጥ ሞከረ ሳሙኤል ግን ነገሩን የሚያስረዱ ሌሎች ጥቅሶችንም እያነሳ ማብራራቱን ቀጠለ። በመጨረሻም
መሀመድ፡- ይብቃህ ሳሙኤል
ሳሙኤል፡- እሺ ገብቶሀል ማለት ነው
መሀመድ፡- መግባቱንስ እንኳን ቃሉ ምን እንደሚል ካንተ ቀድሜ ነው የገባኝ ነገር ግን አንተ ሌሎች ነገሮችን እያነሳህ ማስተባበል ሁሌም ትሞክራለህ
ሳሙኤል፡- ሁሌም እንዲህ ልትል እንደምትችል ከባለፈው ውይይታችን ተረድቼዋለሁ ስለዚህም ይህ ነገር አዲስ ነገር እንግዲህ እውነታው ይሄ ነው።
አለና ሳሙኤል በፈገግታ ሻዩን ፉት አለ። መሀመድም በንግግር ሊያሸንፈው እንኳ ስላልቻለ እጅጉን ተበሳጨ እርሱም ምንም እንዳልመሰለው በመሞከር ሻዩን አንስቶ ፉት አለ
መሀመድ፡- እሺ ልጅ ሳሙኤል ለዛሬው ይብቃን መሰለኝ በሚቀጥለው ስለ ሌላ ጉዳይ እንነጋገራለን።
ሳሙኤል፡- ጥያቄዎች ካሉህ እንቀጥል
መሀመድ፡- ጥያቄማ አለ ግን ከደከመህ ብዬ ነው
ሳሙኤል፡- ስለ ሞተልኝ መድከም በጣም ትንሽ የምትባል ካሳ ናት ችግር የለውም ስለ ክርስቶስ መቼም አይደክመኝም እንቀጥል
መሀመድም በንግግሩ ትንሽ ሳቅ አለበትና
መሀመድ፡- ከክርስቶስ በኋላ ስለሚመጣው አፅናኝ ብንወያይ ምን ይመስልሀል?

ክፍል 8
መሀመድ፡- እሺ ሳሙኤል አፅናኙ ማን ነው ከአንተ መልስ እንጀምር
ሳሙኤል፡- እሺ መፅሀፍ ቅዱሳችን እንደሚነግረን ከክርስቶስ በኋላ ይመጣል የተባለው አፅናኝ መንፈስ ቅዱስ ነው። አንተ ማን ነው ትላለህ?
መሀመድ፡- እንደ እውነቱ መንፈስ ቅዱስስ አይደለም ይህ ይላካል የተባለው ነብያችን መሀመድ ሰ . ወ. ሰ ነው
ሳሙኤልም ፈገግ አለ አስከቶም
ሳሙኤል፡- እሺ ለእዚህ ማስረጃህ ምንድነው?
መሀመድ፡- ምክንያቱም መንፈስ ቅዱስ በመፅሀፋችሁ ኢሳ ሲጠመቅ ነበር በእርግብ አምሳል የወረደው እና አንተ እንዳልከው ከወሰድን መንፈስ ቅዱስ ሁለት ጊዜ ነው የወረደው ያስብለናል
ሳሙኤል፡- አይ አይደለም እዚህ ጋር ተሳስተሀል መንፈስ ቅዱስ ክርስቶስ በተጠመቀ ጊዜ ለክርስቶስ ብቻ ነው የወረደለት እሱም ላይ ብቻ ነው ያረፈው ክርስቶስ ሳይወሰድ በፊት መንፈስ ቅዱስ በሰዎች ዘንድ አልነበረም።
መሀመድ፡- ለእዚህ ማስረጃህ ምንድነው?
ሳሙኤል፡- የማመጣልህ መረጃ ከዮሀንስ ወንጌል ላይ ሲሆን
ዮሐንስ 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
❝³⁸ በእኔ የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ፥ የሕይወት ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈልቃል ብሎ ጮኸ።
³⁹ ይህን ግን በእርሱ የሚያምኑ ሊቀበሉት ስላላቸው ስለ መንፈስ ተናገረ፤ ኢየሱስ ገና ስላልከበረ መንፈስ ገና አልወረደም ነበርና።❞
እዚህ ጋር እንደምንመለከተው ክርስቶስ ኢየሱስ በእሱ ለሚያምኑት ደቀ መዛሙርቱ ስለ ሚያጠምቃቸው መንፈስ ቅዱስ እየተነበየ ነው ይህም የሚያሳየን ክርስቶስ ኢየሱስ በምድር በሚመላለስበት ሰአት መንፈስ ቅዱስ በሰዎች ዘንድ እንደሌለ ነው።
መሀመድ፡- እሺ ክርስቶስ በመንፈስ ቅዱስ ያጠምቃል ነው ያልከው የሱንም መረጃ እግረ መንገድህን?
ሳሙኤል፡- መልካም ከአንድም ሁለት አመጣልሀለው።
❝እኔም አላውቀውም ነበር፥ ዳሩ ግን በውኃ አጠምቅ ዘንድ የላከኝ እርሱ፦ መንፈስ ሲወርድበትና ሲኖርበት የምታየው፥ በመንፈስ ቅዱስ የሚያጠምቅ እርሱ ነው አለኝ።❞
—ዮሐንስ 1: 33
እዚህ ጋር የመጥምቁ ዮሀንስን ምስክረት እንመለከታለን ክርስቶስ ኢየሱስም እራሱ ቃል በቃል የተናገረበትን ቦታ ላምጣልህ
ሐዋርያት 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
❝⁴ ከእነርሱም ጋር አብሮ ሳለ ከኢየሩሳሌም እንዳይወጡ አዘዛቸው፥ ነገር ግን፦ ከእኔ የሰማችሁትን አብ የሰጠውን የተስፋ ቃል ጠብቁ፤
⁵ ዮሐንስ በውኃ አጥምቆ ነበርና፥ እናንተ ግን ከጥቂት ቀን በኃላ በመንፈስ ቅዱስ ትጠመቃላችሁ አለ።❞
መሀመድ፡- መልካም ልጅ ሳሙኤል ያ መንፈስ አሁን የታል አሁን እንዴት ነው የሚያፅናናው?
ሳሙኤል፡- ችግር የለውም ስለሱም እንደርሳለን ግን አሁን ውይይት እንደመሆኑ መጠን እኔም እንድጠይቅ ይፈቀድልኝ
መሀመድ፡- እሺ ችግር የለውም
ሳሙኤል፡- መሀመድ ነው ስለማለትህ መረጃ አምጣልኝ
መሀመድ፡- ከእኔ በኋላ የሚመጣው እያለ ሲናገር የነበረው ስለ መሀመድ ነው ፍፃሜውን እንግዲህ የመፅሀፉ ሰዎች እንደፈለጉ በርዘውታል
ሳሙኤል፡- በርዘውታል? እሺ መልካም ፍፃሜውን ካልተበረዘው መፅሀፍ ታመጣልኛለህ ማለት ነውፍ
መሀመድ፡- ቁርአንና ሀዲሳት ማስረጃ ይሆናሉ ነብያችን ኢሳ አፅናኙ ሲል የነበረው ስለ መሀመድ ነው!
ሳሙኤል፡- እሺ እንደዛ ከሆነ ጌታ ኢየሱስ የተናገረለትን አፅናኝና የመሀመድን ማንነት እያመሳሰልን አፅናኙ እርሱ ነው አይደለም የሚለውን እንወስናለን አይሻልም?
መሀመድ፡- እሺ ጥሩ
ሳሙኤል፡- እሺ ክርስቶስ ስለ አፅናኙ የተናገረበትን ቃል እንየው የመጀመሪያው መስፈርት
ዮሐንስ 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
❝¹⁵-¹⁶ ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤
¹⁷ እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው፤ ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውሥጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ።❞
አንደኛው አፅናኙ አለም የማያየው መንፈስ እንደሆነ ይናገራል ይህንን መስፈርት መሀመድ ያሟላል ወይ? መሀመድ መንፈስ ነው? በሰዎች ውስጥ ይኖራል?
መሀመድ፡-.....................
ሳሙኤል፡- አያሟላም ምክንያቱም መሀመድ ሰው እንጂ መንፈስ አይደለም ሰውም በሰው ውስጥ ሊኖር አይችልም!
መሀመድ፡- መንፈስን መፅሀፍ ቅዱስ በአንድ መንገድ ብቻ አልገለፀውም በአንዳንድ ቦታላይ ነብያትንም መንፈስ ብሏል
❝ወዳጆች ሆይ፥ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፥ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ፤ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና።❞
—1ኛ ዮሐንስ 4: 1
ሳሙኤል፡- ይህ ደግሞ ሀሰተኛ ነብያቶች ተገለጠልን ብለው ከሚያመጡት ተረት ተረትና የውሸት መንፈስ እንድንርቅ የሚሰጥ ማድጠንቀቂያ እንጂ ከምናወራው ነገር ጋር ምንም አይገናኝም
ነብያቶች በእግዚአብሔር መንፈስ ተመልተው የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራሉ ይፅፋሉ ሀሰተኛ ነበያቶች ደግሞ በውሸት መንፈስ እግዚአብሔር ተናገረኝ እያሉ ሰውን ያስታሉ ይህ ነው ሌላ አዲስ ነገር የለውም።
❝ትንቢት ከቶ በሰው ፈቃድ አልመጣምና፥ ዳሩ ግን በእግዚአብሔር ተልከው ቅዱሳን ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ተነድተው ተናገሩ።❞
—2ኛ ጴጥሮስ 1: 21
መሀመድ፡- እሺ በሁለተኛው መስፈርት እንቀጥል
ሳሙኤል፡- እሺ የአንደኛው መስፈርት ውድቅ መሆኑ ይህ ቃል ለመሀመድ እንዳልሆነ ከሆኑት ማስረጃዎች እንደ አንዱ ይወሰድልኝ በተጨማሪም ይህ አፅናኝ የተባለው መንፈስ ቅዱስ መሆኑን ከነ ማስረጃ ማቅረብ እችላለሁ
አለም አያየውም፡- ❝በሁሉም መንፈስ ቅዱስ #ሞላባቸው፥ መንፈስም ይናገሩ ዘንድ እንደ ሰጣቸው በሌላ ልሳኖች ይናገሩ ጀመር።❞
—ሐዋርያት 2: 4
በሰዎች ውስጥ ይገባል እንጂ አንዳችም ሰው አያየውም!
በሰው ውስጥ ይኖራል፡- ❝በዚያን ጊዜ እጃቸውን ጫኑባቸው መንፈስ ቅዱስንም ተቀበሉ።❞
—ሐዋርያት 8: 17
መሀመድ፡- ሁለተኛው መስፈርት?
ሳሙኤል፡- እሺ ወደ ሁለተኛው መስፈርት እንሄዳለን
❝አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል እኔም የነገርኋችሁን ሁሉ ያሳስባችኋል።❞
—ዮሐንስ 14: 26
እዚህ ጋር የሚላከው አፅናኝ ክርስቶስ ስለሰበከው ነገር እንደሚያሳስብ ነው መሀመድ ክርስቶስ ስለተናገረው ነገር ያሳሰበው ነገር አለ?
መሀመድ፡- ................
ሳሙኤል፡- አሁንም መልስ የለም? በእዚሁ ውይይታችንን እናብቃ መንፈስ ቅዱስ ነው ብለን እንደምድመው?
መሀመድ፡- ልጅ ሳሙኤል መሀመድ መስፈርቱን አላሟላም ማለት የግድ መንፈስ ቅዱስ ነው ማለት አይደለም ምክንያቱም መንፈስ ቅዱስ ስለመሆኑ የፍፃሜውን መረጃ አላመጣህም
ሳሙኤል፡- ምንም ችግር የለው የሱንም ማስረጃ ላመጣልህ እችላለሁ
ሐዋርያት 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
❝¹ በዓለ ኀምሳ የተባለውም ቀን በደረሰ ጊዜ፥ ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው አብረው ሳሉ፥
² ድንገት እንደሚነጥቅ ዓውሎ ነፋስ ከሰማይ ድምፅ መጣ፥ ተቀምጠው የነበሩበትንም ቤት ሁሉ ሞላው።
³ እንደ እሳትም የተከፋፈሉ ልሳኖች ታዩአቸው፤ በያንዳንዳቸውም ላይ ተቀመጡባቸው።
⁴ በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፥ መንፈስም ይናገሩ ዘንድ እንደ ሰጣቸው በሌላ ልሳኖች ይናገሩ ጀመር።❞
ይህ መንፈስ ቅዱስ ከክርስቶስ በኋላ የወረደበት ቦታ ነው። ይኸው ማስረጃው
መሀመድ፡- ለዛሬ ውይይታችን ይብቃን መሰለኝ
ሳሙኤል፡- ጥያቄው ተመለሰልህ
መሀመድ፡- ብዙ ያልተመለሱልኝ ነገሮች ቢኖሩም ሙከራህ ጥሩ ነው
ሳሙኤልም ፈገግ አለ ይሄንን ጥያቄ የጠየቀው አዎ የሚል

👍12😁1
Forwarded from ልባም ሴት 😍
ሚካኤል ሚካኤል ስምህን ስጠራ
ይወገዳል ሸክሜ ይርቃል መከራ
አሁንም "ሚካኤል" ወዳጄ እና ቅርቤ
ፈዋሼ ፣ ታጋሼ ፣ቅርቧ ነህ ለልቤ
"ሚካኤል" "ሚካኤል" "ሚካኤል" ነህ ስንቄ
መንገዴን ጠራጊ ለድካሜ ትጥቄ
ሚካኤል ምርኩዜ የኃዘኔ መርሻ
ክፉን ቀን ማለፊያ ጭንቄን ማስታገሻ
ሚካኤል ሚካኤል ስምህን ስጠራ
ቀለል ይላል ሃዘን ይርቃል መከራ
እንኳን አደረሳችሁ ።
ይወገዳል ሸክሜ ይርቃል መከራ
አሁንም "ሚካኤል" ወዳጄ እና ቅርቤ
ፈዋሼ ፣ ታጋሼ ፣ቅርቧ ነህ ለልቤ
"ሚካኤል" "ሚካኤል" "ሚካኤል" ነህ ስንቄ
መንገዴን ጠራጊ ለድካሜ ትጥቄ
ሚካኤል ምርኩዜ የኃዘኔ መርሻ
ክፉን ቀን ማለፊያ ጭንቄን ማስታገሻ
ሚካኤል ሚካኤል ስምህን ስጠራ
ቀለል ይላል ሃዘን ይርቃል መከራ
እንኳን አደረሳችሁ ።
❤3🥰3👍1🙏1
አልወጣም ከቤቴ!
ክፍል 9
ሳሙኤልም መሀመድን ቤቱ ካደረሰው በኋላ ወደ ቤቱ ገባ መክሰሱንም በላና ሳይመሽበት ወደ ቤተ ክርስቲያን ሄደ ።
መንግስተ አብ የተባሉትም ካህን ቁጭ ብለው እየጠበቁት ነበር ሳሙኤልም እንደደረሰ
ሳሙኤል፡- እንደምን ዋሉ አባ
መንግስተ አብ፡- እግዚአብሔር ይመስገን እንደምን ዋልክ ልጄ ናቁጭ በል
ሳሙኤል፡- እሺ አመሰግናለሁ
አላቸውና ቁጭ አለ። ነገሩን ከየት መጀመር እንዳለበት እንኳ ግራ ገብቶት አይኑን ከግራ ወደ ቀኝ ላት ታች ያደርገው ጀመር። ካህኑም ውስጡ ያለውን ሀሳብ ተረድተው
መንግስተ አብ፡- ልጄ ያደረግኸውን ነገር ሁሉ ንገረኝ
ሳሙኤል፡- እሺ አባ ከአህዛብ ጋር ቤተሰብ መስርቻለሁ እና አሁን ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም የሚስቴም አባት ብዙ ጊዜ እየተገናኘኝ እኔን ለመቀየር ይሞክራል እና ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም በእዚህ በኩል ከእግዚአብሔር ጋር ህብረት እንዳለኝ አስባለሁ በዛ በኩል ደግሞ ትዳሬ እንዳይፈርስ እፈልጋለሁ ከአህዛብ ጋር እየኖርኩኝ እንዴት ከእግዚአብሔር ጋር መቀላቀል እችላለሁ?"
መንግስተ አብ፡- መልካም ልጄ ከጥፋትህ ስንጀምር መጀመሪያ ያጠፋኸው ጥፋት ከአህዛብ ጋር ቤተሰብ መመስረትህ ነው አንተ ብርሀን ሆነህ ሳለህ ከጭለማ ጋር ህብረት ማድረግህ ነው ግን አሁን ከሁለት አንድ ሆናችኋል አንተና ባለቤትህ ሁለት ሳትሆኑ አንድ ናችሁ አንድ የሆነን ነገር ማናጠል እንደ መምህርነቴም ህሊናዬም ቢሆን አይፈቅድም ልጄ ይህ የአንተ ውሳኔ ነው የሚሆነው ጥፋት ሰርተሀል ያን ጥፋት ግን ማሻሻል ያለብህ አንተው ነህ ወይ ክርስቶስን ወይ ባለቤትህን ምረጥ ስለ አለም ነፍሱን የሚሰጥ ያጠፋታል ልጄ ግን ነፍሱን ስለክርስቶስ የሚያጠፋ ፈፅሞ ያድናታል።
ሳሙኤል፡- እሺ አባ አመሰግናለሁ ጥሩ ምክር መክረውኛል እግዚአብሔር ያክብርልኝ በእውነት እራሴን እንድመረምር አድርገውኛል
መንግስተ አብ፡- መልካም የእኔ ልጅ ተባረክልኝ ያልኩህ ነገር ግን በደንብ ገብቶሀል አይደል?
ሳሙኤል፡- አዎ አባ አመሰግናለሁ
መንግስተ አብ፡- እሺ ልጄ በማንኛውም ሰአት እዚሁ ቤተ ክርስቲያን ልታገኘኝ ትችላለህ
ሳሙኤል፡- እሺ ሰላም አምሹ አባ መሄዴ ነው
መንግስተ አብ፡- እሺ ልጄ ሰላም ሁንልኝ
ሳሙኤልም አናግሯቸው ወደ ቤቱ እየተመለሰ ብዙ ነገር አሰበ
"አሁን ግራ ተጋብተሐል ሳሙኤል በመጀመሪያም ከአህዛብ ጋር ቤተሰብ መመስረትህ ትክክል ባይሆንም ግን ስለ ክርስቶስ መመስከርህ ትልቅ የፅድቅ ስራ ሆኖልሀል።
ነገር ግን እስከመቼ ነው በእዚህ ሁኔታ የምትቀጥለው? ወደ ውሳኔ መቅረብ አለብህ ወይ ፈዲላን ወይ አምላክህን ምረጥ!" አለና ወደ ቤቱ ገባ መሽቶም ስለነበር ፈዲላን ጥሏት እራቱን በልቶ እንቅልፉን ተኛ። ብዙም ሳትቆይ ወደ ቤት መጣች ግን ሳሙኤል እንቅልፍ ወስዶት ነበር።
ሳትቀሰቅሰው ቀስ ብላ ወደ አልጋው ወጣችና አጠገቡ ተኛች።
አምስተኛ ቀን
ሳሙኤልም ከእንቅልፉ ተነሳ ሀሳቡ ወደ ስራ ሳይሆን ወደ ቤተ ክርስቲያን መሄድ ነበር። ልብሱንም ለባብሶ ወደ ቤተ ክርስቲያን ሄደ ከእግዚአብሔርም ጋር በጣም ብዙ ነገር ተነጋገረ በመጨረሻም ፈዲላን ለመፍታትና ከእግዚአብሔር ጋር ለመኖር ወስኖ ወደ ቤቱ ተመለሰ።
ፈዲላም ጣፋጭ ቁርስ ሰርታ ጠበቀችው አብረው በሰላምም በሉ እንደጨረሱም ፈዲላን ስለ አንድ ነገር ሊያነጋግራት እንደሚፈልግ ነገራት ለውይይቱ እስክትዘጋጅ ቢሮው ቁጭ ብሎ ጠበቃት።
እሷም "ምን ሊለኝ ይሆን በሚል ሀሳብ" በፍርሀት በሩን አንኳኩታ ጠራችውና ሶፋ ላይ ቆጭ ብላ ጠበቀችው እሱም ወደ ሳሎን ተመልሶ ሶፋው ላይ ቁጭ አለ።
እሷም ወዲያው "እሺ ሳሚ ስለምን ጉዳይ ልትወያየኝ ነበር የፈለከው?"
ሳሙኤል፡- እንደምታውቂው ሁለታችንም የተለያየ ሀይማኖት ተከታዮች ነን
ፈዲላ፡- አዎን
ሳሙኤል፡- ስንጋባም ይህ ነገር በህይወታችን ላይ የሚፈጥረው ችግር አይኖርም ብለን ነበር
ፈዲላ፡- አዎን ነበር ብቻ ሳይሆን እስካሁን የፈጠረው ችግር የለም አይኖርምም አይደል?
ሳሙኤል፡- ብዙ የፈጠረው ችግር አለ
ፈዲላ፡- ምን?
ሳሙኤል፡- አዎን! እየውልሽ ነገሮችን እያበዛው ግራ አላጋባሽ ፍቺ እፈልጋለሁ ፈዲላ
ፈዲላ፡- ምን ማለት ነው?
ሳሙኤል፡- እንድንፋታ እፈልጋለሁ ፈዲላ ከእዚህ በላይ ፈጣሪዬን ማስቀየም አልፈልግም!
ፈዲላ፡- ቆይ ከእኔ ምን አጥተህ ነው ?
ሳሙኤል፡- እንደ ሚስትነት ያልሰጠሽኝ ነገር የለም እርሱን አውቃለሁ ግን እሱ አይደለም ችግሩ
ፈዲላ፡- ታዲያ ምንድነው ችግሩ
ሳሙኤል፡- ይህንን አባትሽን ለምን አትጠይቂውም? ከእኔ በላይ ያስረዳሻል!
ፈዲላ፡- ሳሚ የእኔና አንተ ነገር በእዚህ መጠናቀቅ ነበረበት?
ሳሙኤል፡- ፈዲላ እባክሽን ተረጋጊ እና ማለት የፈለኩትን ተረጂኝ?
ፈዲላ፡- ከእዚህ በላይ እንዴት ልረዳ? ልፋታ አልከኝ! ቆይ እኔ ያንተ ሚስት ለመሆን የሚጎድለኝ ነገር ምንድነው?
ሳሙኤል፡- እባክሽ ለመረጋጋት ሞክሪ እኔ ለሚስትነት አነስሽ አላልኩም!
ፈዲላ፡- እሺ ተረጋጋሁ! በል አስረዳኛ? እኔ ለሚስትነት ካላነስኩ ከኔ ጋር ለመፋታት ያነሳሳህ ምክንያት ምንድነው??
ሳሙኤል፡- ሁለታችንም የተለያየ ሀይማኖት ውስጥ ሆነን አብረን መቆየት አንችልም! ካንቺ ጋር መሆኔ ክርስቶስን እያሳዘንኩት እንደሆነ ስለተሰማኝ አሁን አዲስ የንሰሐ ህይወት እፈልጋለሁ
ፈዲላ፡- አንተም እኔም በሀይማኖታችን መኖር እንችላለን
ሳሙኤል፡- ይህ ይሁን ብዬ አብሬሽ መኖር ጀምሬ ነበር ግን አባትሽ አንቺ እንደምታስቢው አያስብም ሁሌም ሊለውጠኝ ይሞክራል..... አይሆንም! አልክድም ክርስቶስን አልወጣም ከቤቴ! ይህንን ማሳየት ያለብኝ በከፊሉ እርሱን ባለመካድ ብቻ ሳይሆን ስጋዬንም ለሱ በማስገዛት ነው ስለዚህ ይህንን ለማድረግ የግድ መፋታት ይኖርብናል!
ፈዲላ፡- ተው ሳሚ አትጨክንብኝ በኋላ ይቆጭሀል
ሳሙኤል፡- አሁን የምወጣው ከአለማዊ ቤቴ ነው ፈዲላ ግን ከዘላለማዊ ቤቴ መቼም አልወጣም!
አላትና ወደ መኝታ ቤት ሄደ እሷም ሶፋው ላይ ቁጭ እንዳለች ስቅስቅ ብላ ማልቀስ ጀመረች። እየሮጠችም ወደ መኝታ ቤት ገብታ "ከአንተ ጋር እንድሆን የሚያስደርገኝ ነገር ኢሳን ማምለክ ከሆነ አመልከዋለሁ ሳሚ ጥለኸኝ አትሂድ!"
ሳሙኤልም ሁኔታዋ በጣም አሳዘነው ልቡም ደማ "አይ! ፈዲላ ተይ እባክሽ ለእኔ ብለሽ ሀይማኖትሽን መቀየር የለብሽም እንዲህም እንድታደርጊ እኔ አልፈቅድልሽም ኢየሱስን ምታመልኪው ከእኔ ጋር ለመሆን ሳይሆን እውን አምላክ ነው ብለሽና ህይወት እንደሚሰጥሽ በማመን ነው።"
ይቀጥላል........
@nubeberhanutemelalesu

❤2